//ዙረት//የጣሊያኑ ካስቴሊ ሬስቶራንት እና አስገራሚዋ አዲሷ ፒያሳ ... //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

መቅደስ ፒያሳ የሚገኝው ካስትሊ ሬስቶራንት ተገኝታ የተለያዩ የጣሊያን ምግቦች አሳይታናለች።
In today's captivating "Zuret" segment, Mekdes explored the delectable offerings at Castelli Restaurant in Piyasa, showcasing a variety of mouthwatering Italian dishes.
ዙረት የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ ቦታዎችን የሚያስቃኝ መረጃ እየሰጠ መዳረሻዎችን በአዲስ መልክ በማቅረብ የሚያዝናና ፕሮግራም ነው።
Zuret" is your go-to for fascinating info on existing and new places, presented in a fun and fresh style. Come along as we explore destinations in exciting new ways!
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 71

  • @user-kf8cl3kt4y
    @user-kf8cl3kt4y8 күн бұрын

    I and my husband love castle the food is amazing and the place so clean!❤❤❤

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w8 күн бұрын

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ኢትዬጵያን እወዳታለሁ ግማሽ እድሜን የኖርኩት የተወለድኩት የተማሬርኩት ኢትዬጵያ ነው 25 አመት 🎉ግማሽ እድሜዬን ደግሞ የኖርኩት USA 24 አመት ነው 49 አመት ልሞላኝ ነው

  • @user-ub3hj9mo2t

    @user-ub3hj9mo2t

    7 күн бұрын

    ግን ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n7 күн бұрын

    ሂጂ ሂጂ ኢትዮጵያ ወደፊት አትቁሚ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst5008 күн бұрын

    Mekdi, I feel better when I see you guys! Thank you for talking hope! Addis Abeba is getting so attractive!!!

  • @babe535
    @babe5358 күн бұрын

    የሰፈራችን ውዱ ምግብ ቤት እና ሳይለንት ቤት ነው

  • @kliensilva9240
    @kliensilva92404 күн бұрын

    In the 80s I used to go down and up to my school along that same road by Castelli. I remember my stomach churning from the aroma of flavory food belched out by the restaurant's chimney. You could see diplomatic vehicles parked out by the road. All these years I had never seen the inside of the restaurant beyond the door. Thank you EBS for letting us have a glimpse of this famous restaurant.

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu7118 күн бұрын

    እንደ ቅርስ ሊጠባቅ የሚገባ ቤት

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh56036 күн бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ከብዙ አመት በህዋላ ካስቴሌን በማየቴ በአሁኑ የግንባታ ሁኔታ እንዳለ በመሆኑ ያለው ጥሩ ነው በብዙ ትዝታ ወድህዋላ ሄጃለሁ ::በቤተስብም ደረጃ በጣም የሚታወቅ እና የተወደደ ነው ::እዚህ ላይ ጣልያን በሌላ ጎኑ ባለወለታ እና ብዙ ስልጣኔዎችን ያስተማረች እንዲሁም ከጦርነቱ ባሻገር ለስራ የመጡ ኡትዮፅያም የተወለዱ አገራችን እንሄድም ብለው እትዬፅያን ሀገራችን ነች ብለው ቤተስብ መስርተው እየኖሩ ነው ይህንን ብዙ ስው ያውቃል ::ተወዳጅ የሆንውንም ፖስታ ለኢትዮፅያውያን ያስተማሩ ጣልያኖች ናቸው ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል በጥቅሉ Saluto alla famiglia del castell🫶

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66068 күн бұрын

    God is good ❤❤❤

  • @buonavita4175
    @buonavita41758 күн бұрын

    this is my favorite place i go almost everyday

  • @user-vs9rg3gm1s

    @user-vs9rg3gm1s

    8 күн бұрын

    what country you from?

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n8 күн бұрын

    Mekedii like vegetable because she is vegetarian and she like to keep herself health

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel84827 күн бұрын

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን መቅዲ 🥰

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe87687 күн бұрын

    Wow, ero un utente quando ero in Etiopia. Il tuo cibo è davvero delizioso. Castelli è il mio ristorante preferito 😋😋

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa22358 күн бұрын

    Sorprendente . grazie per averci fatto conoscere questa fantastica famiglia e ristorante. non lo sapevo.

