#zaramedia

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 185

  • @Zaramedianet
    @ZaramedianetАй бұрын

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hiАй бұрын

    እግዚአብሔር ሀይል ይስጣቹህ ድሌ ለአማራዉህዛብ ፋኖ❤❤

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hvАй бұрын

    Thank you Stalin the great and zara media ድል ለመላው ጭቁን ህዝብ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewudedАй бұрын

    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474Ай бұрын

    የኛ ልዩዎች እንወዳችሁ አለን አሏህ ይጠብቃችሁ እዲልን ያጎናፅፋችሁ ወንዲሞቸ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asmara3973
    @asmara3973Ай бұрын

    ትክክል ዋናው እምያዋጣው በጡርነት የአማራን ህዝብን ህልውና ማሥጠበቅ ነው❤❤❤

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586Ай бұрын

    GOD WATCHING ❤❤❤AMHARA FANOS 💚💛❤🙏VERY PROUD ❤❤❤ALL ❤❤❤💚💛❤💚💛❤

  • @Birhanieshibabaw
    @BirhanieshibabawАй бұрын

    እኛ ምናወቀው የአማራ ፋኖ በጎጃም ብቻ ነው፡ከዚህ ውጭ ያለው፡የብልጽጋና ፋኖ ነው፡፡ የጎጅም ህዝብ ታግሶሃል ምድር አውደልዳይ፡ አሮሩጠን የያዝህውን መሳሪያ እናስጥልሃለን፡፤ አለበለዚያ ፡……….. በፍጥነት ወደ የአማራ ፋኖ በጎጃም ተቀላቀሉ፣፣፣፣

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6fАй бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv23 күн бұрын

    እናመሰግናለን zara media

  • @user-ek7jg3wu2e
    @user-ek7jg3wu2eАй бұрын

    victory for amhara fano❤❤❤

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamoАй бұрын

    እንዴት እንዳስጠላችሁን በስማም መዳረሻችን ኢትዮጵያ አያድርስህ አሁንም

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    Ай бұрын

    ከብት አራጅ እራሥ ወዳድ ብቻ ነው እነሡን ዬሚጠላ ምክንያቱ ግፋችሁን ሥለምታቁት ክፉ ሥራ ባይለቅም ታድያ ኢትዮጵያ ኬንያ ይበል?

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7mАй бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270Ай бұрын

    ለወልቃይትና ራያ ወረራ ማግሥት ለኢትዮጵያ አንድነት አይ እርስ በእርሱ ይጋጫል ይኸ የኔ ይህም የኔ የሚል ስለ አንድነት አያወራም እውን ትንሽ ከሆናችሁ ለምን ለመሬት ሰው ጨፈጨፋችሁ ማንም እኮ ብላችሁ የመጣ የለም ነበር የክፋት እና ይቅናት ትስስር ሥር እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195Ай бұрын

    እናመሰግናለን እስታሊን አማራ ታላቅ ህዝብ ነዉ አማራ ጀግና ነዉ❤❤❤ አማራ ያሸንፋል🎉🎉

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshawАй бұрын

    አንድነት አንድነት አንድነት መከፋፈል ውድቀት ውርደት ድሕነት ባርነት ነው

  • @Auiopui
    @AuiopuiАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @thefinanceethio
    @thefinanceethioАй бұрын

    What is your intention Stalin?🤪🤪🤪🤪 ኧረ ሙድ አትያዝብን😀😀😀

  • @paulosmulu7994
    @paulosmulu7994Ай бұрын

    እስክንድር የሚዘውረው በህወሓት ደጋፊ ሚዲያ ዎች የሚዲያ የሚተላለፍ ግንቦት ሰባት

  • @Tegaruforum
    @TegaruforumАй бұрын

    ይሔን ምን ይሉታል ስታሊን ማቅረብህ😂ዋይ ገደደ

  • @salamsalam1464

    @salamsalam1464

    Ай бұрын

    ገደደ ጥራይ እዞም አራዊት እዝኦም 😢😂

  • @tube-yn2ul

    @tube-yn2ul

    Ай бұрын

    ​@@salamsalam1464አዉሬማ እናንተ ናችሁ ጭራቆች

  • @negabe7417

    @negabe7417

    Ай бұрын

    ​@@salamsalam1464 እንታይዲኻ ጌረሙኻ 😮 የ ቡዳ ዘር

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamoАй бұрын

    ደከከናም ኩክኒያም እኛ የምናዉቀዉ የአማራ ፋኖ በጎጃምን ብቻ ነዉ ዘሜነትን

  • @user-lp3cn2oq6h

    @user-lp3cn2oq6h

    Ай бұрын

    በዘመነ ስርኮነዉ ስድቡን ምን አመጣዉ?

