#Zaramedia

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 208

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet2 күн бұрын

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @MstiruTibebu-br7ck
    @MstiruTibebu-br7ck2 күн бұрын

    እስታሊን ጧትና ማታ እከታተልህ አለሁ በርታልኝ ወንድሜ አቀራረብ ጥሩነው እኔ አማራ ነኝ ዘረኝነት አይመቸኚም ሰውን ሰው ሁኖ በመፈጠሩ ብቻ ነው የማምነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    Күн бұрын

    You are lying . This cheap Amhara mask like I just know I am a human being is Abiy lie . Who want to roast human beings for lunch ? Worku Aytenew isn’t he your cousin?

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    7 сағат бұрын

    እክካም እናትሽን እና አንቺ አማራ አይደለሽም ዲቃላ ተግሬ ነሽ አማራ ብትሆኝማ እዚህ ጠላት ሚዲያ ባተልመጠመጥሽ እዚህ ሚዲያ ና ኢትዩ ፎርም ላይየጠላት ሚዲያ ላይ የምትምርጠመጡ ጥቁር ውሻ ውለዱ ቆሻሻ ግንባር ግንባራችውን ነበር ማለትሽአይቀርራችውም

  • @user-hz2ix9cq7v
    @user-hz2ix9cq7vКүн бұрын

    ስታሊን በርታ ከአማራ

  • @alemaqeflaqech8275
    @alemaqeflaqech8275Күн бұрын

    ስታሊን እውነት ተናጋሪ በርታ ድል ለኢትዮጵያውያን

  • @user-bh9bm6pj2u
    @user-bh9bm6pj2u2 күн бұрын

    እስታሊን ሓንቲ ነገር ተሓባበረና በ2014 11ወርሒ ተአሲሮ እስካብ ሕዚ አብዙይ አለዉ ዘይባሃሉ ቤዛካ አፃርየልና

  • @amelemoges58
    @amelemoges582 күн бұрын

    ስታሊን ይህቺ መነን የምትባል ያኔ በጦርነቱ ግዜ እናቶች ምህላ ሲያደርጉ እንዴት እንደተሳደበች እባክህ አታናደን የማያገባህ እየገባህ

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Күн бұрын

    ትክክክል ተፍራ ማሞ የሻብያ ተላላኪ ነው

  • @user-xh6xs2no8d
    @user-xh6xs2no8d2 күн бұрын

    አባየ ተፈራ ፈጣሪ ይጠብቅህ አባየ የአሣምነው ምትካችን🎉❤

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Күн бұрын

    አሳምነው እና ተፍራ ማሞ በፍፁም አይገናኙም ተፍራ ማሞ ባንዳ ነው

  • @hhyy3622
    @hhyy36222 күн бұрын

    አገኘሁ አረቄ ጠጥነው እሚለፈልፈው😊

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x2 күн бұрын

    ስታሊን ጀግና ነህ

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205Күн бұрын

    Justice for Tigray.

  • @user-ho6ww2oc6y
    @user-ho6ww2oc6yКүн бұрын

    እስታሌንት ወንድምህ ከአማራ ነኝ በርታልን ወድማችን በሀቅላይ ነህ አሀን ❤❤❤❤

  • @mekonnentesfaye-cl1uf
    @mekonnentesfaye-cl1ufКүн бұрын

    በጣም ጨዋ ረጋ ያለ አስተዋይ ህዝባዊነት የተላበሰ በህዝቦች መካከል መተሳሰብ መተጋገዝ አንድነት መተማመን እንዲፈጠር የሚሰራ ትጉ ትግራዋይ በርታ ።

  • @Yerous
    @YerousКүн бұрын

    ስታሌበረታ አደራ አማራናትግሬን እዳያጣሉ ድል ለሰሜኖች

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x2 күн бұрын

    በእውነት ጌታቸው የተናገራት እኔም አለደግፈውም፡፡

  • @MEBRATTEWELDEBRHANMEBRAT
    @MEBRATTEWELDEBRHANMEBRATКүн бұрын

    ብጣዕሚ ነመስግን ሰቶሉ

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4lКүн бұрын

    Setalin bereta amarana tigiray Ade new ❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684Күн бұрын

    Brilliant as usual…❤❤❤

  • @AduAdu-ve2eb
    @AduAdu-ve2ebКүн бұрын

    Cእዉነት በጣም ወደድኩ በርታ ወንድማችን ትክክለኛ ኢትዮጲያዊነት ይህ ነዉ።

  • @Abel-pm2dl

    @Abel-pm2dl

    Күн бұрын

    relly

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu13892 күн бұрын

    ሴሜትኮችን ለማጋጨት የተሰራ ሴራ ነዉ እኛም ነቅተናል ጉዱጋድ ምሰናል ፍኖ T D F ግጭት ዉስጥ እንዳትገቡ ኑቁ ሁለቱም ህዝብ አንድ ነዉ ህዝብ ጋ ችግር የለም !!!!!

