እነዚህ ቃላቶች ከሴት ልጅ ከሰማህ ፍቅርህ መግለጽ እና የኔ ናት ማለት ትችላለህ በርግጠኝነት |yod house

#relationshipadvice #forman #yodhouse
#datingadvice
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#datingcoach
#relationshiptherapy
#psychologicaltips
#forman
#lovecoaching

Пікірлер: 62

  • @bariulfina5616
    @bariulfina5616 Жыл бұрын

    I received your teaching. Thanks continue

  • @MesayElias-ln8qe
    @MesayElias-ln8qe Жыл бұрын

    ጡሩ ትምርት ነወ ❤thankes

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 Жыл бұрын

    ዝተፈቐረ ኣምላኽ ናይ ፍጥረታት ንጉስ ህይወትኪ ይባርኻ ሓፍተይ በዛ ሓሳብኪ ፈዊስክና ህይወትና ኣለምሊምኪዮ የቐንየልና🙏🙏🙏

  • @gabeseifden6043
    @gabeseifden6043 Жыл бұрын

    Thank you Yod house please keep it going 🎤🎤🎤🎬🎬🎬

  • @girmadawdali4689
    @girmadawdali4689 Жыл бұрын

    ሀሳብሽን በደምብ articulate አድርገሽ ነው የምትገልጪው። ጎበዝ ነሽ፣ በርቺ፣ በእውቀትና በምክንያት የሚያስብ ወጣት / ማህበረሰብ በመፍጠር የበኩልሽን ድርሻ እያበረከትሽ እንደሆነ መረዳት ይቻላል። እናመሰግንሻለን

  • @yodhouse2713

    @yodhouse2713

    Жыл бұрын

    አመሰግናለው❤

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom42 ай бұрын

    Thank you

  • @taffesseabebe9601
    @taffesseabebe9601 Жыл бұрын

    በንፅፅር ያቀረብሽው በትክክል እውነት ነው በሰዎች ሂወት ያለ ነው በአንዱ የሂወት መንገድ ለረዥም አመት ተጉዤ በጣም ተጎድቻለሁ ጥሩ አስተማሪና የሂወት መንገድ ቀያሽ ትምህርት ነው በርቺ

  • @AejetaFufa-gp2so
    @AejetaFufa-gp2so Жыл бұрын

    መልካም ትምህርት ሆኖ አግኝቻለሁ።ቀጥይበት!!

  • @TeameMehari-dc6sy
    @TeameMehari-dc6sy8 ай бұрын

    Wow thanckyou my sister respect ❤

  • @sitotawteruneh3950
    @sitotawteruneh3950 Жыл бұрын

    ማሬ የምታነሻቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው አስተያየት ባክ ግራውንዱን አስተካክይ ድምፁንም እደዛው ወጭ አትፍሪ ይበጥል ዘመናዊ ለማድረግ ሞክሪ ስለምክሮችስ እናመሰግናለን

  • @tesfayeferede
    @tesfayeferede Жыл бұрын

    ❤❤ዮዲየ እናመሠግናለን❤❤

  • @user-tn3hn1jl2x
    @user-tn3hn1jl2x5 ай бұрын

    Thakyou yod❤

  • @user-dw5ld7ei5p
    @user-dw5ld7ei5p9 ай бұрын

    ❤ የሳይኮሎጅ መምህር ብዬሻለሁ ።በርች አዳዲስ ነገር አምጭልን።❤

  • @jemalhassen
    @jemalhassen6 ай бұрын

    ዮዶ ትክክል ነሽ የምር እዉናት ነዉ፡፡

  • @BirukBiruk-ew2hx
    @BirukBiruk-ew2hx10 ай бұрын

    ትምርትሽን ወድጄዋለው

  • @user-qd5lq8cd5t
    @user-qd5lq8cd5t7 ай бұрын

    Fetar kanchigar yehun wub Yehone asabe new enameseginalen❤❤❤❤

  • @amedieassefa6453
    @amedieassefa6453 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ።

  • @user-cq4mq8qq3c
    @user-cq4mq8qq3c Жыл бұрын

    ትለያለሽ ❤

  • @Ethiopiamusicmasters
    @Ethiopiamusicmasters Жыл бұрын

    Y❤❤❤ this inside love of me idea

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Жыл бұрын

    ዮዲት እንዴት ነሽ ? በርቺልን

  • @befekadumoreda1841
    @befekadumoreda1841 Жыл бұрын

    U are VIP !!!