  • @metekelbizamo

    @metekelbizamo

    Ай бұрын

    @@user-lp3cn2oq6h አይደል ቀዮ😂😂

  • @hannamellesse5771

    @hannamellesse5771

    Ай бұрын

    Are tesadabiw..leba cadre neh. Eskinder be Zemene ser new. Tuwaaa bel. Amhara 1 new!

  • @getahundesalegne
    @getahundesalegneАй бұрын

    ባንተ ቤት የፋኖን ትግል ከፋፍለሀል¡¡ ግንባር እና ህዝባዊ ሀይል ከእስክንድር ጭንቅላት ተጸንሶ የጨነገፈ ሀሳብ ነው። እቁብ ይጀምሩ ለአማራ ፋኖ በጎጃም ጥይት መግዣ ያዋጡ።

  • @HananHano-yb3pv

    @HananHano-yb3pv

    Ай бұрын

    የአካሄድ ችግር ቢኖርባቸው እኳን የአላማ መዳረሻቸው የተጨቆነውን ህዝብ ነፃ ማውጣት ስለሆነ ከመገፋፋት መርዝ ከመዝራት በመቆጠብ እናግዛቸው😢😢😢

  • @Ethio575
    @Ethio575Ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @gebeyehuwondosen193
    @gebeyehuwondosen19326 күн бұрын

    ❤❤❤❤ yes

  • @sagegnengenagn5899
    @sagegnengenagn5899Ай бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @user-sb2ij2si7j
    @user-sb2ij2si7jАй бұрын

    Only Amahar Fano in Gojjam

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshawАй бұрын

    ዛራ ሚድያ ይህችን ያቀረብካት ፋኖ ተከፋፈለ ለማለትነው እንዳይመስልሀ እንዳይመስልህ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb28 күн бұрын

    ድል ለ ፋኖ

  • @targettube4968
    @targettube496828 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @asnakemuluneh9996
    @asnakemuluneh9996Ай бұрын

    እኛ የምናዉቀዉ የአማራ ፋኖን ብቻ ነዉ no more ሰራዊት

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5kАй бұрын

    በእናተ ተስፋ አለን! ከመደር የተሻገረ ርዕይ አላችሁና!

  • @yoni459
    @yoni459Ай бұрын

    @zaramedianet thank you for this !!

  • @Getnetworku-oi6vk
    @Getnetworku-oi6vkАй бұрын

    ere afer bila

  • @walelgntadesse1234
    @walelgntadesse123428 күн бұрын

    berta bro

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289Ай бұрын

    @staline wel come 🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369Ай бұрын

    ድል ለፍኖኖ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabrАй бұрын

    ሰንት ሚሰራ እያለህ በትግራይ ጊዜ ወሰደህ ዛሬም ህዝባችንን ለሚያሰቃዬ ማጨብጨብህ ያሳፈራል

  • @Dxbuae-gy3he
    @Dxbuae-gy3heАй бұрын

    ጉድ አሽቃባጮችደሞአጠፋም.እስታሌን😂😂 አማራፋኖነው❤❤

  • @MulukenAbuneh
    @MulukenAbuneh29 күн бұрын

    Afer bilu

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gkАй бұрын

    በታላቁ እስክንድር ነጋ አላለም።አንቆ ቢጥልህ።ትክክለኛ የዐቢይ እጅ አለበት

  • @user-wo9ww7es9p
    @user-wo9ww7es9pАй бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል🐅🐅🐅💪💪💪

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tqАй бұрын

    Good job Fano

  • @user-rn9oj8jb8c
    @user-rn9oj8jb8cАй бұрын

    አናንተ እንኮን ትግል አዝ ምን እንደሆነ አታውቅም😂😂😂ወሬ ሁላ አንድ ገጥማቹህ አታውቁም

  • @Steven.24
    @Steven.24Ай бұрын

    stalin welcome to join fano 💚💛❤ victory for fano🎉

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3gАй бұрын

    እዉነት ነዉ፣የሰዉ ድርድር አያዉቅም።ከማን ጋር ትደራደራለችሁ?ከእብድ ጋር ድርድር እንዴት ይሆናል? አይሆንም፣ለምን ቢባል ሥርአቱ ታሻንፏል።ቆስሎ እየነካሳ ስለሆነ ለተወሰኑ ጊዜያቶች ይቆይ ይሆናል እንጅ እድሜ የለዉም።