  • @sirakkuwa3131
    @sirakkuwa31312 күн бұрын

    Thank you very much, Stalin. As always!🙏

  • @sabafekadu911
    @sabafekadu9112 күн бұрын

    Congratulations 🥂 Biniam brother

  • @user-xh6xs2no8d
    @user-xh6xs2no8d2 күн бұрын

    ስታሊን ትመቸኛለህ ወንድም❤

  • @AaAa-gi5kb
    @AaAa-gi5kbКүн бұрын

    ❤❤❤❤ጅግና ነህ

  • @zemaryamboy6794
    @zemaryamboy6794Күн бұрын

    በርታልን የኛ ጀግና🎉🎉🎉

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4lКүн бұрын

    Selam setalin ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kassgetan2264
    @kassgetan2264Күн бұрын

    አገኘሁ ተሻገርና መሰል ወንጀለኞች በፍርድ አደባባይ መቀጣት አለባቸው።

  • @WeletesenbetTekle
    @WeletesenbetTekle2 күн бұрын

    እነሱስዝብሎ ህዝበችን ልያስጨርሱት ነው እዴት እጀቾው ለይ ምንም ሰይኖር እዴት ወደ አውሬዎች መዋቅ ዬነሬበቾው ትትቀቾውን ፍቱትስበልነው ህዝበችን ይሄአውሬው ለአውሬ ዲገሜ ልሰጡት እበከችው በህዝብ እግዝአቤሔር ይፍራድ ☝️👍

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k2 күн бұрын

    ብጣዕሚ ዘሕዝን እዩ ህዝብና ተዋሪዱ ብበዐልጌታቸዉ ናይ ኢድኩም ርኸቡ እንታይ ይበሀል ኮይኑ።

  • @nati3383
    @nati33832 күн бұрын

    ሰሜን ❤

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatishКүн бұрын

    ፍትህ ለትግራይ ህዝብ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355Күн бұрын

    ህዝባዊ ሰራዊት የኑሮ ችግር ያለበት ነው እንጅ ለነጻነቱ የሚዋጋው አይደለም❤❤

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6fКүн бұрын

    ስታሊን መፍትሄው አንድና አንድ የትግራይ እና የአማራ ህዝብ አቀራርቦ ማወያየት ብቻ ነው መፍትሄው ጨቅኖ መጀመር ነው ውይይቱ ከዚ ወሮበላ መንግስት መልስ የሚጠብቅ በጣም ሞኝነት ነው

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot1212 күн бұрын

    Staying positive Mr. Stalin.

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378Күн бұрын

    Basochun azurachihu wede Tigray temelessu!!!

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511Күн бұрын

    አዬ እስታሊን ከዛሁሉ ጭፍጨፋ ቦኀላ ከጨፈጨፉን ካባረሩን ጋር አብረን እንኑር ብሎ የትግራይ ተፈናቃይ ሊሄድ መነሳቱ ያሳዝነኛል አምናቹህ ተጋሩ እነዚህን መሄዳቹህ ያሳዝነኛል እህህህህህ ያሁሉ ተረሳ አብሮ መኖር እህህህ

  • @mezmurl1152
    @mezmurl1152Күн бұрын

    ስታሊን ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለነው አንዴት ነዉ መርዳት ምን ቸልው??? 🙏

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1mКүн бұрын

    ❤❤️❤️🙏🙏

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fsКүн бұрын

    የቕንየልና እስታሊን።...