  • @ConfusedCat-zx4tl
    @ConfusedCat-zx4tl2 ай бұрын

    Temechtognal❤❤

  • @user-zq5wg8lk1v
    @user-zq5wg8lk1v Жыл бұрын

    Realy

  • @berhanearayaselasie9913
    @berhanearayaselasie9913 Жыл бұрын

    ኣስፈላጊ ትምህርት ነው ደግሞ ለምግለጽ የምትጠቀሚበት ጥበብ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ከኣስመራ

  • @tesfaytesafy2122
    @tesfaytesafy2122 Жыл бұрын

    👍👍

  • @afartoday
    @afartoday Жыл бұрын

    ❤❤

  • @edriissiraaj40
    @edriissiraaj40 Жыл бұрын

    Arif

  • @ethiopiaraya717
    @ethiopiaraya717 Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ወደጀዋለሁ ፍቅርኛዬ ውጭ ሃገር ናት ቃል ተግባብተናል ነገር ግን ድንገት የኔ አለመሆኗን ነገረችኝ እራሷን ዝቅ አድርጋ ትወቅሳለች እንደገና ራሴን ፈልጊ ያላገኘሁ ነኝ ሰለዚህ ተወኝ ትላለች ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳብሽን በግል አካውንቴ ስጭኝ

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 Жыл бұрын

    💞💞💕💞

  • @temuman4966
    @temuman4966 Жыл бұрын

    yodit and neger liteyksh koy gin anch baletidar aydeleshm mlt hule endezh aynet videio sitlek ??

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын

    🥰❤👏👍

  • @berhanuabebe4273
    @berhanuabebe4273 Жыл бұрын

    ምችት ብሎኛል

  • @AbdisaHussa-up7rg
    @AbdisaHussa-up7rg Жыл бұрын

    ዳስ ይላል በታም ትያቀ ግን እየዋደደችም የበተሰቡዋ ሃሰብ ብቻ ምትቀበል ከሆነችስ???

  • @user-qd9pv7hi8e
    @user-qd9pv7hi8e Жыл бұрын

    አንችም እስኪ ሰለ ፍንጪት ሴት ምን ፈላጊ ናት ?ንገሪኝ በተረፈ ለምትሰጩ ትምህርት አድናቂሽ ነኝ።

  • @solomonhaile4360
    @solomonhaile43604 ай бұрын

    ቄስ,ብትሆኝ ኖሮ ሁሉም ወንዶች ሚስት አጋብን እያሉ ያሰቸግሩሽ ነበር,በጭሩ ምክርሽ,ዘላቅና ቀና ነው ተበረክ::

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 Жыл бұрын

    Tiru hasab new

  • @user-cq4mq8qq3c
    @user-cq4mq8qq3c Жыл бұрын

    በአካል ከማላውቃት ፍቅረኛዬ ጋር ረጅም ጊዜ ብናሳልፍም በቤተሰብ ምክንያት ልርቃት ብወስንም እድትርቀኝ አልፈልግም በማለቷ ድጋሚ ወደሂወቷ መለሰችኝ ከብዙ ቆይታ ቡሀላ ቤተሰብ ሽማግሌ ላክ ካልተቀበሉክ ወደነሱ ነኝ አለችኝ ምን ላድርግ

