ዙቤይዳ. . . አልሐምዱሊላሒ ደህና ናት/ ደራሲ አሌክስ አብርሃም /ተራኪ የእሰይነሽ ልጅ/Alex Abirham

Ойын-сауық

#ዙቤይዳ. . . አልሐምዱሊላሒ ደህና ናት/ ደራሲ አሌክስ አብርሃም /ተራኪ የእሰይነሽ ልጅ/Alex Abirham 1
ETHIOPIAN NARRATION
#SHORT STORY BY ALEX ABIRHAM
For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button

Пікірлер: 9

  • @lidiyaabate8255
    @lidiyaabate82553 жыл бұрын

    ምርጡ ተራኪ አተራረክህ ከድምፅህ ጋር ልብ ዉስጥ ይገባል ታሪኩ በርታ ወንድሜ ታዲያ ተከታታይ ትረካ ስታቀርብ ቀጣዩ ቶሎ ቶሎ ይቅረብልን

  • @shewiteg4203
    @shewiteg42033 жыл бұрын

    Thank you so much!!! Happy Sunday

  • @belayesweet946
    @belayesweet9463 жыл бұрын

    Ekni dehin metacehu

  • @ermiasgetenet24
    @ermiasgetenet24 Жыл бұрын

    4

  • @asnakeastede1406
    @asnakeastede14062 жыл бұрын

    Ketaye kefel

  • @ambaw1004
    @ambaw10043 жыл бұрын

    “አልሐምዱሊላሒ ደህና ናት" የኪነጥበን ልህቀቱን ለዕንደኛ ታናናሽ ላሉ ሠዎች የምታስጠልል ዋርካ ፤ ወንድሜ ትንፋሸ ወ ድምፅህ ዓለማድነቅ አይቻልም:- የድምፁ ጥራትም አጀብ ነዉ ፤ ደረጀ ኃይሌ ይመስለኛል *arts Tv* ላይ በምስል ታክሎ ሰርተዉት ነበር መሰለኝ:- ግን ይሄ የአንተ ሥራ በምዕናብ ዓለም እዚያው የሚወስድና ልክክ ያለ ልክ የሆነ ሥራ ነዉ ፤ እውነቱን ለመናገር ታሪኩን ሙሉ በሙሉ ዘንግቼዋለሁ እንደአዲስ ነዉ የማደምጠዉ ስራ እንደዚህ በጥራት ሢሰራ ደስ ይላል ዓማኑኤል የምንልከው ያበደ ትረካ ነው ከሰላምታ ጋር አምባዉ ደሣለኝ

  • @segenetmedia

    @segenetmedia

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ አምባው

  • @AffectionatePoodle-tj2ct
    @AffectionatePoodle-tj2ct3 ай бұрын

    የእሴይነሸ ልጅ የልቤ ኮ ነህ

  • @sofyaebrahim4149
    @sofyaebrahim4149 Жыл бұрын

    ጭብጡን

Келесі