"እግዚአብሔር ተዋጊ ነው" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬ) | ቤተ ቅኔ - Beta Qene

Музыка

Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Ersu_Newu_Egziabheir
#Orthodox_Tewahido
#እግዚአብሔር_ተዋጊ_ነው
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
ቅኔ ቤት ቲዩብ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
© Qene Bet is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.

Пікірлер: 293

  • @nigus1219
    @nigus1219 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሚሰማው? ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @azareasfasil

    @azareasfasil

    Жыл бұрын

    👆👆👆

  • @davefikadu

    @davefikadu

    Жыл бұрын

    amen

  • @yeabsiraget3861

    @yeabsiraget3861

    Жыл бұрын

    Ene❤❤❤❤❤❤ AMEN YE'AGELGLOT ZEMENOTN YBARK

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn

    @SerkalemdagimDani-rv7jn

    Жыл бұрын

    እኔ ማይጠገብ መዝሙር

  • @enatuanana-hm4jq

    @enatuanana-hm4jq

    Ай бұрын

    እኔ❤

  • @nebiyatzd6471
    @nebiyatzd64713 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ መሆን እኮ እውነተኝነት ብቻ ሳይሆን እኮ በዝማሬ ያለው ውበት ብቻ እኮ በቂ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በዝች እምነት ውስጥ ስላደረገን

  • @abraraiar1080

    @abraraiar1080

    2 жыл бұрын

    Inema destagngn bekirstina

  • @selamgebeye6306

    @selamgebeye6306

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamgebeye6306

    @selamgebeye6306

    2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መልክት ያሠማልን

  • @user-hr5no9wy7q

    @user-hr5no9wy7q

    2 жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @woinalemeshete4042

    @woinalemeshete4042

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @samuelgizaw2634
    @samuelgizaw26342 жыл бұрын

    በ ህመሞቼ ዉስጥ ሆኘ አምላኬን ስሙን ስጠራ ሁሉንም አረሳዋለው ጠላቴን ይዋጋልኛል አሱን ለማመስገን ምን አይነት ቃል ልጠቀም አምላኬ ሁለም ይመስገንልኝ

  • @luhena1491

    @luhena1491

    2 жыл бұрын

    Elellele Amen lik new Mariamin

  • @galemaryamegalemaryame

    @galemaryamegalemaryame

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @elizabetmelese200
    @elizabetmelese200 Жыл бұрын

    ጉልበቴም ዝማሪየም እየሱስ ነው!!🤲🙏

  • @meskerembahiru4535

    @meskerembahiru4535

    25 күн бұрын

    Amen

  • @Firdos7676
    @Firdos7676 Жыл бұрын

    ❤ቅዱስ እግዚአብሔር❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። "እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ስሙም እግዚአብሔር ነው፥" ዘጸአት 15፥3

  • @user-uy3pz7vi7j
    @user-uy3pz7vi7j3 жыл бұрын

    ማነው ይሄን ዘማሪ እንደኔ የሚወደው እመብርሀንን እንዴት እንደምወደው ወንድሜ ቃላት ያጥረኛል ምን ብይ እንደምገልጽልህ መዝሙሮችህ በውስጥ እየጸረሰ ነው የማዳምጠው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ

  • @seblewongeltegegn2298

    @seblewongeltegegn2298

    2 жыл бұрын

    00

  • @estifanosabera5404

    @estifanosabera5404

    Жыл бұрын

    Are enes betel kalat yelegnm yemr

  • @AstereHailu
    @AstereHailuАй бұрын

    የእርሶን መዝሙር ሁሉንም አዳምጨ አልሰለቻቸውም እግዚአብሔር እረዠም እድሜ ያድልልን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene75522 жыл бұрын

    መመረጥ መታደል የተዋእዶ ልጅ መኦን በውነት ቃላት ያጥረኛል በቃብቻ እድለኛነኝ በተዋሕዶ እምነት ስር ስላለው ተመስገን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres46688 ай бұрын

    እኔም ልገራቹህ በዚች እምነት ውስጥ እየኖርኩባት ነገር ግን በኦርቶዶክስ እምነቴ በጣም እቀናባታለሁ በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን የመረጠን ጌታ ይክበር ይስገን እኔማ በስቆላና የተናኩ ወራዳ ነኝ የሱን ቅዲስ ስም መጥራት ቀርቶ ወደሰማይ አጋጦ ማየትም የመይገባኝ ነበርኩ ግን እደቸር ናቱ ሆኖ በአንድያ ልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ድኛለሁ😢😢😢 ይክበር ይመስገ🙏 አመሠግነው ዘንድ ምክንያቲ ብዙ ነው 🙏 በእውነት ለባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ❤🌺👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @amelelema750
    @amelelema7503 жыл бұрын