  • @mohammedghareeb3801

    @mohammedghareeb3801

    Жыл бұрын

  • @user-cx7tn7mx7b

    @user-cx7tn7mx7b

    Жыл бұрын

    ተዋት የሴት ሞልቶ ተርፎ ችግሩ የወንዱ ነው ከሴቶች ወንዶች ቁጥሩ በጣም ያነሰ ነው

  • @Yiehyes

    @Yiehyes

    10 ай бұрын

    የኔ ደግሞ ሁለት ወልደናል ነገር ግን እሷ በጾም ወቅት እኔ መሬት ከተኛሁ ይንቀኛል አብረን በመኪናዬ ስንሄድ አያናግረኝም በምርቃቴ አበባ አልሰጠኝም የሚሉ ነገሮችን በሽማግሌዎች ፊት ተናገረች እናም እኔም ለተወሰነ ግዜ ለብቻዬን መሆን አለብኝ አለች እናም የሷን ምርጫ ተቀብዬ እየኖርኩኝ ምን ተመክሪኛለሽ በዛም ላይ የልጆቼ ነገር ያሳስበኛል ከዘ

  • @Ethiopiamusicmasters
    @Ethiopiamusicmasters Жыл бұрын

    Thus road

  • @miftaabdo3297
    @miftaabdo3297 Жыл бұрын

    ዉነትሽኖ አነን የግተመግን ነገር ነው ❤❤ ከልበኖው የምሎው

  • @jimy1069
    @jimy1069 Жыл бұрын

    U Ladies,be honest and tell your man whatever u feel direct instead of going around which men don't like in most cases,to love is not for men to express, don't make mistake, by always expecting men to understand u,u need to understand him too.

  • @yodhouse2713

    @yodhouse2713

    Жыл бұрын

    አዋ ልክ ነህ....!!!

  • @tenawtadesse6153
    @tenawtadesse6153 Жыл бұрын

    Be wust melish

  • @abdelakelifa1959
    @abdelakelifa1959 Жыл бұрын

    መባዳትደስሲለኝ😮😮😮😮

  • @hiderali8678
    @hiderali8678 Жыл бұрын

    ጎረቤቴ ጋ አንድ አመት ሞላን ሀለታችንም ተፈራራን ባሏ ውጭ ነው የሚኖረው ምልክቶቹ ከብዙ ብጥቂቱ ይታዩባታል ከባሏ ጋ በስልክ ሰላም የላትም ምን ላድርግ??

  • @yodhouse2713

    @yodhouse2713

    Жыл бұрын

    Yesw kehonch yesew nech.....aleke❤❤

  • @germaapp317

    @germaapp317

    Жыл бұрын

    ስልኳን ለኔ ስጠኝ

  • @eimanlove

    @eimanlove

    Жыл бұрын

    የሰዉ ቆጆ ማየት መካሪ ማጣት ነዉ ምን አልባት ባተ ምክኒያት ይሆናል ትዳራቸዉ ሰላም የለላቸዉ

  • @wandefrawtesfaye2313
    @wandefrawtesfaye2313 Жыл бұрын

    10q

  • @abdilazizbeshir1530
    @abdilazizbeshir1530 Жыл бұрын

    yodi abo yemechesh menegnay yamare content new metakerbew selamena tenashen yabzaw MKU IS 2009

  • @yodhouse2713

    @yodhouse2713

    Жыл бұрын

    Thanks abduya❤

  • @adamwube5256
    @adamwube5256 Жыл бұрын

    የሞትያት ሴት ስለሌለች አንቺ ዝግጁ ነሽ?

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Жыл бұрын

    አንድ የሴ ጋኛ አለኝ እኔ እፈልጋለሁ እስከፔረዳ ትነግረኛለች በዛው መሀከል ወንድሜ ትለኛለች መንገድ ላይ በመሀል በጡቶቻ መታ ጠጋ ታረገኛለች ማንኛው ቦታ የምንሄደው አብረን ነው የምትሄድት ትነግረኛለች በየቀኑ ሪፖርት ታቀርብልኛለች ችግር ከገጠማት ታክረኛለች በዚህ ሁሉ ወንድሜ የሚለው ቃል አስጨንቆኛል በምን ስሜት ውስጥ እንዳለው ላስቀይማትም አልፈለኩኝም የፍቅር ጋደኛም መፈለግ አልቻልኩም የት ጠፋ የት ዋልክ ማለት የደወለችው የሚል ጥያቄ አለባት ምን ላርግ ?