  • @Elias44475
    @Elias44475Ай бұрын

    ላንተ ላኩልህ እንዴ 😂😂, እስክንድር ሚስቱ ትግሬ ናት ተንከባከቡት:: ጎጃም ውስጥ አንድ እዝ ነው ያለው, 10 ክፍለ ጦር ያለው:: አንዲት ብርጌድ ከጎጃም ብትወጣ ምንም ባትጎዳም ግን ባንዳወችን በማፅዳት ወደ ነበረችበት ትመለሳለች::

  • @yarab4997
    @yarab4997Ай бұрын

    ❤❤❤❤👍👍👍👍💪💪💪👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-gp9lv4mc2h
    @user-gp9lv4mc2hАй бұрын

    አይ አማራ አሁንም በብር እስክድር ይገዛችሁ ጀመር እስክድር ሁለተኛው ብአዴን ነው ትግሉ የአማራ እንጂ የኢትዮፕያኒስ አይደለም

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7lАй бұрын

    በምክንያት ስትለፋደዱ ብልፅግና ቢፈጃችሁ እንኳን የሚያዝንላችሁ የለም ።

  • @Endalkachew-ww4oe
    @Endalkachew-ww4oeАй бұрын

    የአማራን የግዛት አንድነት ሳታረጋግጥ ለጣኦቷ ኢትዮጵያ እታገላለሁ ማለት ኢህአፓዊ አስተሳስብ ነው።እስክንድር ለካ ጠላፊ ነች።

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771Ай бұрын

    Mariyamen, Amara yashenefal!!!

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460Ай бұрын

    Big respect stalin🎉

  • @abdutilahun3052
    @abdutilahun3052Ай бұрын

    ግንቦት 20ን የሚያከብረው ጀግና ነው እንኳን አደረሳችሁ ለተጋሩዊያን በሙሉ ።

  • @SendekuAklog
    @SendekuAklog22 күн бұрын

    Sekes 0:59

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693Ай бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8coАй бұрын

    ግን ለምን እኛን አትተወንም እባቡ ሚሊዮኖችን አስጨርሶ አብይ ስር ስለሚርመጠመጠው ወያኔህ አውራ እኛ ፋኖ ነን ያንተን ያለፈበትና የጨነገፈ አስተሳሰብህን ይዘህ ገደል መግባት ትችላለህ አህያ ማንም አያምንም አንድ የአማራ ፋኖ

  • @meleket
    @meleketАй бұрын

    እኔ እኮ የሚገርመኝ፣ ይህን መግለጫው ጋጋታ፣ የግንባሮቹ ብዛት፣ የስማቸው ርዝመት፣ ደግሞ "ታላቁ እስክንድር" የሚለውን መጠሪያ በኦፊሲያል መግለጫ ላይ መጠቀም..".የማያድግ ልጅ ምን ይበዛበታል ነው የሚባለው?😅😅😅

  • @dersokelemu6791
    @dersokelemu6791Ай бұрын

    አንተ ደንቆሮ ምን አባህን ነው ይሕን የምታቀርብ? ባለፈው አንድ አመት እንዲሕ ሙሉ የፋኖ ንግግር መቸ አሠማህና ነው ዛሬ ይህን ሽፋን የሠጠህ እንኳን ያንተ የቅድመአያቶችህ ሴራም አልበገረን አንድ ፋኖ

  • @LuelM-xn1ft
    @LuelM-xn1ftАй бұрын

    አንድዝ አይነት መከፋፈል ለ ማንም አይጠቅምም 1 አምሐራ ፋኖ

  • @AbebawYeneneh-nz2lp
    @AbebawYeneneh-nz2lpАй бұрын

    your wolf identity was known from the beginning. your dream and effort is to make rift among fano fighters as a strategy to weaken the struggle of amahara. now, it is a good opportunity for all amahra to understand this clear conspiracy made by amarah's historical enemies.

