Ashu & sofi YouTube

Ashu & sofi YouTube

መተነል አለን

መተነል አለን

Пікірлер

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7oСағат бұрын

    እባሢቦታነዉእዴ

  • @rameashetube5341
    @rameashetube53414 сағат бұрын

    ማሻ አላህ

  • @rameashetube5341
    @rameashetube53415 сағат бұрын

    የነ ዉድድድድድ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹😂😂

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we5 сағат бұрын

    ማማየ ላኪዉ እዚህ ሁኖ አንቺም ልጁም ትገላታላችሁ ያዉ በናንተ ሀገር ሰላም ከሆነ ማለቴ ነዉ በኛ ሀገር ግን እንኳን ልጂ ሊላክበት እዛዉ ያሉትንም መኖሪያ አተዉ በግፍ እየተገደሉብን ነዉ

  • @EmanSalman-zd3xc
    @EmanSalman-zd3xc6 сағат бұрын

    መሻአላህ ልጅሽን አላህ የሰድግልሽ የኔ ማር ቅመም የሆ ልጅ ነው

  • @EmanSalman-zd3xc
    @EmanSalman-zd3xc6 сағат бұрын

    ሶፊ ግን የኛ ሰፈር ልጅ ትማስልኛለሽ ክፍል ሀገር ሰፈራቹ ዬት ነው በአላህ መልስልኝ እሺ ውዴ

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2oКүн бұрын

    ማሻአላህ ቤተሰብ አርጌችሖለሁ በርቱ

  • @nejahahmed3005
    @nejahahmed3005Күн бұрын

    አራ ቀስ አድርገት ኮንፊደስ እንደይኖረት እየደረከት ነው ግልምጨሃን ፈርተ

  • @RabiaAbdu-q6r
    @RabiaAbdu-q6rКүн бұрын

    አይ እኔም እየተማርኩ ነው ግን ከበደኝ የምር😢

  • @abduKemissie
    @abduKemissie2 күн бұрын

    ማሻ አላህ 🎉 አደግ አላህ ያሳድግልሽ ❤የኔ ቀበጥ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen12633 күн бұрын

    አለባበስሽ ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r3 күн бұрын

    ከእውነት ውጭ ሌላ አልመለሠችልህም አንተ መሾፈር ስለምታቅ ባንተ ልክ ካልሆነች ብለህ አትሟገታት እንደውም እስከ 3 ወር እድል ስጣት ሆ ገና በ3 ቀን ወር ሳይሞላት አታድክማት

  • @reemamk9248
    @reemamk92483 күн бұрын

    እድህለፍቶየሚሰተምረኚማነው😊

  • @fatimamohammed481
    @fatimamohammed4813 күн бұрын

    የትነዉ ወድምየምታስለምዱት

  • @zeyneb6593
    @zeyneb65933 күн бұрын

    መኪና መለማመጃ ቦታ ትለማመድ መንደር ውስጥ መኪና ስለሚበዛ ጥሩ አይደለም! ልጁንም ከተቻለ ከቤት ቢቀመጥ።

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr3 күн бұрын

    ድፍረቶን አለማድነቅ አይቻልም ባትችል ለራሱ 😂

  • @abduKemissie
    @abduKemissie3 күн бұрын

    As wr wb 🎉 ማርሹን ስታስገባ ለምን አታሳይም ምንም አይታይም እኮ ሶፊ እንዴት ነሽ እንዳዉም ከሱ አንች ትሻላለሽ ማሻ አላህ እራሱ ፈገግታሽ ይሄ ቱልቱላ ምን ይቆጣሻል ቆይ አለቀዉም

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen4 күн бұрын

    ይጠቅምሻል. ግዴለም ቡጮህብሽም ለራስሽ ነው. በርች የምን ቡዳ ነው አትጩህባት ቀስ ብለህ. አስረዳት.

  • @mimiyotube2644
    @mimiyotube26444 күн бұрын

    ayizushi kase etalshi telamjakshi enajemar lay batem new yamasefaraw esekamelamjiw deras new ❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen12634 күн бұрын

    ማሻ አላህ ሚስትህን ማስተማርህ ጎበዝ ነህ

  • @user-gp1qo7ts8t
    @user-gp1qo7ts8t4 күн бұрын

    Antehneh buda ye hokibat dadab

  • @FfgTt-rd3tz
    @FfgTt-rd3tz4 күн бұрын

    🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s5 күн бұрын

    አሥተያየት ሦፊያ ዛሬ ገጭ ጎ አድርገሻል ሦሥተኛ ሥልጠና አከባቢ ሀሪፍ ነበርሺ

  • @ZainabImam-s1o
    @ZainabImam-s1o5 күн бұрын

    እርሱ. ቀስ. ብለህ. አስለምዳት

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s5 күн бұрын

    እኔ እምለው ወንድሜ አውቶማቲክ መኪና ፍሪሲሆን እናፍሬም አብሮ ጎን ለጎን ነው እንዴ መልሥልኝ የመዳሜን አይቼው ሁለት ብቻ ነው ነዳጅ እና ፍሪሲሆን ። ከባዱ ማርሺ ነው ግን ተው ኢማራት ያላችሁ የሚያሥለምዴኝ በተመጣጣኝ ብር

