WegeGNa Terek | ወገኛ ተረክ

WegeGNa Terek | ወገኛ ተረክ

ይህ ወገኛ ተረክ ነው። ልቦለዶች፣ አጫጭር ታሪኮች፣ ግለ ታሪኮች፣ እውነተኛና አስደናቂ ታሪኮች ውብ ሆነው ይቀርቡበታል::

ስልክ +251907316271
Facebook: facebook.com/PhilosophyET

Пікірлер

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha987749 минут бұрын

  • @ananiateferi
    @ananiateferi3 сағат бұрын

    Keep doing the good work bertu , it's not all about followers the likes do it with passion love u all

  • @biniyamdejene2138
    @biniyamdejene21382 күн бұрын

    Yesenbet kelematen lekekut

  • @biniyamdejene2138
    @biniyamdejene21383 күн бұрын

    Yesenbet kelemat adam reta lekekut

  • @biniyamdejene2138
    @biniyamdejene21384 күн бұрын

    Abo enanete wela aterarekachuh wela yemtemetut mesthaf ajaib new ewneten new keharer new comentu abo benatachuh yesenbet kelematenem ketelubet

  • @biniyamdejene2138
    @biniyamdejene21386 күн бұрын

    ESKAHUN BETAM MERT NACHUH EBAKACHUH YESENBET KELEMAT ADAM RETA LEKEKULEN

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes3097 күн бұрын

    የሆነ ቦታ ስምቸዋለሁ ሙሉውን ብትተርከው ደግሞ የተሻለ ነበር

  • @axumroha
    @axumroha8 күн бұрын

    Betam emiwedewi metsehaf lisema new

  • @Beemenet
    @Beemenet11 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅ተርቱ አባባ ጆብራው መቅኔውን የጠለፉበት በጣም አስቆኛል ጌታን ቆይ ደግሞ ልጨርስው

  • @natnaelalemu-kw8ts
    @natnaelalemu-kw8ts11 күн бұрын

    እናመሠግናለን በርቱ

  • @barkonbiniyam137
    @barkonbiniyam13712 күн бұрын

    Thanx for narrating. But it needs a little but pauses and some base while editing (for upcoming narrations)

  • @temutemu9526
    @temutemu952617 күн бұрын

    ድንቅ ነው ። ቀጣይ

  • @endaletizazu7594
    @endaletizazu759418 күн бұрын

    በእውቀቱ ስዮም መሳሳቱ አልበቃ ብሎ አንባቢም መሳሳትህ ልክ አይደለም። 58ኛ ደቂቃ ጀምሮ ያለው ወግ የበረራ አስተናጋጇ በአደጋ ጊዜ የሚደረግ ጥንቃቄ የምታሰማው አውሮፕላኑ ከመነሳቱ በፊት እንጅ ፕሌኑ ተነስቶ የተደላሰለ በረራ ከጀመረ በኋላ አይደለም ።

  • @AlemMezgebu-x6h
    @AlemMezgebu-x6h18 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv18 күн бұрын

    አዳዲስ ስራ ከምታቀርብልን የጀመርከውን ጨርስልን መጀመሪያ ሰአት ደግሞ ይስተካከል

  • @elsaa6482
    @elsaa648219 күн бұрын

    Inkuan adam retan seten❤

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes30920 күн бұрын

    እረ በጣም እየዘገየህ ነው ምነው የሰው ልብ መሳብ 🤔

  • @gezegeta923
    @gezegeta92320 күн бұрын

    ስለሚያጓጓኝ እስከ ሚያልቅ መስማት ብዙም አይመችም፥፥ ቢያንስ አንድ ሰዕት ወይም ከሀምሳ ደቂቃ በላይ ቢሆኑ፥፥

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris20 күн бұрын

    ምሰጋናዬ ከልብ 🙏🏽

  • @S-G.19
    @S-G.1920 күн бұрын

    Wuyeeee yihen metsaf sewedew! Mirt sira!!!