  • @user-rr3mc6rr4w
    @user-rr3mc6rr4wКүн бұрын

    ኣነ ዝገርመኒ ዘሎ እስታሊን ስለ ኣምሓራ እንታይ ኣእተወካ ፁቡቅ ገበርቲ ድዬም ኮይኖም? ኣይተረዳኣንን

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850Күн бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @user-eu9gk5tt2e
    @user-eu9gk5tt2eКүн бұрын

    ኢስታሊን እዛም ጨነውቲ ናይ ባአዴን እኒ ገድ በካዓት ባንዳታት ሓስውቲ ናይ አማሓራ ሰበ ሰልጣን ክጨንቆም እዮም ትግራይ ትግራይ ዝብሉ ክምቺዋም ትግራይ እናጥፋ እዛም በካዓት።

  • @nurityimer4474
    @nurityimer44742 күн бұрын

    እሥታሊን እኔ አከብርህ አለሁ አማራነኝ🎉

  • @GereziherGebre
    @GereziherGebreКүн бұрын

    well

  • @danielabebe6096
    @danielabebe6096Күн бұрын

    ትጥቅ ይዞ መምጣትምንአስስፈለገ

  • @sinotracktube63
    @sinotracktube635 сағат бұрын

    👌

  • @birhanuaweta-hk1cs
    @birhanuaweta-hk1csКүн бұрын

    Hi STALIN 10Q !!!! YOU HAS A MERiT KNOWLEDGE ALWAYS SO iN THE WORLD NEWS YOU CAN DONE MERiT (AWARD). ❤❤❤❤

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v2 күн бұрын

  • @hi-lz3fq
    @hi-lz3fqКүн бұрын

    What about Keriya? For federation spokeswoman

  • @user-yl3gx4vw7e
    @user-yl3gx4vw7e2 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @UsmanailAil-tg2dp
    @UsmanailAil-tg2dpКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dagiliule7460
    @dagiliule74602 күн бұрын

    በነገራችን ላይ እስታሊን የአማራን ደነዝ ኤሊቶች በደንብ ተችልን ከመታገል ይልቅ እጃቸውን ሌሎች ላይ መቀሰር ይወዳሉ

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid47382 күн бұрын

    Stalin my brother all this game is orchestreted by abiy Ahmed. Why? Because he darely needs to creat war between Amhara and tigray inorder to stay in power by weaking this regions by the way tigray current government enabling this by giving time to federal government

  • @kalifaqadireeqadiree
    @kalifaqadireeqadiree2 күн бұрын

    Yoyaa

  • @user-fg3to2mw9z
    @user-fg3to2mw9zКүн бұрын

    ስታሊን መጀመሪያ መሬቱን ለባለቤቱ መልሱ ከዚያ ስለተፈናቃይ እናወራለን

  • @Kingwube7139

    @Kingwube7139

    10 сағат бұрын

    Ante denez

  • @Resilience3
    @Resilience3Күн бұрын

    If the people are stranded, it should be reported to the guarantor!

  • @birhanehaile1652
    @birhanehaile16522 күн бұрын

    Hi

  • @user-bh9bm6pj2u
    @user-bh9bm6pj2u2 күн бұрын

    አብ ጋምቤላ ዝተአሰሩ እየም

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966Күн бұрын

    የዛሬው ፕሮግራምህ ምርጥ ነው፣ በዚሁ ቀጥል!

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kbКүн бұрын

    This boy 👦and his compatriots think they can fool anyone at any time? 😅 You can fool some people some times, but you can't fool everyone all the time 💯 The Truth Always Set You Free 💯

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205Күн бұрын

    Getachew selam silale yefera yemeselachew eko yinoralu .

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu2 күн бұрын

    Tkkl

  • @md-mk4ey
    @md-mk4eyКүн бұрын

    Selam zara media, bizu sele FANO tetenetinaleh, tinikareachewonim tinageraleh, ayihonim iniji hono fano bimeta yemejemeria targetu antena yanet yehonut mehonachewon atrsa. Lelawo shimagilewo chaka geba aligeba , bemeret layi yemiftirewo lewot ayinorim. Mikiniyatum melawo ye Ethiopia hizib ye diro siriat nafakiwochin enikisikase, be ayinaekuragna eyeteketatele nw.

  • @Kenerie
    @KenerieКүн бұрын

    ተፈናቃዮች ወደነበሩበት በክብር መግባት አለባቸው ፤ ህዝባችን ከዚህ በላይ ስቃይ አይገባዉም ያለፈው ይበቃል

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378Күн бұрын

    Ke Amharaw politics wist wita!!!Lezih hulu ye Amhara chigir teteyakiw TPLF new!!!!

