Cliff Education የከፍታ ትምህርት

Cliff Education የከፍታ ትምህርት

Welcome to Cliff Education with Zelalem! Cliff is dedicated to fostering personal and social development. To achieve this goal, it harnesses the power of KZread as a medium for promoting behavior change, cultivating positive attitudes, strengthening family bonds, supporting healthy child growth, fostering positive emotional well-being, promoting responsible religious perspectives, advocating for the wise use of resources, and exploring related topics. The content incorporates references from various sources, including holy books, science, and philosophy, to cater to a wide range of age groups among its followers and viewers.

Пікірлер

  • @kubraadem5062
    @kubraadem506227 күн бұрын

    yess👍👍💚💛❤🇦🇪

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263Ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን እውነት ነው ለሰው የከበረ ሀብቱ ትጋቱ ነው !!!

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263Ай бұрын

    "ለዋጭና አንቂ ትምህርቶችህን" ሁሌ በትጋት ዜጋን ለመለወጥ ስላለህ ውስጣዊ ፍላጎት በእውነት በነገሮች ሁሉ ክበርልን !!!

  • @tigistAkele-vn6dt
    @tigistAkele-vn6dt3 ай бұрын

    ማስተዋል ያድለን፡

  • @tigistAkele-vn6dt
    @tigistAkele-vn6dt3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation3 ай бұрын

    Thank you

  • @tigistAkele-vn6dt
    @tigistAkele-vn6dt3 ай бұрын

    በጣም ስልቹ ነኝ ሁሌም አዲስ ነገር እፈልጋለው አላማዬን ከግብ እንዳላደርስ የሚያከሽፍብኝ ባህሪዬ ነው ምን ትመክረናለህ እንደዚህ አይነት ሰዎች ጥቂት አደለንም?

  • @cliffeducation
    @cliffeducation3 ай бұрын

    Thank You

  • @hasabtube
    @hasabtube3 ай бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation3 ай бұрын

    Thank you

  • @hasabtube
    @hasabtube3 ай бұрын

    በርታ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation3 ай бұрын

    Thank You

  • @nikostatan
    @nikostatan4 ай бұрын

    👍👍👍

  • @cliffeducation
    @cliffeducation4 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @BeteTibeb-oq2fz
    @BeteTibeb-oq2fz4 ай бұрын

    ወንድም የምወድልህ ግልፅና ጥርት ያለ የሚፈስ አማርኛ ነው የምትጠቀመው ይሄ ደሞ የእውቀትህን ጥልቀት የሚያሳየው ነው በቃ ለኛ ለኢትዮጵያውያን የተሠሩ ፕሮግራሞች ናቸው አንተ የምታቀርባቸው በርታ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation4 ай бұрын

    እረ እግዜር ያክብርልኝ እህቴ፡፡ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash83944 ай бұрын

    please answer my phone?

  • @cliffeducation
    @cliffeducation4 ай бұрын

    እሽ ዛሬ ከሰዓት ደውይ ስራ በዝቶብኝ ነው ይቅርታ

  • @hasabtube
    @hasabtube4 ай бұрын

    ትክክል ❤

  • @hasabtube
    @hasabtube4 ай бұрын

    ምርጥ አቀራረብ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation4 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ጀግናው

  • @ronniez1353
    @ronniez13534 ай бұрын

    Promo-SM 😀

  • @cliffeducation
    @cliffeducation4 ай бұрын

    Thank you

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ

  • @semiragursha9330
    @semiragursha93305 ай бұрын

    Thanks

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash83945 ай бұрын

    best.

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ተጨማሪ የምትፈልጊው ድጋፍ መደወል ይቻላል፡፡

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash83945 ай бұрын

    @@cliffeducation Where can I get your number?

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    0935058855

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash83945 ай бұрын

    @@cliffeducation Thank you.

  • @gttw3me3
    @gttw3me35 ай бұрын

    አስተምህሮትህ ይመቸኛል ብራቮ ብያለሁ ዋው❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ተጨማሪ ድጋፍ ሲፈልጉ አለሁ፡፡

  • @anwarmuhamned6920
    @anwarmuhamned69205 ай бұрын

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶቾን እያስተማርከን ነው ከልብ እናመሰግናለን!

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    አኗሬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ተጨማሪ ከፈለክም አለሁልህ ወንድሜ

  • @aylaayla8233
    @aylaayla82335 ай бұрын

    ❤❤ ጌታ ተባረው

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    አጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ማንኛውንም ድጋፍ ስለምንሰጥ መደወል ይቻላል፡፡

  • @tsedey6121
    @tsedey61215 ай бұрын

    ብሮ ቋንቋህ የነብስ ነው አመሰግንሀለሁ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @tsedey6121
    @tsedey61215 ай бұрын

    ንገርልኝ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash83945 ай бұрын

    What kind of book we read?

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    ብዙ መጻሕፍት መጠቆም ይቻላል፡፡ እኔ ግን መጽሐፍ አልመርጥም፡፡ ለማንኛውም ደውለን መመካከር እንችላለን፡፡ ምክንያቱም አንባቢ ያለውን የማንበብ ደረጃ መለዬት ስለሚቀድም ነው፡፡ ደውሉልኝ፡፡ አመሰግናለሁ

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash83945 ай бұрын

    @@cliffeducation Where can I get your number?

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    @@tsehayenegash8394 0935058855

  • @Abyssiniaflavor2006
    @Abyssiniaflavor20066 ай бұрын

    መሰረታዊ ህይወትን ለመቀየር የሚያስችል ትምህርት ነው።

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ተጨማሪ የምደግፈው ካለ መደወል ይቻላል፡፡

  • @melakubelachew
    @melakubelachew6 ай бұрын

    ለውጥ ሂደት ስለሆነ አንጻራዊ ሁኔታዎችን አይፈልግም ? ለምሳሌ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ ለማምጣት የተረጋጋ ሀገር, ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል,የተረጋጋ ፖለቲካ, የተረጋጋ ህዝብ,የተረጋጋ የገበያ ሁኔታ ያስፈልጋል ፡፡ስለዚህ በዚህ ሁኔታ ለውጥ ተአምር ካልሆነ ወንጀል ካልሰሩ የኢኮኖሚ ለውጥ ማምጣት እንዴት ይቻላል ፡፡የብዙዎቻችን ችግርና የጭንቀትና የጤና ችግር ውጥረት ነው፡፡ ገቢያችንና የኑሮ ፍጥነት የገበያ ግሽበት ፈጽሞ አይገናኝም ፡፡በዚህ ሁኔታ ለውጥ ካለ ጠቁመን ተአማኒ የሆነ ከሁኔታዎች ጋር የተጣጣመ ፡፡የኢኮኖሚስት ጥያቄ ነው እንደማትለኝ ተስፋ በማድረግ ነው ሁሉንም ስለምትዳስስ ፡፡

  • @melakubelachew
    @melakubelachew6 ай бұрын

    ለመለወጥ ለውጥን የሚደግፍ ሁኔታ ,የመንግስት አስተዳደር ,ተስፋ ሰጪ ሀገር አያስፈልግም ? ሰዎች ከነበሩበት ሁኔታ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ የገፋቸው የመንግስት ለውጥ ,የዘረኝነት ግፊት,ወዘተ ከሆነስ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ምንም ማድረግ ከበደን እኮ! ተጨማሪ የምደግፈው ካለ መደወል ይቻላል፡፡

  • @Girumfgdth
    @Girumfgdth6 ай бұрын

    ተባረክ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የማግዘው ካለም በቀጥታ መደዋወል ይችላሉ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የማግዘው ካለም በቀጥታ መደዋወል ይችላሉ

  • @tsedey6121
    @tsedey61216 ай бұрын

    ክበርልኝ ብሮ አመሰግናለሁ ወገኔ ሆይ ወዴት ናችሁ አሉባልታውን ትታችሁ ይሄን የመሰለ የአእምሮ ምግብ ተመገቡ❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ተጨማሪ የምደግፈው ካለ መደወል ይቻላል፡፡

  • @legessehailu8690
    @legessehailu86906 ай бұрын

    ምርጥ ምክር 🎉🎉🎉

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የማግዘው ካለም በቀጥታ መደዋወል ይችላሉ

  • @user-bg9kl8jy5y
    @user-bg9kl8jy5y6 ай бұрын

    Enmsgenlen kelb ❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የማግዘው ካለም በቀጥታ መደዋወል ይችላሉ

  • @user-bg9kl8jy5y
    @user-bg9kl8jy5y6 ай бұрын

    Kelb enmsgenlen betam tekekel nhi❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የማግዘው ካለም በቀጥታ መደዋወል ይችላሉ

  • @antenehamaremengestu
    @antenehamaremengestu6 ай бұрын

    ጥሩ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ለመጥቀስ ስታስብ አትፍራ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ጥሩ ኮሜንት ነው፡፡ ተጨማሪ ካለ?