  • @hussenali4298
    @hussenali4298Ай бұрын

    እነዚህ የብአደን ፋኖወች ናቸው

  • @awokeagizew770

    @awokeagizew770

    Ай бұрын

    የብአዴን ፋኖማ እሁድ ቀን ከእስር ተፈትቶ በረሃ የገባውን ፋኖ እንዲቀላቀል የተላከው ጎጠኛው ቡድን ነው

  • @user-lb3gc3li5q
    @user-lb3gc3li5qАй бұрын

    አይ ስታሊን በስተርጅና የእብድ ብርጌድ አሰልፈህ ትመጣ

  • @user-ou5lh7os9g
    @user-ou5lh7os9gАй бұрын

    Teklaklun aybalem tenegagren enklakle new emibaleww

  • @gochogaga
    @gochogaga25 күн бұрын

    አስለቀሳችሁኝ ምንም ልል ስለማልችል የሰማይና የምድሩ ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም

  • @tanamiscellaneoustube
    @tanamiscellaneoustubeАй бұрын

    👏👏👏 እናመሰግናለን ! ከጎናችሁ ነን ከአማኑኤል_ማቻክል በላይ ዘለቀ ብርጌድ !

  • @BewuketEyilachew-nz4yd

    @BewuketEyilachew-nz4yd

    Ай бұрын

    ሴራ ምን ይገባህና በመጀመሪያ እወቅ ከጎናቸው ከመሆንህ በፊት ገብቶሀል ግ ን ለምን እንደሚሰሩ

  • @user-pg9rj2nn8m
    @user-pg9rj2nn8mАй бұрын

    ባላችሁበት ፈጣር ይብቃችሁ

  • @rosapark736
    @rosapark736Ай бұрын

    እባባ ለመደ ተብሎ የሚባለውን አባባል የሚያሟላው የእስታሊን ተግባር መሆኑ ነው???

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh19 күн бұрын

    ያማራ ፋኖ በጎጃምን እንጅ ያንተን ተንዜል እስክድርን አዝለኽው ዙር. እግዜር ይክፈፈልህ

  • @paulosmulu7994
    @paulosmulu7994Ай бұрын

    እስክንድር መገደል አለበት

  • @berhanea3798
    @berhanea3798Ай бұрын

    ከመቸ ነው እስታሊን የአማራ ፋኖ ደጋፊ ሆነህ የተገኘኸው! ይች የመከፋፈል ተንኮለኛ መርዝ ከአሳዳጊህ የወረስከው ስለሆነ አይገርመንም ከእባብ እንቁላል እርግብ አይጠበቅምና! ወደድክም ጠላህም የአማራ ህዝብ ላይመለስ ተነስቷል! ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ! ድል ለፋኖ! 💯💪✅

  • @user-bk2fs7df5p
    @user-bk2fs7df5pАй бұрын

    ጎጃም ኢትዮጵያ እሚሉት ነገር አስቂኝ ናቸዉ

  • @GetawGedef
    @GetawGedefАй бұрын

    Fanooooooooooooooooo

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun335529 күн бұрын

    እስክንድር ነጋ በዶላር የገዛቸው አብዛኞች የሚኒሻ ልጆች እና አድማ ብተናወች አንድ ፋኖ የለም እዚህ ሽለመጥማጥ ቡድን ውስጥ

  • @muller3255
    @muller3255Ай бұрын

    እንካን ለግንቦት 20 በሰላም አደረሳችሁ

  • @bekeletafere4842
    @bekeletafere4842Ай бұрын

    ante ebab merz....your intention is to divide our Fanos

  • @mengstuambahun4873
    @mengstuambahun4873Ай бұрын

    ወንድሞቸ እስኪ ከራሣቸቹህ ጋ ታረቁ ካሁኑ ስልጣን ወይስ ገንዘብ ነው ሚያጣላቹህ ፣ሰራዊት ምናምን ስታወሩ ግዜ አታባክኑ ፋኖ ፋኖ ነው።ተስማሙ ሆዳሞች አትሁኑ አታሳፍሩን

  • @KassishEthiopiawi-vq9gy
    @KassishEthiopiawi-vq9gyАй бұрын

    ሕዝባዊ ሠራዊት የሚባል አናዉቅም፡፡ የግንቦቴዎች ርዝራዥ ሴራ ይቁም!"

