ዘይኑ ነቢዬ - ZEYNU NEBIYE | አንዋር ፈቂ - አዲስ የመንዙማ ክሊፕ - Al burda Tube አል ቡርዳ ትዩብ

ዘይኑ ነቢዬ - ZEYNU NEBIYE | አዲስ የመንዙማ ክሊፕ - Al burda Tube አል ቡርዳ ትዩብ
------------
Subscribe our channel link 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/ @alburdatube4651

Пікірлер: 269

  • @mahamdnur643
    @mahamdnur6432 жыл бұрын

    መገን ግጥም መገን ዜማ መገን ድምፅ ታዲያ ምን ልበል በርቱ አሏህ ይጨምርላቹህ

  • @rabeaarabeaa1190
    @rabeaarabeaa1190 Жыл бұрын

    እንዚህን ልጆች ማነው እንዴኔ የሚወዳቼው አላህ ያቆያችሁ ያረብ

  • @user-lf3ct9mg3t
    @user-lf3ct9mg3t

    ብዙ እውቀቱ ባይነረኝም ነሺዳም ሆነ መንዙማን ሙዚቃ ነው የሚባለውን ፈፅሞ አልቀበለውም!!!

  • @hassenabdi8226
    @hassenabdi822621 күн бұрын

    ማሻአላህ የረሱል ሙሐባ በልባችን ሁሌ ይኑር!!

  • @abubekermohammedyamtradi4096
    @abubekermohammedyamtradi4096

    አረ በአላህ እንደኔ ሚወዳቸው ያለ አይመስለኝም ወላሂ

  • @emranyasin1007
    @emranyasin1007 Жыл бұрын

    ምን አለ መንዙማውን ሁሉም እንዳንተ አደብ ቢያሲዘው 🤗

  • @user-pb9uj4jo4u
    @user-pb9uj4jo4u2 жыл бұрын

    ከነሸዱ አይቀር እንድህ ነው የምር ምርጥ መንዙማ ነው ርጋታ ሁሉ ነገር የተሟላበት አላህ ይጠብቃችሁ😍❤❤

  • @user-mb9ms7cp4n
    @user-mb9ms7cp4n2 жыл бұрын

    ማሽአሏህ ርግት ያላችሁ ያሠላም ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም በርቱልን 💚💚💚💚💚

  • @AhmedAli-dv4dp
    @AhmedAli-dv4dp

    ሰላም አለይኩም የአለሙ ኑር ጦይባ ወርጄ አብሬሁ ልኑር ❤😢

  • @ameena3172
    @ameena3172

    ወዉ ድምፅህ በጣም ያምራል🎉❤❤❤❤❤

  • @WendyeShewa
    @WendyeShewa

    Ortodoxe neyn bezi yemesgana menzuma nebesyaye tedstech Masha Alhaa new yemlew hdemyachun yarzemew fetarii

  • @zemzemali5326
    @zemzemali53262 жыл бұрын

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ አቤት ርጋታ ውብ ናችሁ 😍😍😍😍😍

  • @amutube4388
    @amutube43882 жыл бұрын

    Allah yetbekachihu

  • @user-gf3hs1ik3h
    @user-gf3hs1ik3h Жыл бұрын

    አል ቡርዳዎች ትለያላችሁ ስል በምክንያት ነው ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @tube2660
    @tube26602 жыл бұрын

    አደብ የጠበቀ ምርጥ ሀድራ ከምርጦች

  • @zbigworld7016
    @zbigworld70162 жыл бұрын

    Zendro hadra yawetah ante neh ta’em yalew neger neber halachn yefelege abo zelalem yeretebk hun lben agegnehew ante menati Mn gud neh be Allah zare cheresken weyooooo 👏👏👏👏👏

  • @ruhi1416
    @ruhi14162 жыл бұрын

    አል ቡርዳ መገን ድምጻችሁ ሞቼ ነው ምወዳችሁ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው አትጥፉ ብቅ በሉልን አንድነታችሁን አላህ ያጠንክረው ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤😘❤

  • @toffajr3409
    @toffajr34092 жыл бұрын

    Wellahi leyu nachu kal binoregh bzu elalachum allah yewdedachu

  • @user-mg5ll4bg5i
    @user-mg5ll4bg5i2 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @alfaridshekur958
    @alfaridshekur958 Жыл бұрын

    ሀዬ ሀዬ አል ቡርዳ

Келесі