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia120 күн бұрын

    Enkuwan dehina metah Atikoybin tolo tolo likeklin

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6v20 күн бұрын

    እሰየ መጣህልን የዘመናችን ፍቃዱ

  • @AlemMezgebu-x6h
    @AlemMezgebu-x6h20 күн бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @AlemMezgebu-x6h
    @AlemMezgebu-x6h20 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @FirtunaHabesha
    @FirtunaHabesha21 күн бұрын

    ሀሪፍ ነው ግን 18 ቆየ

  • @ttespictures
    @ttespictures21 күн бұрын

    Dear Sbhat Gebrezgabher,I'm a huge admirer of your work. Your book, "Letim Aynegalgn," has profoundly impacted me and holds a special place in my heart. I have many cherished memories associated with it, and your writing has enriched understanding of the world. and Thank you to the KZreadr for sharing your incredible talent.

  • @ttespictures
    @ttespictures21 күн бұрын

    Great memories ❤❤

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen372022 күн бұрын

    ይመችሽ አባቴ በጣም ስፈልገው ነበር 🙏

  • @yalembrhankelayneh2604
    @yalembrhankelayneh260424 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta92325 күн бұрын

    Thank you for the extended version!

  • @AlemMezgebu
    @AlemMezgebu25 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-qd3kt9ly2r
    @user-qd3kt9ly2r25 күн бұрын

    ere betam eyezegeyachu nw

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia126 күн бұрын

    Welcome gin tolo tolo likekut

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia129 күн бұрын

    The sound is disturbing. Please, if possible, avoid it

  • @user-ki2gi3hq1b
    @user-ki2gi3hq1bАй бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6vАй бұрын

    እናመሰግናለን ፍቃዱን እየተካህ ነው በርታ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923Ай бұрын

    21 Minutes is SMALL... :-) Next Must be 1hr :-) THANK YOU VERY MUCH! You are great narrator!

  • @hiwotgidey8378
    @hiwotgidey8378Ай бұрын

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6vАй бұрын

    አረ እንደው ወንድሞችን እንዳንንቅ እንደው ይሄ ይከብዳል ግንም ያስተምራል ቱቱቱቱቱ

  • @TheWegeGNaTerek
    @TheWegeGNaTerekАй бұрын

    የኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ ይሄኛውን ህይወት ዘንግቶታል። ጋሽ ስብሃት እንዲህ ደፍሮ ባይጽፍ በውቤ በረሃ የነበረውን ሳቅ እና ለቅሶ በዚህ ልክ አናውቅም ነበር።

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6vАй бұрын

    @@TheWegeGNaTerek አስማማለው ልክ ነህ

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mvАй бұрын

    እረ ጠፍተካል ተሳትፎ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6vАй бұрын

    ውይ ደስ ሱል መጣህ

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1Ай бұрын

    ketay

  • @adahgych2016
    @adahgych2016Ай бұрын

    ትረካህ ምርጥ ነው ቶል ቶሎ ፖስትልን

  • @gezegeta923
    @gezegeta923Ай бұрын

    አሁን የመዝገቡ ወደ አዲስ አበባ መሄጃ እየመጣ ነው፥፥ በል ይቺን ቶሎ ቶሎ ጨርስ እና ሌላ ተዘጋጅ(We need 1hr narration at least :-) ) ፥፥ ምን አስበህልናል ቀጥሎ አፍ፣ከሰማይ የወረደ ፍርፍር፣ያመጣል መንገድ ይወስዳል መንገድ ወይስ የስንብት ቀለማትን??? ግን የስንብት ቀለማትን ከጄመርክ ትደነቃለህ ...የግርጌ ማስታወሻው እንዴት ይሆናል? I like your narration and Keep it up!

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031Ай бұрын

    እናመሠግለን🙏

  • @user-zu2xp6cq4i
    @user-zu2xp6cq4iАй бұрын

    ሙዚቃው በዛ

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554Ай бұрын

    እናመሠግናለን ተራኪው ድምፁጨግሩም ነው ❤❤

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mvАй бұрын

    አንደኛ ነክ

  • @rasabeladonay4239
    @rasabeladonay4239Ай бұрын

    Tolo tolo atelakem degmo andun metsehsf satchares lela atelkek sewn gera atagabaw andun cherseh lelawun lekeke betrafa very nice keeps going

  • @gezegeta923
    @gezegeta923Ай бұрын

    I was waiting eagerly 🙂... I noted the length.... Nice...next will be 1hr 🙂 THANK YOU!

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031Ай бұрын

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር 🙏