እግዚአብሔርን አትፈታተነው! ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ

በእንጀራ ምክንያት ስንቱ እውንትን ሸሻት
ዲያብሎስ ሰውን በዳካማ ጎኑ ፈልጎ ነው የሚፈትነው
ኑሮየ ነውና ባላችሁት ነገር ይፈትናችኋል
የእግዚአብሔርን ቃል ካልሰማችሁ ዲያብሎስን በምን ትዋጉታላችሁ?
ሕይወታችን በእንጀራ ብቻ አይኖርም።
ሙስና እንደሚቀበል ሰው ደሃ አለ በእውነት
ነፍሱን ሸጦ መኪና ለግዛ ሰው ትቀናላችሁ?

Пікірлер: 6

  • @user-ty3oi2yk1t
    @user-ty3oi2yk1t15 күн бұрын

    ሞገሰ ቃል ጣዕመ ነገር ሣዕሣዐ አፍ እነዚህ ሁሉም የተሰጣቸው ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @konjitmersha2226
    @konjitmersha2226 Жыл бұрын

    በእውነት ልብ የሚያረሰርስ ወንጌል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v Жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

Келесі