እግዚአብሔር ስቡህ በምክረ ቅዱሳን

share subscribe & like ያድርጉ

Пікірлер: 5

  • @ermayslmnh5920
    @ermayslmnh59203 жыл бұрын

    ድምፅ ይሉሃል ይህ ነው በቤቱ ያኑርልን

  • @yourlifeisbeautiful6458
    @yourlifeisbeautiful6458 Жыл бұрын

    የመጽሃፍ ቅዱስ ሰዎች ሆይ በሃይማኖታችሁ ላይ ካለው ትክክለኛ እምነት አትበልጡም በአላህም ላይ ከእውነት በቀር ምንም አትናገሩ ሚስትም ወንድ ልጅም አታድርጉት። የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ የአላህ መልእክተኛ ብቻ ነው። አላህም በእውነት ላከው። ጂብሪልም ወደ መርየም በተላከበት ቃል ፈጠረው። እርሱም ንግግሩ ሁን። ጂብሪል በጌታው ትእዛዝ የተነፈሰው የአላህ እስትንፋስ ነው። አላህ አንድ መሆኑን እመኑ ለእርሱም ተገዙ። መልክተኞቹንም ወደ አንተ በመጡልህ ነገር እመኑ በርሱም ላይ ሥራ ከአላህ ዘንድ ነው። ኢየሱስንና እናቱን የአላህ አጋር አታድርጉ። ይህን ፅሁፍ ጨርስ ካንተ ይሻልሃል ግን አላህ አንድ አምላክ ነው ክብር ለርሱ ይሁን። በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ርስቱ ነው፤ ታዲያ ከእነርሱ ሚስት ወይም ልጅ እንዴት ይኖረዋል? አላህም ፍጡራኑን በማስተዳደርና ኑሯቸውን ለመለገስ ወኪል መኾን በቃ።በእርሱም ብቻ ተመኩ እርሱ በቂያችሁ ነውና።

  • @user-rk4mo8hj9y
    @user-rk4mo8hj9y2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @aksumyitbehal6223
    @aksumyitbehal62234 ай бұрын

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ለመኣርገ ክህነት ያብቃህ። የት ነው ባካችሁ ? ዲያቆኑ ማግኘት እፈልጋለሁ ።

  • @natnaeltube3035

    @natnaeltube3035

    3 ай бұрын

    Meskaye hizunan medhane alem gedam

Келесі