ዘፍጥረት መግቢያ

Пікірлер: 30

  • @abigiyaworku5923
    @abigiyaworku5923 Жыл бұрын

    ተወዳጆች ተባረኩልኝ በብዙ በጣም ደስ በሚል እና ለመረዳት በሚያመች መንገድ ነበር ስታስረዱ የነበረው አሁንም ይብዛላችሁ። 👉ኪዱ ስትናገር በልቤ የቀረ ቃል 👇 👉መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የኋላውን ወደ ፊት አምጥቶ መግለጥ የሚችል🎯 ክብር ሁሉ ለአብ እና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን።🙏 👉 ሠራዊቶች በጣም እወዳችኋለሁ ቀጥሉበት😇

  • @kidistjomole7252
    @kidistjomole7252 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይርዳን ለወዳጀ ጓደኞቼ ሼር አደርጊለሁ እናንተም ሳታቋርጡ እንድታሰተሚሩን ይርዳን ለዛሬዉ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካቹ♥

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 Жыл бұрын

    Waw betam namesegenalen kechalachu beyekenu nuu bakachu ❤❤❤❤❤❤❤❤ tilk sira new

  • @elizabethtemira9378
    @elizabethtemira93789 күн бұрын

    Wow Tabarak

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አቀራረባችሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ... እንጠብቃለን❤❤❤🙏

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተባረካችሁ የአባቴ ብሩካን! እንዴት ደስ እንዳለኝ በርቱ እንዳታቋርጡ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ በእውነት ለእኔ ይህ ትልቅ እድል ሆኖልኛል እኔም ከእናንተ ጋር ጀምሬ እንድጨርስ ጌታ ይርዳኝ ያስተምረኝ።

  • @solomonmitiku7534
    @solomonmitiku7534 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-qt8dd6us1q
    @user-qt8dd6us1q9 ай бұрын

    1 ye hig ajemamer or ye fitret ajemamer 2 muse 3 bereshit 4 mejemeria

  • @eyulemma6286
    @eyulemma6286 Жыл бұрын

    1የፍጥረት መጀመሪያ 2ሙሴ 3በረሺት 4ዘፍጥረት

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu42589 ай бұрын

    ፅጋ ይብዛላችሁ❤

  • @jonhyshemelse1331
    @jonhyshemelse1331 Жыл бұрын

    1.Yeftiretat hig 2.Muse 3.4.Bershit/bemejemeriya

  • @sarayitbarek886
    @sarayitbarek886 Жыл бұрын

    Yefeteret mejemeria Muse new yesafew

  • @etage7066
    @etage7066 Жыл бұрын

    Ye geta Saleme lenate yune

  • @user-ms7nt5zf6v
    @user-ms7nt5zf6v5 ай бұрын

    ተባረኩ እኔ ቃሉን ማወቅ ፈልጋለው በምን አይነት መንገድ

  • @melakuwube55
    @melakuwube55 Жыл бұрын

    1,የፍጥረት መጀመሪያ 2,ሙሴ 3,በረሽት 4, በመጀመሪያ

  • @fikrtealemu8245
    @fikrtealemu8245 Жыл бұрын

    Rbershit yibalal

  • @yedidiyatilahun
    @yedidiyatilahun Жыл бұрын

    🥰🥰

  • @chiristinbelete3369
    @chiristinbelete3369 Жыл бұрын

    This is best method to be good Christian keep it up may God bless you more and more. 1.yefitrat nejameriy 2.muse 3 bareshit 4.behibro (nejamriy).

  • @shimeermiyas4603
    @shimeermiyas4603 Жыл бұрын

    1. Ye fitret mejemeria 2. Muse 3. Genesis 4. Generation

  • @user-xv5dv4fd2x
    @user-xv5dv4fd2x4 ай бұрын

    ሙሴ

  • @user-hi3vw9xx2d
    @user-hi3vw9xx2d Жыл бұрын

    የፍጥረት መጀመሪያ ሙሴ በረሽት ዘፍጥረት

  • @fikrtealemu8245
    @fikrtealemu8245 Жыл бұрын

    Ye for mejemeriya malet new

  • @user-so2rx5vh2y
    @user-so2rx5vh2y Жыл бұрын

    የፈጥራት መጀመሪያ ዘፍጥረትን የፃፈው ሙሴ ነው በእብራይስጥ በራሽት ነው በራሽት መለት ዘፍጥረት መለት ነው

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Жыл бұрын

    ኦሪት ዘፍጥረት ማለት ነው? መልሱ የፍጥረት መጀመርያ ማለት ነው 2 ተኛ ጥያቄ የዘፍጥረትን መፀሀፍ ማን ፃፈው? መልሱ ሙሴ

  • @user-hi3vw9xx2d

    @user-hi3vw9xx2d

    Жыл бұрын

    የፍጥረት መጀመሪያ ሙሴ በረሽት ዘፍጥረት

  • @MrkamniW
    @MrkamniW Жыл бұрын

    የፍጥራት መጅመሪሃ ሙሴ ብራሺድ መጀመሪሃ

  • @kidubekrstos9559
    @kidubekrstos9559 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ዘፍጥረት የእግዚአብሔር ን መለኮታዉ አጀንዳ የሚናገር መፅሀፍ ነው 1,ዘፍጥረት ማለት ኦሪት ህግ ነው ፍጥረት ደሞ መጀመሪያ ስለዚ የፍጥረት ህግ የፍጥረት መጀመሪያ 2,ዘፍጥረት ምን አይነት ይዘት አለው በረሺት በእብራይስጥ መጀመሪያ ነው ኢንግሊዘኛው ጄኔሲስ ስለዚ ዘፍጥረት የእያንዳንዱ ነገር መነሻ 3,,ዘፍጥረትን ማን ፃፈው መሴ ከሙሴ በፊት የነበሩ አባቶች ቢኖሩም ግን የፃፈው ሙሴ ነው መች ፃፈው ለሚለው ሙሴ በእግዚአብሔር ፊት 40ቀን እና 40 ለሊት በቆየ ሰአት 4,,ዘፍጥረት መፅሀፍ አላማው የእግዚአብሔር ን ፍቃድ የምናውቅበት የእግዚአብሔር ን ፍቅር ማሳየት

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Жыл бұрын

    3ተኛው ጥያቄ ዘፍጥረት ማለት በእብራይስጥ በረሽት ማለት ነው 4ተኛው ጥያቄ. በረሽት ማለት ዘፍጥረት ማለት ነው!

  • @aplosshow

    @aplosshow

    Жыл бұрын

    tinish astekakyiw

  • @fikrtealemu8245
    @fikrtealemu8245 Жыл бұрын

    Musse ts tsafew

Келесі