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597Ай бұрын

    አይ እስታሊን መሰሪ እኮ ነህ🤔🤔🤔🤔

  • @user-hz2ix9cq7v
    @user-hz2ix9cq7vАй бұрын

    Setalinnnn marayaminnnn tenkolegna nekkkk amhaara neqa delll zeme lemimeraw fano

  • @Connection2025
    @Connection2025Ай бұрын

    የእስክንድር ደፈጣ አላለም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshawАй бұрын

    በግንባር ቀደምትነት ይሕችን ሐገር ተከብራና ታፍራ እንድትኖር አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ ያቋያትን ሕዝብ ማሳደድ ለጤና ነው

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629Ай бұрын

    Andie gmbar Andie serawit ere tew

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900Ай бұрын

    FANO

  • @wubseraaniley2179
    @wubseraaniley2179Ай бұрын

    kefafay budin aysakalhm. Eskndir mibal sew arfo mekemt alebet.

  • @ScSc-fd3ph
    @ScSc-fd3phАй бұрын

    ተቸገርክ ምነው ህዝባዌ ሀይሎን ለብቻ ማየት ፈለክ ሌላው ደረቅ አማራ ሁነብህ አይደል ወዴጄየ እስክንድርን ለኛ ተወው እኛ ህዝባዌ ሀይሎን መግለጫ እናቀው አለን

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAstereyАй бұрын

    አባካችሁ መቸረሻቹህ እንዲያምር የተለያየ ሃሳብ አታምጡ ጎጃም እዝ ግንቦት ሳይሆን የተመሰረተው ቀድሞ ነው. መሪው ደግሞ ዘመነ ካሴ ነው. ዘመነ እና እስክንድር ዘውድና ጎፈር ናቸው!!!!!!! ዘመነ ካሴ የ አስክንድር ቀኝ እጅ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wv4iu3ul2r
    @user-wv4iu3ul2rАй бұрын

    ስለ አገር የሚሞት ተመችታኛለች ፡፡ ግን ሀገር የት ናት የነበረች?

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592Ай бұрын

    እስክንድር በሄደበት ሁሉ መከፋፈል አለ በቅደም

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalemАй бұрын

    atstawkebih eskinder amachachew new

  • @meweds8media
    @meweds8mediaАй бұрын

    እስታሊን እንደዚህ ለይተህ ስትመጣ ደስ ይላል እኔኮ ከምን ለአማራ ህዝብ ተቆርቁረህ መጣህ ብዬ በቃ ዛሬ በጣም አቋምህን ስላሳወከን እናመሰግናለን ድሮም ከእባብ እንቁላል የዶሮ ጫጩት አይፈለፈልም።

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3jАй бұрын

    ተመልከቱ የስታሊንን ሸፍጥ እና ሴራ !!! የመከፋፈል ሴራ

  • @Yordanosambacew
    @YordanosambacewАй бұрын

    ዋናው የአማራ ፋኖ ይሁን ህዝባዊውም ጎጃም እዝም አንድ አማራ ነው የተለያዯ የሚመስላችሁ😂 ሞኞች ናችሁ ምናልባት የአገው ሸንጎ ነኝ ባይና የቅማንት ሴረኛ አማራን መስለው የሚፈራገጡት እስኪነቃ ብቻ ነው?!!

  • @ST-tq9el
    @ST-tq9elАй бұрын

    Hilarious song

  • @afrocinema50
    @afrocinema50Ай бұрын

    Ayy esknder beka mekefafel hone srah

  • @mekyehunebelete9541
    @mekyehunebelete9541Ай бұрын

    እስቲ የሠራችሁት እስካሁን አላየንም መግለጫ ብቻ,የአባይ ሸለቆ ብርጌድ የ የአማራ ፋኖ በጎጃም ነው እየሠራ ያለው እናንተ የሡን ጀብድና ስም ከመዋስ የራስክን ስራ ። ወይ በራሳችሁ አትተማመኑም

  • @lilegrema813
    @lilegrema813Ай бұрын

    እራስህ በራስህ እንደ በሬ ቅርጫ እየተከፋፈልክ የምን በስው ማላከክነው እራሳችሁን አትችሉ በነንተ ብሄር ቤሄረስብ ታመስ አቋም የላችህ እርስ በእርስ እየተነቋቆራችህ በወያኔ ማላከክ ስራችህ ያውጣችህ

  • @titibiruh186
    @titibiruh186Ай бұрын

    Tekefafelu bleh des blohal aydel ...woregna

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bzАй бұрын

    So Weyyane is attempting to divide Amhara Fano? It won't work, Stalin.

  • @josajodad
    @josajodad27 күн бұрын

    wudaki estalin degmo bezih metah

  • @k12h6
    @k12h6Ай бұрын

    short memory Stalin 🤡🤡🤡🤡

Келесі