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtieКүн бұрын

    ስታሊን የምር እግዚአብሄር ይባርክህ እዉነተኛ መሆንህን አረጋግጫለሁ ዘረኞች ካንተ ሊማሩ ይገባል

  • @Resilience3
    @Resilience3Күн бұрын

    በየቻት እየገባህ ከዝባዝንኬ ፃሁፍ እና ጥላቻ አትቀባጥር

  • @Kenerie
    @KenerieКүн бұрын

    የተፈናቀሉ ወገኖች ጅብራቸው ተጠብቆ ወደቤታቸው መግባት አለባቸው ፤ ሙሉ የትግራይ ህዝብ ወያኔን ይደግፋል ይህ የታወቀ ነገር ነው ፤ ግን ወደቤታቸው ለመመለስ መስፈርት መሆን የለበትም።

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf2 күн бұрын

    አገኘሁ ተሻገር ንግግር ሲያደርግ የሚያሳየው እንቅስቃሴ አይታችሁ የሂትለርና ይሙሶለኒ ንግግሮች ሲያደርጉ ዩትዬብ ላይ እየና አመሳክሩት ።አንድሽአይነት ነው። እብሪት የተሞላበት አንገትን ሰገግ እያረጉ መርዝ መርጩት ።

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6fКүн бұрын

    አብይ የጁን ማግኘት አለበት በራሱ ሀገር በተወለደበት ለህክምና የከለከሉት ምድረ ወንጀለኛ ስብስብ የጁን ማግኘት አለበት

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425Күн бұрын

    When the government is known for the worst crimes committed in the country, how can there be law or order? How can a criminal enterprise accuse others of crimes? It is a failed state.

  • @user-gp2oc5qt1i
    @user-gp2oc5qt1i2 күн бұрын

    ስታሊን እቲ ችግር ዝቅፅል ዘሎ ኣመራርሓ ትግራይ ንነዊህ እዋን ዘመዕበልዎ ሸለልትነት ዝፈጠሮ ለማስ ፖለቲካ ዘዘጋጅዎ ጠናካራ ኣጀንዳ ሰለ ዘይብሉ ዳርጋ መብዛሕቱኡ ዲፕሎማሲ ስእረት ብምቋፎም ምንም ዘይመዐራረይ ምልኪ መራሕቲ ምፍጣሮም እዩ፡፡ ካልኣይ ኢታት ፖለቲከኛታት ትግራይ እቲ ዐብይ ክእለቶም ነንባዕሎም ምቁሳል እቲ ጫፍ ዝበፅሐ ቃልሲ ዝሑል ማይ ኹዒዎም ምራል ሕዝቢ ትግራይ ሰባቢሮም ሓይሊ ተስፋ ክስዕን ገይሮም ሕዚ እቲ ዝረስዐዎ ተመዛባላይ ንምምላስ ኣቐበት ኮይንዎም አሎ እዙይ ዝኮነሉ ምሰቲ ናይ እቶም ፀላእቲ ዘይጭበጥ ሽርሒ ፖለቲካ ንምብዳሕ ፖለቲካን ዲፕሎማሲያዊ ዓቕሚ ካበይ ይምፃእ፡፡ እቲ ዝገብርዎ ነገር ብስሚዒት ግዚያዊ ፖለቲካ መፍትሒ ምሽቃጥ እምበር እቲ ናይ ደቡብ ኣፍሪካ ውዕል ንተግባራነቱ ገና ብግሓቱ ሓይሎም ወዲቦም ተዝጓየዩ ሕዚ ናይቶም በላዕቲ ነብሲ መጫወቲ ዐይሞኾኑን ፡፡ እቲ ሕዚ ምስቶም በላዕቲ ነብሲ ዋጋ ዕዳጋ ምእታዎም ንቶም ሰይጣናት አፅነቲ ጉልበት ይሕቦም አሎ፡፡ መራሕቲ ትግራይ ማዘይ እዮም ካብ ስሱዕ ውልቃዊ ረብሓ ንምዕታር ምጉይ ኣብ ሕዝቢ ረብሓ ጠጠው ዝብሉ ንኹሉ ትግራዋይ ጨኒቅዎ ኣሎ፡፡ ብሓፈሻ እቲ ችግር እሌታት ትግረይ ተሸኪሞሞ ኣብ ሙላቕ ዛብያ እንክል እዮም ዝብሉ ዘለዉ ፡፡መፍቲሒ ክንዲ ምንዳይ ንቶም በላዕቲ ነብሲ ፍታሕ ምፅባዮም ካብ ዙይ ንላዕሊ ዘሐምም የለን፡፡ ትግራይ ዘጋጥማ ፍሉይ ፅንተት ንምብዳሕ እቲ እንኮ መማረፂ ዘይብሉ ብፖሊቲካዊን ዲፕለማሰዊ ስዒርካ መሰስ ምባል ጥራይ እዩ፡፡ ስለዚ እቶም ኢሊታት ተጋሩ ብፍላይ ፖለቲካ ጫፍ ዘለዉ ውልወሰባት ወይ ጉጅለታት እቲ ሕመቅ ንልእሊ ስለስተ ዓሰርተ ዓመታት ተሸኺሞሞ ምጓዝ ኽክርተም ግድን ይብል ሕዝቢ ትግራይ ተስፋ ነፃነት ክዐትር ንዘይ እዩ ናይ ኩሉ ዓቕምታት ምጥቃም ወሳኒ ኮኑ ዘሎ ምክንያቱ ኣለም ኣብ ረብሓ ሕድሕድ ሃገርሮም ንምስሳን ሰነፋት ዋጋ ብምክፋል ይኾን አሎ ንዙይ መድሓኒቱ ምውዳብ፣ ስራሕቲ ቅደምስዓብ አቒሚጥካ ከረብረብካ ብቀፃልነት ምስራሕ ይጠልብ፡፡