  • @jaefer
    @jaefer8 күн бұрын

    ከአያቴ ጀምሮ እስከ እኔ የልጅ ልጆቹ ፒያሳ ኑረነል አንድም ቀን ገብተን አነቅ እንደ ጣር የምንፈራው ቤት እእእእእእ ብርርርርርርርር

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    8 күн бұрын

    እኔ ደሞ ፒያሳ አካባቢ ብኖርም አላውቀውም እኮ 😅

  • @Seada4756

    @Seada4756

    8 күн бұрын

    😂

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    8 күн бұрын

    እውነት ነው። በጣም ውድ ስለሆነ የውጭ ሰዎችና ከዉጭ የመጡ አበሾች ነበር የሚመገቡበት።

  • @user-kf8cl3kt4y
    @user-kf8cl3kt4y8 күн бұрын

    I really missed Castlle

  • @winniekifle6705
    @winniekifle67057 күн бұрын

    My favorite restaurant

  • @user-hm9sk8zc8z
    @user-hm9sk8zc8z8 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu18688 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @TaybaAden
    @TaybaAden8 күн бұрын

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahel6046
    @rahel60467 күн бұрын

    የሆነ ጊዜላይ ፓስታ በልቻለሁ እዚህ ቤት በጣም ሐሪፍ ነው

  • @bethelhemmitiku
    @bethelhemmitiku8 күн бұрын

    First

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin40968 күн бұрын

    La famiglia castel bravissimi

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos87688 күн бұрын

    Wow. I was there long ago how is the price now? Before 25 years the price were not cheap. Starter primo, secondo.

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo38158 күн бұрын

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @user-NT1220
    @user-NT12208 күн бұрын

    መቅዲየ ቀጣይ ሳምንት አስጎብኝኝ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku57138 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @monegoncco
    @monegoncco8 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️👏👍👌

  • @YoditHizekiel
    @YoditHizekiel2 күн бұрын

    Perhaps things have changed… 14 years ago I went with my family and faced discrimination for being Ethiopian in the land of my birth. We had waited until they opened, and when we went in, the gentlemen there insisted that we speak in Amharic not in English though he was white. I thought it strange especially since there were some none Ethiopians behind us (white) also waiting to come. He told us that they could not accept us as we had kids with us and that they don’t have space for kids. We left. I confirmed it was due to us being Ethiopian when I called them after we left and with my most American accent I asked to come to the restaurant with my kids. I was welcomed with open arms- including my kids. Strange that when they could see me they don’t have space for kids, but when they can’t see me they have space for us all. I have not returned since, but heard from many others that there is clear, well-known discrimination in this restaurant. Again I hope things have changed…but for me, this is a painful place and I still don’t intend to return.

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile54068 күн бұрын

    ፒያሳችን ❤

  • @azebmelkie7284
    @azebmelkie72848 күн бұрын

    በጣም ይገርማል ካልተሳሳትኩ ቮልቮ ነበር ስሙ ከ40 አመት በፊት ከካርሌቶ ጋር ሲሰራ ነበር የማውቀው ብዙም ለውጥ የለውም አልካቴል የሚባል ድርጅ ት ሰሰራ በወር ሁለቴ ለbusiness lunch አንሄድ ነበር ምግባቸው ከነሸራተን ይበልጥ ነበር

  • @buonavita4175
    @buonavita41758 күн бұрын

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ShimelisDessalegn-ow8no
    @ShimelisDessalegn-ow8no8 күн бұрын

    Starter Primo Secondo Desert eyetebale beyetera new yemibelaw

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin40968 күн бұрын

    Che meraviglia vero avisetare presto

  • @sem4043
    @sem40438 күн бұрын

    የኔ ፒያሳ😢

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos87688 күн бұрын

    How is the price now? Before 25 years it was too much.

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    8 күн бұрын

    Multiply the then price by 125.

  • @buonavita4175
    @buonavita41758 күн бұрын

    I'm here almost every day

  • @SintayehuEshetu-hg8us

    @SintayehuEshetu-hg8us

    7 күн бұрын

    እረ አንድ ቀን ይጋብዙኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ

  • @Son_of_Waaqaa
    @Son_of_Waaqaa8 күн бұрын

    EBS Non Ethiopian ሰዎችን በEnglish ብታዋሯቸው ምናለበት 🙄 በዛው ትለምዳላችሁ 😉!

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku59093 күн бұрын

    Those attending in this hotel are affluents who have amassed fortune either by plunder or corruption. Of course such mega rich people, and icons like Teddy Afro may not be lumped with these big time tugs frequented sumptuous Castelli Hotel whose exorbitant price tag shielded the down outs from having good time in Castelli.