  • @HelenWase-nj7ef
    @HelenWase-nj7ef6 ай бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ሄለንዬ፡፡ ሌላ የማግዝሽ ከአለ?

  • @gedionsirugeta152
    @gedionsirugeta1526 ай бұрын

    Interesting

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @lewamneguse8546
    @lewamneguse85467 ай бұрын

    Impressive

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-nk1pf6rb6c
    @user-nk1pf6rb6c7 ай бұрын

    በርታ ጀግናዬ።

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    እንዴት ነው ወደኽዋል?

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm7 ай бұрын

    ተባረክ አንተ ድንቅ ሰው!!! ብቃትና ችሎታ የታደልክ ለሌሎች መቆ አቅም የምትሰጥ ጀግና በርታ ።!!!

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ኤርሚ፡፡ የማግዝህ ነገር ካለ ደውልልኝ፡፡

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    ያለህበትን አካባቢ ልትነግረኝ ትችላለህ? ለመረጃ ነበር፡፡ አመሰግናለሁ

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm7 ай бұрын

    አዎ ያለውት ህዚው አዲሰ አበባ አሰኮ አካባቢ ነው ።

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @tsedey6121
    @tsedey61217 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    የዘወትር ደንበኛዬ የማግዘሽ ካለ መደወል ይቻላል፡፡

  • @tsedey6121
    @tsedey61217 ай бұрын

    ❤❤❤❤ አመሰግንሀለሁ ብሮ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ፡፡ ሌላ የማግዝህ ነገር አለ?

  • @user-mq4wb7sv8q
    @user-mq4wb7sv8q7 ай бұрын

    This is very important that everybody could benefit from cliff education. Thank you keep it up.

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የማግዘው ካለ በግል መደወል ይቻላል፡፡ ደግሞ ለመረጃ ያሉበትን አካባቢ ሊነግሮን ይችላሉ?

  • @nuhanuha5206
    @nuhanuha52067 ай бұрын

    Zolaaa😊🎉🎉🎉

  • @amirashemsu
    @amirashemsu7 ай бұрын

    Be green temehert bet le sementegna ena le sedestegna kefloch lesetehen genbi meker keleb enamesegnalen

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ አሁንም የማግዘው ካለ መደወል ይቻላል፡፡ ከጎንሽ ነኝ፡፡

  • @user-wk8cw3ho1s
    @user-wk8cw3ho1s7 ай бұрын

    Batam das ylal

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm7 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ብቃት የተላበሰክ ጀግና ሰው በርታ ።

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የማግዘው ካለም በቀጥታ መደዋወል ይችላሉ

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm7 ай бұрын

    ጠለቅ ያሉና በጣም ምርጥ ሀሳብ ያለው የሚገርም ኘሮግራም ነው። በርታ!!!

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ የማግዘው ነገር ካለ መደወል ይቻላል

  • @mohammedsheo8993
    @mohammedsheo89937 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ምክር አሪፍ ነው

  • @cliffeducation
    @cliffeducation7 ай бұрын

    ተጨማሪ የሚፈልጉት ድጋፍ ካለ መደወል ይችላሉ፡፡

  • @tsedey6121
    @tsedey61217 ай бұрын

    እናመሰግናለን ብሮ ትምህቶችህ በደንብ ሰርተውኛ በሚገባ ቋንቋ ነው የታስተምረ ከጥሩ ትህትና እና ተግሳፅ ❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @cliffeducation
    @cliffeducation6 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልገው ካለ?

  • @Addis587
    @Addis5878 ай бұрын

    ይቅርታ የነፍስ ማጠቢያ ሳሙና ነው

  • @tsedey6121
    @tsedey61218 ай бұрын

    ብሮ እናመሰግንሀለን ክላሲካሉ ያንተን ድምፅ ውጦታል ለመረዳትም ያስቸግራል ብትችል ድምፁ ቀነስ አድርገው በተረፈ ትውልድን እየቀረፅክ ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ፀጋ ጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @cliffeducation
    @cliffeducation5 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @ermiasdegefa4239
    @ermiasdegefa42398 ай бұрын

    Zola በእውነት ወደ እራሴን እንድመለከትና እንድፈትሽ ስላደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ ፣ በርታልን ::