  • @SnitSenayt-uz4ub

    @SnitSenayt-uz4ub

    11 ай бұрын

    ኣንድ ቀን ረጋ ቆፍጠን ብለህ ስሜትህ ወደ ፍቅር እየተቀየረብህ መሆኑ ንገራት እና የሷን ሀሳብ መስማት እንደምትፈልግ ንገራት ግን ካልፈለገቹ መቅረት እንደሚችልና ልክ ኣሁን እንዳላቹት በእህትና ወንድምነት መቀጠል እንደምትችሉ ቢሆንልህ ግን ደስ እንደሚልህ ንገራት እና ተሎ መልስ እንድትሰጥህ እንዳትገፋፋት ግዜ ስጣት እንደውም ኣንዴ ካልካት በኋላ እንደረሳሀው ሁን ከዛ ኣሁን ከምታሳይህ ፍንጭ የበለጠ ታሳይኋለች በቃላቶቻ orተግባርዋ እንደኔ ሀሳብ ነው

  • @dekboAlemayehudekboAlemayehu

    @dekboAlemayehudekboAlemayehu

    9 ай бұрын

    የኔህት እንዴት ነሽ የገርምሻል ከተከታዮችሽ በጣም የምወድሽ እና አይኔ እስኪ ደክም የማይሽ አንዱ ነኝ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ነው እናም አሁን ከምነግርሽ ነገር አብሽ ምክርሽን ታካፍዪኛለሽ አንድ ፍቅረኛ አለችኝ ልበልሽ ቀልድ አይደለም የምንተዋወው የዛሬ ሶስት አመት ካምስ ውር ሆኖናል ይሄን ስልሽ በፍቅር አይደለም በፍቅር ከተዋወቅን ሰባት ውራችን ነው ከ7 ወር ከዛበፊት የሉት አመታት ግን ስለፍቅር ስለሰላም ግኑኝት ወዘተ ምንም ነገር የለንም ግን ባይን እንተዋወቃለን አንድ ግቢ አብረን ነበር ተከራይተን የምንኖረው እዛግቢ እነሱ 10 አመት በላ ሆኖቸዋል እኛገን 6 ወር በቻ ተቀምጠን እንደድል ሆነና ወጪ ወጣን ግን እኛ ከሜሄዳችን በፊት እሷ ጆርዳን ሄደች አሁንም እዛ ነው ያለችው ከቤተሰብጋር እና ከናትየዋጋር ግን ብዙም ባይባልም እንግባባለን እና እሷ ጆርዳን ሆና በናትየዋ አማካኝነት ክእህቴጋ በስልክ ማውራት ጀመሩ ቤተሰብም ይወዷታል ገን እኔም እወዳታለው በፉትም እዳልኩሽ ባይን እወዳታለው ባናወራም አሁንግን እኔ አፈቅራታለው ወደዚም ፈጣረ ከረዳኝ ወስዳታለው እያልኩ ነው እና ግን አፈቅርሃለው እወድሃለው ትለኛለች የበላችውን የሚማትን የዋለችብት የሆነችው ሁሉ ተነግረኛለች በቃ በጣም ብዙ ትደውላለች በጣም እና የውነት ፍቅር መሆኑን እንዴት ማወቅ የቻላል እንደ ሴትነትሽ ምክር ስጭኝ

