ዙቤይዳ - አልሐምዱሊላሂ ደህና ናት - ትዕይንተ መጽሐፍት

አልሐምዱሊላሂ ደህና ናት - ዙቤይዳ - ትዕይንተ መጽሐፍት
ደራሲ አሌክስ አብርሃም / ተራኪ ደረጄ ሀይሌ
#Zubeida #ዙቤይዳ

Пікірлер: 19

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Жыл бұрын

    የሚገርም አተራረክ የሚገርም ትወና እናመሰግናለን

  • @subscrib8235
    @subscrib82354 жыл бұрын

    ደርዬ አባቴ

  • @yaredsolomon7614
    @yaredsolomon76143 жыл бұрын

    ዙቤይዳ አሌክስ አብርሃም ምርጥ ደራሲ ነው! ***** የበለጠ ደረጄ ሀይሌ የምወደው ጋዜጠኛ አምባቢ አዋቂ ሰው ሲተርከው መስማት እንዴት ደስ ይላል! አልሃምዱሊላህ ኑሩልን ተመችቶኛል ❤

  • @seblea2090
    @seblea20904 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል በደረጄ ሲተረክ ማሰብ ነው

  • @mikisenta6556
    @mikisenta65563 жыл бұрын

    ደሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዋው ደስ የሚል ነበር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Жыл бұрын

    ድንቅ አተራረክ ደሬ ከነክሊፑ ሁሉም እንዳንተ በክሊፕ የታገዘ ቢሆን !!!

  • @hamdiyashure786
    @hamdiyashure786 Жыл бұрын

    Gobez bertu merta nw enrasu ye rase tarik tezz alegn

  • @gggg6719
    @gggg67194 жыл бұрын

    wow i read this book a year ago all the characters asigned r like i figured out and it is the amasing DEREGE who is narrating it i love it

  • @hayatuabdala2210
    @hayatuabdala2210 Жыл бұрын

    Part 2 yalwum pils

  • @Wwerasdf-td2qt
    @Wwerasdf-td2qt2 ай бұрын

    ሆዴን አባባው እኮ ያአሊ😥

  • @user-xd7hc9bs5h
    @user-xd7hc9bs5h4 ай бұрын

    ውይ ፍቅር እያለ ሰው ያመዋል😢፡፡

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Жыл бұрын

    ቀጣይ ክፍል ቢዘጋጅ ጥሩ ነው ጓደኛው እረድቶት ሕይወቱ አንድ እርምጃ ቢቀየር

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Жыл бұрын

    አይ ፍቅር በጣም ያሳዝናል ምስኪን የገአዱ አለም ታሪክ ነው

  • @hussenkemal7723
    @hussenkemal77234 жыл бұрын

    sint gize nw yayewut be geta yimigerm tsihuf yemigerm girma moges yalew dimts dare yihe ke lay yemiset meklit beka litegbew alchalkum

  • @kalleawaddimedia
    @kalleawaddimedia Жыл бұрын

    የመፅሐፉ ታሪክ ይሄ ብቻ ነው???

  • @amenking7450
    @amenking74502 жыл бұрын

    ቢቀጥል መልካም ነው

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Жыл бұрын

    አይ ፍቅር ምእናባቱ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Жыл бұрын

    ይሄ መልእክት ማስታወቃያ ሰላም ሀፒ ፋሚሊ ብላ ለጀመረችው ሴት ነው እውነት ካለጉራማይሌ መሰልጠን የለም የተለፋበትን ቋንቋችንን አታብላሹት የእንግሊዝ ባሮች የቋንቋ ቅኝ ተገዢዎች :: " ጥርት ባለ ቋንቋ " ሰላም ደስታኛ ቤተሰብ ብትይ " ድርጅታችሁስ " ደስተኛ ቤተስብ ቢባል " ?? ዝቃጮች

Келесі