  • @bababob1697
    @bababob1697Күн бұрын

    Leba nek

  • @Kenerie
    @KenerieКүн бұрын

    ትግራይና አማራ ደህና በሰላም ሲኖር ሲኖር በፖለቲካ ቅብጠት ምክንያት እርስበርሱ ተበዳደለ።

  • @Kenerie
    @KenerieКүн бұрын

    አማራ ከዚህ በኋላ ከትግል ይመለሳል ተብሎ አይታሰብም

  • @Fiker123
    @Fiker12316 сағат бұрын

    ‼️‼️‼️‼️እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስታሊን በአሁን ሰአት ከእውነት ጎን ስለቆምክ ከልብ አመሰግናለሁ እውነት መቼም ተደብቆ አይቀርም በጥቂት የስልጣን ጥመኞች የኢትዮጵያ ህዝብ በፋሽሽቱ መንግስት ተበዬው በደም መጣጩ አብይ እየተሰቃየ ይገኛል ስለዚህ ያለፈውን ወደ ኋላ በመተው የአማራና የትግራይ ህዝብ አንድ በመሆን ይህንን የወንበዴ አገዛዝ መጣል አለብን ስታሊን በዚህ ትግል ውስጥ የድርሻህን በመወጣት የአማራ እና የትግራይ ህዝብ አንድ በማድረግ አሻራህን አኑር ‼️‼️

  • @solomonwoldegiorgis7674
    @solomonwoldegiorgis7674Күн бұрын

    እነዚህ ትርፍ አንጀቶች ገዱ ለናንተ ፈርም ስትሉት ስለፈረመ ትክክል ነው ትላለህ። ለአማራና ትግራይ ህዝብ ሰላም ህወሀቶች ጣልቃ አትግቡባቸው። 💚💛❤️

  • @biniamGere6502

    @biniamGere6502

    Күн бұрын

    😂😂

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247Күн бұрын

    Aba DULA kehadiwASAMA!💔💔

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo17712 күн бұрын

    Aytt setmonokes endde tefera mamo wishima tehonalech

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6fКүн бұрын

    Hezbu endat yasazenalu eye ethiopia men getemesh mense agegnesh ere tey agre sew alewta alesh menw

  • @MmMm-fn6fz
    @MmMm-fn6fzКүн бұрын

    Ena menen washing mew eseriwat new lemalet new

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378Күн бұрын

    Betam tikikil nachew Rayana welkayit ye Amharaw new!!! Wanaw telatachin TPLF new!!!

  • @samiyitbarek6205

    @samiyitbarek6205

    Күн бұрын

    Denkoro. Angereb milash ,alewuha milash, limalimo milash chimir ye tigray meretoch nachew. Tarik anibib komata lemagn

  • @Gyoutubeme
    @GyoutubemeКүн бұрын

    ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጧል!!ፌደራል ሆነ ፋና በትግራይ ያላቸው ኣቋም አንድ ነው እና ሚዛናችን እንጠብቅ

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu2 күн бұрын

    Staly mastekos jemerh

  • @hailemolla7892
    @hailemolla78922 күн бұрын

    Chgrh tntaneh tenkol yetemolabet new

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799Күн бұрын

    ትረፍ አንጀት !!

  • @GerageraGeragera-vp1bl
    @GerageraGeragera-vp1blКүн бұрын

    ስታሊንዋሐስህዝቢትግራይበርትዕ

  • @Zewge
    @ZewgeКүн бұрын

    WHEN IS TPLF IS GOING TO TAKE THE INITIATIVE TO OFFER TO ADMINSTER ALL BORDER AREAS WITH AMHARA AND WORK IN ELIMINATING THE REGIONAL BORDERS AND GRADUAL COMBINING OF BOTH REGIONAL PARLAMENT THE ONLY WAY-OUT, SECESSION AND RIDICULOUS INDEPENDENCE ALWAYS IS GOING TO LEAD TO CONFLICT TAKE YOUR CHOICE

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378Күн бұрын

    Stalin betam wushetam new!!!General Tefera Mamo be TPLF betrutarie new yeteyazew!!! General Tefera Mamo ahun yalew ke Demeke gar Welkayit wist new!!! Stalin wushetun new G Tefera Mamo Welkayit wist new!!!

  • @user-lq1uz7sm9h
    @user-lq1uz7sm9hКүн бұрын

    ዛራ ሚዲያ ለተገፍት የሚቆም ታማኝ ሚድያ ነዉ አላለም 😂😂😂😂😂ሌባ

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205Күн бұрын

    Federal mengist meshewed yelebachewum ye Pretoria ye selam wul mefetsem alebachuh . Ye Amara tsinfegnoch hayiloch adeb asigezu enezih hayiloch lenanite ayitequmum ye 4 kilo wenber yifeligalu

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1tКүн бұрын

    የአሁኑ የአማራና የትግራይ ግጭት ለነ አብይ ሰርግና ምላሽ ማለት ነው። ሁሉም ልብ ሊል ይገባል።

  • @biniamGere6502

    @biniamGere6502

    Күн бұрын

    Those are Abiy's Amhara

  • @letifayusuf2289
    @letifayusuf2289Күн бұрын

    Antem sew honeh mawrath 🇪🇹stfers des blognal tefera beset denzzo

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x2 күн бұрын

    አዎ አበይ ስታይል ትግራይ እየገባች ነው፡፡

  • @kiflomgebremedhin8983
    @kiflomgebremedhin89832 күн бұрын

    Tdf for ever

  • @ardi4.6million28

    @ardi4.6million28

    Күн бұрын

    Tdf game over 😂

  • @getachewmekonen8312
    @getachewmekonen83122 күн бұрын

    ብናይ ማንም ስብእና ቅቡል አይኮነን አሽንባይ ብናይ ወዲ ረዳ ስብእና ግን እቲ ገንዘብ ካብ ዝምለስ ናይ ዝተወሰኑ ስድራ ስውአት ወይም ፅጉማት ክውዕል ምግባሩ ንቅሓት ዩ።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454Күн бұрын

    እታለም ግን ኤርትራዊ ነች ትግራዋይ ????

  • @user-dl4dr4nb9t
    @user-dl4dr4nb9tКүн бұрын

    እኔ ኣገኘሁ ተሻገር ብሆን የኣማራን ህዝብ ፊት ኣልቆምም ነበር፣ የጎንደርና የጎጃም ህዝብ አንዱን ኣጀግኖ ኣንዱን የማኮሰሰ ንግግሩ ያሳፍራልኮ፣

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378Күн бұрын

    Even if we Amharas do have problems among us,Agegnehu teshager is right!!!Our dangerous enemy is TPLF!!!

  • @samiyitbarek6205

    @samiyitbarek6205

    Күн бұрын

    Komataw werari, alewuha milash, limalimo milash, angereb milash chimir ye tigray meretoch nachew. Fact

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205Күн бұрын

    Le ato agegnoh , angerb milash, limalimo milash, alewuha milash chimir ye tigray tarkawi gizatochu na meretoch nachew. 100% fact

  • @user-iy3tc4xl4w
    @user-iy3tc4xl4wКүн бұрын

    ሀሰን ሽፋ አባይ ወልዱ የትግል ስሙ

Келесі