  • @aschalewmengistie1394
    @aschalewmengistie1394 Жыл бұрын

    ጢሩ ኖ

  • @tilahunabate7577
    @tilahunabate7577 Жыл бұрын

    አይን አፋር ወንዶች እንዴት እናናግር በዚህ ብትሰሪልን

  • @eimanlove

    @eimanlove

    Жыл бұрын

    ዋዉ ፈጣጣ በበዛበት ላይቭ አይናፋር ወድአለ እኔ አላምንም😂😂

  • @vahaksakadjian4271
    @vahaksakadjian4271 Жыл бұрын

    የኔ እህት !!! ይሄ ሁሉ ድብብቆሽ እውነት አስፈላጊ ነውን ? :: የህንድ ፊልም እንኳን በዘፈን ይገልፁታል :: ይሄ የነጭ ለባሽ ስራ እንጂ የፍቅር ነገር ጨርሶ አመስልም :: ቤተሰብን ደብቆ አመሉን ደብቆ ከሚኖር ሰው ጋር ኑሮ ባይኖር ገደል ይግባ :: መውደድ ወይም ፍቅርን መግለፅና ማሳየት እንዲህ ነውር እስከሚመስል ድረስ complicated አበሳ ከሆነ !? ይሄንን ሁሉ ጣጣ የማያበዙ ሲወዱም ሲጠሉም ሳይፈልጉም ሲፈልጉም ለሰው ልጅ ድካም ግዜና ጉልበት የሚያስቡ የሚጨነቁ የሚያዝኑ ትሁትና ግልፅ ህዝቦች በአለም ዙሪያ ሞልተዋል :: አበሳ ችግርና ፈተናን ማን ይወዳል :: ነገር ግን ... ይሄኔ የሆነች ከብጫቂ ጨርቅ የተሰራች ቀሚስ ሲያዩ አድናቆትን እንደሚወድሱ ለዛ ቀሚስ ስንቱን ይዘከዝኩት ነበር :: ነገር ግን የፍቅር ነገር ሲሆን እራስን መዋሸት የራስን ግዜ ማጥፋት ሳያንስ የሌላውንም ማበላሸት የመሳሰሉ ውስብስብነትን መፈፀም ጨርሶ የነበረውን ፍላጎትና የፍቅርን ስሜትን ገድሎ ጭራሽ ከተወሰነ ግዜ በኻላ እልህ የሚባል ዝንባሌ ውስጥ ይገባል :: ያኔ ውሸቱ ስብከቱም ማስመሰሉም ወ.ዘ.ተ ይንጋጋል :: Love is pure !!! Love is something to embrace love is decorated with honesty !!!! አብዛኛው ግዜ የኛ ነገር መሰረቱም መነሻውም መድረሻውም " ውሽትና እርስ በእርስ መፎጋገርን ማጦፍ የመሳሰሉት ከማካሄድ ምነው እንደዛች ብጫቂ ጨርቅ የተደሰትነውንና ስሜታችንን እንዲሁም ያለንን ፍቅር ጥንቃቄ ባለው ውሳኔ በግልፅ ብናደርገው ብንናገረ ስሜታችንን ብንገላለፅ ምኑ ላይ ነው ችግሩ ?:: በቃ ካልተወሻሸን ካልተደባበቅን ምንም ነገር አይጣፍጠንም አይጥመንም ማለት ነው ? Honestly speaking after few days it gets So boring and frustrating. ይሄ ሁሉ ውጣ ውረድ ለምን ያስፈልጋል ?:: ፍቅር የጋራ ነው እኮ :: “ሆንሽብኝ የቤት ስራ “ የሚለውን ዘፈን በጣም ነው ትዝ ያሰኘኝ የዛሬው ንግግርሽ :: By the way This is I believe my first I hear you , honestly speaking you really pinpointed everything clearly . This is what I experienced. ፍቅር ካለ ከቆዳ ዘልቆ ይታያል ይህ የግድ እንዋደድ አይነት የchallenging ድርጊት ይመስላል :: ከፍቅር ይልቅ:: ይሄ የዘመኑ ፍቅር ሳይሆን አይቀርም :: እኔ እንዲህ አይነት አበሳ ውስጥ ገብቼም አይቼም በእድሜ ልኬም ሰምቼም አላውቅ :: in my አፍላ እድሜ ladies or girls were classic don’t have so much complication , girls were girls ladies were ladies in a moderate cultural influence with lots of class.

Келесі