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy5 күн бұрын

    ኪኪኪኪኪኪ የሣቄ ምጮች የኔ ቦዳዎች ኪኪኪኪኪኪ እረ ወዮዮዮዮዮ በሳቅቅቅቅቅቅ

  • @imubilal6947
    @imubilal69475 күн бұрын

    ሰላምናቹሁ እኔ የሚያስለመደኝ እያደረ ምነው ይጠፋብሻል ይለኝ ነበር😂 አትጨናነቂ ከልብ ሁነሺ ንጂ እኔ እጨናነቅ ነበር

  • @FatumaMummed
    @FatumaMummed5 күн бұрын

    ጎበዝ ኗት ወላሂ እኔ ወር ቢያስተምሩኝ እምችል አይመስለኝም

  • @FatumaMummed
    @FatumaMummed5 күн бұрын

    ሀራም አለይክ አትምታት

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk5 күн бұрын

    ለምን ትጮህባታለህ ጄዝባ ጭራሽይመታታል ምንአይነት ገልቱነህ ባታሥለምዳትስ በቀርስ ስዲብህእራሡ ካሜራላይ ትሳዴባለህ ገልቱ ገገማነህ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy5 күн бұрын

    ምን አገባሽ በርጎ እደሚገባ ዝብ ጥልቅ ምትይዉ አጠገቡ ብቶኚ ይሕ ዉሉ ትሳደቢ ነበር ለወድምሽ ላባትሽ ለባልሽ ይሕ ሑሉ ትሰድቢያቸዉ ነበር እኔም ሴት ነኝ አደብ የሌለሽ ምላሣም ከሤት ምላሥ ይሰዉረን ብችይ ምከሪ ካሎነ ዝም በሉ የረሡል ሐዲሥ ነዉ እነሡን ከማየት ሐያእ ያለበት ቻናል ተከታተየ አኡዙቢላሕ ባልና ምሥት እኮ ናቸዉ የዛሬዉ ሣይሖን ከዚሕ በፊየለቀቁቶ ገብተሽ እያቸዉ ሑሊ ይሰድባታል ወይስ አይሠድባትም አላሕን እንፍራ ሢቶች

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s5 күн бұрын

    ሀያት ይመለከትሻል ዝም በይ እሥኪ እንዲህ አድርጎ ካላሥለመዳት ታዳ ነገ እችላለሁ ብላ የመኪና አደጋ ታምጣ በማታቂው ባትገቢ ባትሠዴቢ መልካም ነው

  • @IthupiMk
    @IthupiMk5 күн бұрын

    Ayzosh

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y5 күн бұрын

    ለቤቱአድስነኝ❤❤❤

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl5 күн бұрын

    አህልን❤

  • @Sadaytube
    @Sadaytube5 күн бұрын

    አብሽሪ አይዞሽ ነርቨስ አትሁኝ ተረጋጊ ዉደ አትፍሪ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris92405 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ሀሙዲ የኔ ማር መሺአላ ተባርከላ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris92405 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤መሺአላ ሶፌ

  • @HayatHabibi-vy4wj
    @HayatHabibi-vy4wj5 күн бұрын

    Mashaallah❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37535 күн бұрын

    ማሻ አላህ ቀስ እያልሽ አዳምጭዉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ix9ed4es2e
    @user-ix9ed4es2e6 күн бұрын

    መዝቃላላ

  • @NejaAbraham
    @NejaAbraham6 күн бұрын

    ጭም ባልናን አማርኛ

  • @MahboobaAMAN
    @MahboobaAMAN7 күн бұрын

    ሰብ አርጉኝ 🎉🎉🎉

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s7 күн бұрын

    ክክክክ

  • @tetr4232
    @tetr42327 күн бұрын

    እኔ የምላችሁ የት ነው የምሰሩት ሲቀጥል ኢቃማ አላችሁ ወይ ሁላችሁም

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk7 күн бұрын

    በርቱ ጎበዞች

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s7 күн бұрын

    ነዳጅ መጠኑ አሠጣጥ እንዴት ነው ነዳጅመኖሩን ማለቁንሥ ዳሺ ቦርድ ላይ አሣየኝ ለእኔ ፍሪሲሆን እናማርሺ ገብቶኛል

  • @melukongio5148
    @melukongio51485 күн бұрын

    ነዳጂ ካልሰጠነው ፍጥነቱ ይቀንልሳ በዛ ማወቅ እንችላለን

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s7 күн бұрын

    ቂጥህን አታወዛውዝብኝ ምን ቂጥሥአለህ እና ኮሜንት አትመልሥም ይልቅ እኔ የመዳሜን መኪና ሣፀዳ ፍሪሲሆን የለውም ከማርሺጋ ጎን ለጎን ሁኖ ነው እንዴ አውቶሜቲክ ነው መኪናው

  • @ashusofiyoutube704
    @ashusofiyoutube7046 күн бұрын

    ዬት ነሽ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s6 күн бұрын

    @@ashusofiyoutube704 ዱባይ ነኝ ማማር እፈልግ ነበር ተመጣጣኝ ዋጋ ከፍየ ግን ዱባይ ሠው አጣሁ የሚያሥለምዴኝ እዚያ ደግሞ 8ሺ ድርሀም ይላሉ ብዙ አላሥቸግርም ቶሎ ይገባኝ ነበር

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i7 күн бұрын

    ማሻላህ እኔም ምኞቴ ነው መንዳት

  • @AsAs-ur1go
    @AsAs-ur1go7 күн бұрын

    ሶፉ አስለምዱኝ ማሸአለህ❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @user-bg5mu2wd8x
    @user-bg5mu2wd8x7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bg5mu2wd8x
    @user-bg5mu2wd8x7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-bg5mu2wd8x
    @user-bg5mu2wd8x7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