    ገብርዬ መዝሙርህ እኮ ሕይወትን የሚያለመልም ነው እግዚሐብሔር አንተን ለኛ ሲል ለደካሞቹ ያኑርልን።

  • @sarassaa2268

    @sarassaa2268

    Жыл бұрын

    መላክያሰማልን

  • @abrehamshimles2064
    @abrehamshimles2064 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ድንቅ ዝማሬ🙏

  • @yoditkebede439
    @yoditkebede439 Жыл бұрын

    አቤት መንፈስን ያድሳል ዘመንህ ይልምልም

  • @user-hk6tc7fm6z
    @user-hk6tc7fm6z Жыл бұрын

    Egzabher tewage newe

  • @apptube9536
    @apptube9536 Жыл бұрын

    ልብን እርፍ የሚያደርግ መዝሙር ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን :: በጣም የምወደው መዝሙር ነው :: ደጋግሜ ነው የምሰማው::🙏🏽✝️

  • @yosepharsema8374

    @yosepharsema8374

    Жыл бұрын

    M Jj

  • @kukutilove
    @kukutilove Жыл бұрын

    God/Jesus power full than devil

  • @tigistyonas2826
    @tigistyonas2826 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @milanabood5582
    @milanabood55822 жыл бұрын

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን ፈጣሪ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆችህን ጠብቅ

  • @selam6991
    @selam699110 ай бұрын

    ጉልበቴም መመካያም እርሱ ነው እግዚአብሔር ሆይ ለአገራችን ስላም አምጣልን

  • @delbaniali5574
    @delbaniali55742 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢አሜን 3 ምወድህህህ ዘማሪ እኔጃ ሳይክ ድምፅህን ስ ሰማ ማለቅሰው ነገር ❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪እማምላክዬን ❤

  • @gulelatenegash8086
    @gulelatenegash80862 жыл бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ለሕዝቦቹ ሲል ይዋጋል ። ይህንንም ፈርዖንን ቀይ ባሕር ውስጥ እንዲዋጥ አድርጓል" እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፣ ስሙም እግዚአብሔር ነው " ያህዌ " " ዘፀአት 15፡3

  • @user-eh2nt6iy4r
    @user-eh2nt6iy4r2 жыл бұрын

    Yaniten ayine libona yabera anidebetihin be tihum zeamawochu yemola geata egzabihear egnanim endihu betsegawochu yigobignen!🙏🏽 degimea degagimea bisemachew mezimurochihin alitegibachewum! Egzabihear yibarikih! Wendimachen❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mulesahle3510
    @mulesahle35102 жыл бұрын

    እወናት እግዛቢሒረ ሁሌም ከፈ አረጎ ያኖረህ መዝሞረህን ስሰማ ጭቀቴ ሁሎ ይጠፍል

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🌷🌻🌹🙏🌺🌿💐🙏🌿-🌷🌺💐🌹🙏

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 Жыл бұрын

    በጣም ምወደው ዘማሪ ነው እግዚአብሄር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሄር ነው ዘፀ15÷3

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane611811 ай бұрын

    ❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤

  • @metasebiagirma4702
    @metasebiagirma47027 ай бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው! ነብስ የሚያለመልም ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏

  • @nigus2817
    @nigus28172 жыл бұрын

    ዘወትር ብሰማው መንፈሴን የሚያድስ መዝሙር ነው ።

  • @mekdesyemaryamlij2804
    @mekdesyemaryamlij28043 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስታየ የለለ ሆነብኝ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ

  • @abhgt6919
    @abhgt6919 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እስይ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሆን

  • @anleykassahun9555
    @anleykassahun95558 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👆👆👆😭😭😭🤣

  • @ghhghy3086
    @ghhghy30862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ስሙም እግዚአብሔር ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @snrawitabye-pl5wh
    @snrawitabye-pl5wh Жыл бұрын

    አሜን/3/ እግዚአብሔር ተዋጊነው2/ስሙም እግዚአብሔር ነው 2/ጉልበቴም ዝማሬም እሱነው/4/እልልልልልልልልልልልልልል

  • @mesitesfishi4695
    @mesitesfishi4695 Жыл бұрын

    አሜን የኔ ፅኑ ሰዉ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Жыл бұрын

    እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥክ ወንድማችን ዝማሬ መልክት ያሳማለን.❤🙏

  • @atnafuayetayw1786
    @atnafuayetayw17862 жыл бұрын

    በጣም በጣም ጥሩ ዘማሪነኸ ደምፅ ብቻ ይበቃል በተለዬ ሰለድንግል ቢቆይም የዘመርከው በጣም ነው የምወደው እሱም። እኔም ትውልደ ነኝ ብጸት አልሻለው

  • @Abinet-gr5wk
    @Abinet-gr5wk17 күн бұрын

    gulbetem zemariyem egiziabiher new🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesadane8830
    @mekdesadane8830 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ermiasmare2282
    @ermiasmare22822 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን። የአይናችን ብርሀን እግዚአብሔር አይኖችህን ይክፈትልህ። ወንድማችን ከልብ እንወድሀለን በረከትን ያብዛልህ።

  • @meheretasefa7959

    @meheretasefa7959

    Жыл бұрын

    😍🤗🤗🤗🤗

  • @tesfayehailu6733
    @tesfayehailu67332 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው በርታልን👍👍❤❤❤❤❤

  • @fevenzewdu8567

    @fevenzewdu8567

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sv5je1rq3n
    @user-sv5je1rq3n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር /፪/ ጉልቤቴም ዝማርየ ዕርሱ ነው/፪/ አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱም ያቆዩልን አሜን 💚💛❤⛪️✝️

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን ወድማችን እግዚያቢሔር ተዋጊ ነዉ ስሙም እግዚያብሔር ነዉ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️🕯🕯✝️❤️🕯✝️❤️✝️🕯❤️

  • @mekdelawitmogese4666

    @mekdelawitmogese4666

    2 жыл бұрын

    It ti

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በደጇ ታቆይልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን!ኦርቶዶክሰ በመሆኔ እድለኛ ነኝ!!!ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-db5hu8wh3f
    @user-db5hu8wh3f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትዋግ ነው ሰሙ እግዚአብሔር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን ያገልጋሉት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን ፫👐👏

  • @WerkansheMengestu
    @WerkansheMengestu25 күн бұрын

    ዝማሬመላእክትያሰማልእግዜያብርተዋጊነው❤❤❤❤❤

  • @EliasDessalegn-ol7oi
    @EliasDessalegn-ol7oi Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ምን አይነት መባረክ ነው።ደጋግሜ መዝሙሮችህን አደምጣለሁ፤የነፍስ ምግብ ናቸው

  • @mdmohamm3279
    @mdmohamm3279 Жыл бұрын

    አግዚአብሄር ተዋጊ ነዉ ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @eyerusasefa9105
    @eyerusasefa91052 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e3 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ሰሙ አግዚአብሔር ነዉ ስለ ኢትዮጲያ ይቅደም

  • @user-hr5no9wy7q

    @user-hr5no9wy7q

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲

  • @luccamathias9942

    @luccamathias9942

    3 жыл бұрын

    i guess I'm kind of randomly asking but does anyone know of a good website to watch newly released tv shows online ?

  • @terrelldennis14

    @terrelldennis14

    3 жыл бұрын

    @Lucca Mathias try FlixZone. Just google for it =)

  • @aaronzayden3765

    @aaronzayden3765

    3 жыл бұрын

    @Terrell Dennis Yea, I've been using FlixZone for since april myself :)

  • @luccamathias9942

    @luccamathias9942

    3 жыл бұрын

    @Terrell Dennis thanks, signed up and it seems like they got a lot of movies there =) Appreciate it!!

  • @karamatdogar5917
    @karamatdogar5917 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥክ አጥንት የምያለመልም መዝሙር ነው ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu Жыл бұрын

    zimare Melayik yasemalin amen

  • @user-yk7wp2nm3y
    @user-yk7wp2nm3y28 күн бұрын

    ያኔ፡ወንደመ፡ብጣዓሚ ቃል ሂወት ያስማልች ❤❤❤❤

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን ተሰምቶየማይጠገብ ዝማሬ እግዜብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዜብሄርነዉ እግዜብሄር ይመገን

  • @luly5175
    @luly5175 Жыл бұрын

    Amen , Amen Amen PEACE to our people💚💛❤🙏🙏🙏

  • @abrhamhailuabrsh1406
    @abrhamhailuabrsh1406 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይዋጋል እግዚአብሔር ሁሉን ይረታል።

  • @kevenbooth2198
    @kevenbooth2198 Жыл бұрын

    Tadye. temesgenlegn, lezelalem keberlegn eyesus krstos yene abat ena enat yene niguse, amesegnhalew!

  • @user-ln9ib2dw4b
    @user-ln9ib2dw4b3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ቃለህይወት ያስምልን 😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያስምልን😭😭💚❤

  • @genetdegefa1113
    @genetdegefa11132 жыл бұрын

    Egziabher tewagi new gulbetem zimareyem ersu abate new

  • @amelsalam6852
    @amelsalam68522 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግልሎት ዘመንክን ይባረክልን እድሜዬ ከጤናጋረ ይስጥክ የኔ ልበ ብርሃን :

  • @user-xe4bl4mz6v
    @user-xe4bl4mz6v2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    እሰይይይይይይይይይ 😍🙏

  • @yorsalemamenadal9506
    @yorsalemamenadal95062 жыл бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Alllllllll Alllllllll Alllllllll zmare mlakt yesmalna ademen teanan yhabka fetari 🙏🙏🙏🏰🏰🏰💯💯💯🧨🧨🧨

  • @ZekiYared
    @ZekiYared14 күн бұрын

    ምን አይነት ዝማሬ ነው ቃላት የለኝም ለዚ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘላለም ኑርልን

  • @user-hk6tc7fm6z
    @user-hk6tc7fm6z Жыл бұрын

    Eseyyy zemare melakte yesmalna

  • @kibromaraya1224
    @kibromaraya1224 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kal hwet yesmalna hawna

  • @mareyamekonen
    @mareyamekonen11 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN Egeziabeher yemesegen zemare melaiket yasemaln wodimachin ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ አሜን 🙏🙏🙏በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi90213 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Zemare Malakin Yasamalin Faxari Eedmena Xena Yisxilin🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @betiknfe4962
    @betiknfe4962 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኣሜን ኣሜን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @birhanee9404
    @birhanee94049 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen zemre melaekti yesmalne 🙏🙏🙏

  • @user-hr5no9wy7q
    @user-hr5no9wy7q3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HiwoteDesalegn
    @HiwoteDesalegn2 ай бұрын

    ምን አይነት መታደል ነው!!! ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-df5bg2uc9f
    @user-df5bg2uc9f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተን መዝሙር ስወደው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @zufan8207
    @zufan82072 жыл бұрын

    Amen amen amen zemare melaikt yasemaln

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና

  • @mesitube8868
    @mesitube88682 жыл бұрын

    Elelelelelelele elelelelelelele zemare malekat yesamelan wandimach

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5gАй бұрын

    Zemara melaekt yasemalen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 Жыл бұрын

    Amen emra melaket yaemalen

  • @user-uv9qr6tr2n
    @user-uv9qr6tr2n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን

  • @aselefechme

    @aselefechme

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alicell5469
    @alicell5469 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማር መልእክትን ያሰማልን

  • @user-kj2td1qk4l
    @user-kj2td1qk4l2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-kx3vn2xn9h
    @user-kx3vn2xn9h Жыл бұрын

    ዝማሬ ህይወት ያስማልን

  • @user-xp7tn5qw6i

    @user-xp7tn5qw6i

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው/2 ጉልበቴም ዝማሪያም እሱ ነው /2 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emabettube3699
    @emabettube36993 жыл бұрын

    የመላእክትን ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን በረከትን ያድልልን

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sabanicola7282
    @sabanicola7282 Жыл бұрын

    አሜን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru64382 жыл бұрын

    Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏👏👏👏🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tenayefekadu2454
    @tenayefekadu24542 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!

  • @fikruteferi8477
    @fikruteferi8477 Жыл бұрын

    I like this mazmur,but God is love always

  • @user-xp7tn5qw6i

    @user-xp7tn5qw6i

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @amhaworku3359
    @amhaworku3359 Жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን። አሜን !

  • @ththdhrh400
    @ththdhrh4002 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @shebreshebre2952
    @shebreshebre29522 жыл бұрын

    ዝማሬ፡መላህክት፡ያሠማልን፡ፀጋውን፡ያብዛልህ

  • @SerkalemdagimDani-rv7jn
    @SerkalemdagimDani-rv7jn Жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen99382 жыл бұрын

    እወንት ነው ወንዴሜቸን ፈጣሪ አምላክ ጤና እዴሜህን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን ጀን

  • @somali3266
    @somali32662 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @abhgt6919
    @abhgt6919 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ግን እግዚአብሔር በአመስገንክበት አንደበትክ ለፍጡር አትዘመር በተረፍ ነብስን ሚያለመልም ዝማሬ ነው ትባረክ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner39232 жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @lidulidu101
    @lidulidu1012 жыл бұрын

    Egeziyabeher hoy enkuan orthodox aregeh feterekegn amanuel ye dengel mariam lij semeh hulem kene enateh yetemesegene yehun yene abat

Келесі