  • @askme7620
    @askme76208 күн бұрын

    መቅዲ አስተናጋጁ የምግቡን ስም ሲዘረዝላት የሰደባት አይነት ነው አመለካከቷ😁 አባቴ ለኔ ትክን ያለች ሽሮ አምጣልኝ ከተሰነገ ቃሪያ ጋር🌶 ።

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    8 күн бұрын

    ፍርፍር ልትል ነበር፤ ወይም በያይነቱ 😅

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    8 күн бұрын

    😂🤣🤣👍

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken5818 күн бұрын

    አላሙዲ ደምበኛነው

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    8 күн бұрын

    አላሙዲማ ቤቱን አዘግቶ ከአሽከሮቹ ጋር ነበር የሚበላው ። የአመት ሂሳባቸውን ይዘጋላቸው ነበር መሠለኝ

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    8 күн бұрын

    አላሙዲማ ይህ ሲያንሰው ነው።

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu57807 күн бұрын

    Woww❤❤❤

  • @AddisInnovation
    @AddisInnovation8 күн бұрын

    Everything about the antique restaurant is wonderful. However, I am concerned that despite being open for 67 years, the owner still doesn't speak fluently the country's official language. It's important to respect the country where you live and do business by learning the language. you should speak Fluently. Thank you.😏

  • @kamilaindirisindiris
    @kamilaindirisindiris8 күн бұрын

    ሙጅመሪያስላምይበልጣልል።ህዝብየሞተ።ብልጭልጭምንምአያርግንልንም።።ኡላህያንሳህአብይይይይያርብይይይ

  • @YA-rh4vi
    @YA-rh4vi7 күн бұрын

    I am wondering though, where does Ethiopia get all this money from ?

  • @worldcomparision

    @worldcomparision

    7 күн бұрын

    I'm from Ethiopia and i don't e either

  • @fate5009
    @fate50097 күн бұрын

    We want the old piasa

  • @user-nz2dh4ui1p
    @user-nz2dh4ui1p8 күн бұрын

    የሀበሻ ጥላቻቸው ጥግ ድረስ ነው ።እና በፊት እናደድ ነበር መፍረስ አለበት ብዬ ሁሉ ብዬ እከራከር ነበር እውነት እዚህ በምኖርበት ቦታ ገንዘብ ብቻ ይኑርሽ እንጂ እትና ነው እትና ናት የሚባል ነገር የለም ከፍ ዝቅ ብለው የሚያስተናግዱት ለዛውም ሀገርህ ሳይሆን ይሔ ሀገሪ ላይ ተቀምጦ ሰው እየመረጡ ነው የሚያስገቡት እውነት ምንም ሰው ሪዘርፍ ሳያዝ ሀበሻ በመሆነህ ሞልቷል ይሉሓል ይሔ ጥላቻቸውን ነው የሚያሳዩህ የእውነት እደውም መፈረስ ነበረበት ብዬ ነው የማምነው ፒያሳን እንዴ አልፎ አልፎ አጋጣሚ ሳይ በቪድዮ ይህንን የዘረኛ ቤት የእውነት እናደዳለሁ ።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp8 күн бұрын

    አይ መቅዲ..የምግብ አይነት "ቦሊቴሊ" ሲላት የቦሌ ታክሲ ልትጠራ ነበር 😂

  • @alhameduabredu1175

    @alhameduabredu1175

    6 күн бұрын

    ቴላቴሊ ነው ያልኳ

  • @forgetmenot4
    @forgetmenot48 күн бұрын

    አሽቃባጭ ሁላ ሆዳም ጠብቂ EBS ሰው እየተፈናቀለ እናንተ ታሽቃብጣላችሁ።

  • @worldcomparision

    @worldcomparision

    7 күн бұрын

    Its good 👍 that people are moving to another place

  • @noelyemane7494
    @noelyemane74948 күн бұрын

    ታሪካችንን ለማጥፋት እንጂ ስንት እንቲክ ትልቅ ታሪክ ያላቸው ፈርሰዋል ካስቴሊንም ያላፈረሱት ፈረንጅ ማምለክ ስለምንወድ እኮ ነው

  • @gobenadachew3791
    @gobenadachew37918 күн бұрын

    ebs. ebc

  • @tsehaytenkirtsehaytenkir5290
    @tsehaytenkirtsehaytenkir52908 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі