ዘማሪት ራሄል ካሳ /አንተ መልካም ነህ/ RAHEL KASSA/ ANTE MELKAM NEH/በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን EEC OTTAWA

Ойын-сауық

ኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
የእሁድ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት
Ethiopian Evangelical Church In Ottawa
Live streaming Service
225 McClellan Road, Ottawa, ON K2H 8N5 Canada
Tel. & Fax:- 613-725-9777

Пікірлер: 199

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion39387 ай бұрын

    እናንተን ሳይ እናታችሁ እንዲሁም አባታችሁ መሰዊያቸውን እንዴት አክብረው እንደኖሩ ይሰማኛል !! ጌታ ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ ነው!! ዕጣ ወድቆባችኋልና መድረኩን አደራ አክብራችሁ ያዙት ከባድ ሀገር መጥታችኋልና!! ወዳችኋለሁ!!

  • @LuwamIsak-ut5vq
    @LuwamIsak-ut5vq9 ай бұрын

    ኣንቺ ግን የት ተደብቀሽ ነበር እግዛብሄር ይባርክሽ❤

  • @user-yo6ro5ml5s

    @user-yo6ro5ml5s

    9 ай бұрын

    ቤት ሆና ነው አለወክሽም ወይ

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley71119 ай бұрын

    የአምልኮ ቅባት የፈሰሰበት ቤተሰብ ዘራችው ይባረክ ጌታ ስሙ ይክበር

  • @armidesara6260
    @armidesara62609 ай бұрын

    በእውነት በመንፈስ የነበረ አምልኮ ነበር; ይብዛልሽ እንጂ አይወሰድብሽ☺️ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርከው🙏

  • @asnakedata595
    @asnakedata5956 ай бұрын

    ❤❤❤❤ውይ ጌታ ሆይ ልቤ አሴት አደርገች የልቤ ጌታ የልቤ ደስታ ኢየሱስ ክበርልኝ ሁሉም ላንተ ይገባሃል። እናንተ ብሩካን ናችሁ ዘመናቹ ይባርክ ካሳዎች።

  • @melakutesema9890
    @melakutesema98908 ай бұрын

    ውድ እህቴ ይብዛልሽ ጥሶ መውጣት ይሁንልሽ ድንቅ ዝማሪ ይህ ፀጋ ይብዛልሽ በዝማሪሽ ተባርኪያለሁ እግዛብሄር ያሳድግሽ

  • @mercyglory9268
    @mercyglory92689 ай бұрын

    The Kasa family is the blessing of the land of Canada!! You all are blessed

  • @merontaye8723
    @merontaye87239 ай бұрын

    አቤት አቤት ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው መኖርና ጴጤከተባልን እድህ ይሁንልን ሀሌሉያ በመንፈስቅድስ ወደ ክብሩ መፈሰስ ሀሌሉያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የታደሉ ቤተሰቦች ጌታ ሁሉንም በዝማሪ በአምልኮ ፀጋ እዲያገለግሎት ፀጋውን ያፈሰሰባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyudesta2444
    @nebiyudesta24447 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ .....ፀጋውን እና ፍቅርን ይስጣችሁ። እግዚአብሔር ሁላችንም በ እንድህ አይነት በረከት ይባርከን አሜን ።

  • @TheVorperian1
    @TheVorperian13 ай бұрын

    Every single member of your family be blessed for seven generations to come. May the Lord God increase your talent. We all bless you.❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amsale-lo9kw
    @Amsale-lo9kw9 ай бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ቤተሰባችሁን ይባርክ !!! መንፈስ ያለበት ዝማሬ !!!!! ይሄ መመረጥ ነው !!!!! ❤❤❤❤!!!!!!!

  • @kalkidankassahun9822
    @kalkidankassahun98229 ай бұрын

    እግዚአብሔር የረዳው ቤተሰብ እንኳን ጌታ እረዳሽ

  • @blenblen9248
    @blenblen92489 ай бұрын

    ውይ እንዴት እንዳመለኩበት እንዴት የተባረከ ቤተሰብ እሰይ እንኳንም የጌታ የሆናችሁ አሁንም በእጥፍ ዘርማንዘራችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede12219 ай бұрын

    ምሳሌ የሚሆን ቤተሰብ ነው....እግዚአብሔርም ደግሞ በሚታይ በረከት ባረካችሁ ! ስለናንተ እግዘብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @TeddyN1-kf8fv
    @TeddyN1-kf8fvАй бұрын

    Amen ❤❤❤❤

  • @user-ui6jm1uy3u
    @user-ui6jm1uy3u9 ай бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ሁልጊዜ በቤታችሁ ጌታ እየሱስ አዲስ ይሁን ግን ኪዲ እስክትወልድ ነበር ምትጠብቂው

  • @abezuayele7645
    @abezuayele76459 ай бұрын

    የኔ በረከት እንኳንም የኔ ሆንሽልኝ😇😇 የጌታ ክብር ከዚህ በላይ ይገለጥብሽ ርችዬ😇😇

  • @yoditgirmay343
    @yoditgirmay3439 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @bersifesseha4025
    @bersifesseha40259 ай бұрын

    እሰይ ለእ/ር ክብር በፅድቅ ብቻ የምትኖር ሆነሽ ቅሪ ❤❤❤

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh9 ай бұрын

    የዝማሬ መንፈስ ያለባቸው ዝርያዎች ናችሁ ማለት ነው? ኣቦ ዘራችሁ ምድርን ይሙላ❤

  • @doda9780
    @doda97809 ай бұрын

    Wawu ዘመናችሁ የተባረከ ዩሁንላችሁ 🙋‍♂️💯good familiy አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️💯

  • @TeddyN1-kf8fv

    @TeddyN1-kf8fv

    Ай бұрын

    🎉

  • @yemariamworkmeheshabeyene
    @yemariamworkmeheshabeyene9 ай бұрын

    There is always a time🙏🏽 I am amazed by the gift of God! Kassa’s family 🤩🤩🤩 You are the precious gift of God to us🙏🏽🔥🔥🔥❤️❤️❤️

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf9549 ай бұрын

    ሪችዬ ተባረኪ በዕጥፍ ቅባት አገልግይ በቤቱ ዘመንሽ ይለቅ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell30979 ай бұрын

    እየሱስ ጌታ በጌታ እየሱስ ስም ትባርክዕ ይትባርካችሁ ቤትሰብ ናቸው እውነት ውውውውው የእግዚአብሔር መንፈስ ህይ ሃሌሉያ እልልልልልል ሃሌሉያ እስይ እስይ እስይ ሃሌሉያ እልልልልልል እየሱስ ጌታ የኔው የእኔ ጌታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ እውነት ነፍሴ አልቅርችልኝም ሃሌሉያ አምላኬ ክብርልኝ ሃሌሉያ እስይ

  • @ageghewwendimu3568
    @ageghewwendimu35689 ай бұрын

    እየሰማው አነጋው ስነቃም እየዘመርሽ ነው ቀጠልኩበት

  • @user-ju4pc2rz1e
    @user-ju4pc2rz1e9 ай бұрын

    ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤🙏

  • @tseditagesse4980
    @tseditagesse49809 ай бұрын

    melikam wendim melikam abat new...josyee your impact is huge in the beautiful family.

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf9 ай бұрын

    Rahele God bless you more. Amazing family

  • @anapolitano5364
    @anapolitano53649 ай бұрын

    I love this family truly blessed 👏🏼👏🏼❤️❤️Praise God ❤️

  • @nathnaelnardos6391
    @nathnaelnardos63919 ай бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ ለክብሩ ያኑራችሁ እወዳችዋለሁ❤❤❤

  • @TigistuGirma-gz8lx
    @TigistuGirma-gz8lx3 ай бұрын

    Wow! beautiful.

  • @giziesisay2141
    @giziesisay21419 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!!!

  • @hannahanita1575
    @hannahanita15759 ай бұрын

    ❤❤የኔ ቆንጆ ተባረኪ የተረጋጋሽ ነሽ❤❤

  • @user-ub2uw4zc3y
    @user-ub2uw4zc3y3 ай бұрын

    Richo ተበረኪይ

  • @meskimenza3932
    @meskimenza39326 ай бұрын

    Yene wd tebareklgn

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht3 ай бұрын

    ተባረኺ ራሄልየ

  • @betib6861
    @betib68619 ай бұрын

    Ayi metadel legeta maten menigna memeret new ❤❤

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t9 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q9 ай бұрын

    አሜንንንን ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ የጌታ መገኘት እሰይ ጌታ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ Rich ❤ blessed family

  • @KeteBalcha-fi7sk
    @KeteBalcha-fi7sk4 ай бұрын

    Weyne endet des yilal,wow

  • @samrawitbelay603
    @samrawitbelay6039 ай бұрын

    Abet abet endet yale yedesta yeselam menfes yifesal bezih amlko wust tebarkeshal!

  • @MekdesAbera-ym2kz
    @MekdesAbera-ym2kz3 ай бұрын

    ዋውተባረኩ

  • @lebuprosperityparty
    @lebuprosperityparty9 ай бұрын

    ብሩክ ቤተሰብ በበለጠ ክብር ተገለጡ

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela16469 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ መልካም ቤተሰብ ::

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m9 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿👌🏻👌🏻👌🏻😘😘😘😘😘

  • @henokkassaye8535
    @henokkassaye85352 ай бұрын

    God Bless u,dears

  • @asterpetros5283
    @asterpetros52839 ай бұрын

    Richyeeee betam Desi belognal geta abezito yibarkshe!!

  • @seblebirhanu6374
    @seblebirhanu63749 ай бұрын

    ❤Amazing worship hallelujah!!! Stay blessed❤👏👏👏

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb38399 ай бұрын

    GOD IS GOOD ALL TIME

  • @adanetamirat6828
    @adanetamirat68289 ай бұрын

    waw wat amezing warshp...weher doy ben god bleas yo rich❤❤

  • @Tirhas_Gebreyohannes
    @Tirhas_Gebreyohannes7 ай бұрын

    Enanten say min ale betesobochem hulu geta tekeblew endiy le geta abren binzemir elalew geta zemenachun yibark

  • @meserethariso8132
    @meserethariso81329 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @yoditaga8381
    @yoditaga83819 ай бұрын

    What a family “Lewi” Family Glory to God God bless all family❤

  • @GedionTeneshne-yd8um
    @GedionTeneshne-yd8um9 ай бұрын

    Zemenish yibarek dink amilo new!

  • @Toola_Cr
    @Toola_Cr9 ай бұрын

    Oh! My God. Lewi Family

  • @nebihaahmed1596
    @nebihaahmed15969 ай бұрын

    Abzto Abzto alemn yemtidersu yadirgachihu. Geta barkochihal ahunim hulachihunim yibarkachihu tebareku❤😇😇😇😇😇🙏

  • @marthanegash9387
    @marthanegash93879 ай бұрын

    Tebarki

  • @user-kf4pb7ce6z
    @user-kf4pb7ce6z7 ай бұрын

    ዮሴ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በዝሙራችሁ ሁሌ እነደተባረኩ ነው።

  • @eyerusgodebo1589
    @eyerusgodebo15899 ай бұрын

    Kalat yelgnim🙏❤️❤️

  • @user-fe8iy5uh8j
    @user-fe8iy5uh8j9 ай бұрын

    Zamanishi yatabaraka yihun iska zare yeti nabarshi❤❤❤❤

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu71479 ай бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ በብዙ በብዙ ፀጋው ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @netsanetfutsum5580
    @netsanetfutsum55809 ай бұрын

    Rakiye blessed. You are always blessed and amazing yene Konjo . Love you and miss you my dear ❤❤❤❤❤

  • @hailushame2929
    @hailushame29299 ай бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @ageregendabo7284
    @ageregendabo72849 ай бұрын

    Wow betam yetnarkchu nachu yebzalchu❤❤❤❤

  • @privatecell3665
    @privatecell36659 ай бұрын

    Joseya anta beruk

  • @user-ed2eu7fh2w
    @user-ed2eu7fh2w9 ай бұрын

    ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-vb1sz9gc4n
    @user-vb1sz9gc4n9 ай бұрын

    Zemni hiwetachu geta yibarki betami geta yewdacu family gbu betami holy sprit zelewo zemara ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza19829 ай бұрын

    አሳይይይይይይ ሃሌሉያያያያ ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን❤❤ ተባረኩ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረኬ❤❤

  • @melkamhabtie-gy8wj
    @melkamhabtie-gy8wj9 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @HenokAlemayehu-vg8or
    @HenokAlemayehu-vg8or9 ай бұрын

    ተባረኪ በብዙ

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje39829 ай бұрын

    She sound like her sister so much... you are a blessing😍

  • @privatecell3665
    @privatecell36659 ай бұрын

    Seyamiru ehtena wandem 😂❤ yatbrka batsbe ❤😘😘

  • @kokobarefe6659
    @kokobarefe66599 ай бұрын

    Geyta abzitio ybarikishh❤❤

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo27729 ай бұрын

    eseye tebarekilg

  • @messidellodergo
    @messidellodergo9 ай бұрын

    Wowwww❤❤tebareku

  • @user-tz6xg2bg3v
    @user-tz6xg2bg3v9 ай бұрын

    እግዛብሄር አምላክ ይባርካችሁ

  • @ruth4961
    @ruth49619 ай бұрын

    Amen glory to be GOD

  • @ajebushmamo2593
    @ajebushmamo25939 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃blessed family siwodachihu

  • @merrygebreyesus1929
    @merrygebreyesus19299 ай бұрын

    Zemnesh yebarek❤❤❤❤

  • @adimasu7266
    @adimasu72669 ай бұрын

    Thank you Jesus!!!

  • @user-js3rv2cm2j
    @user-js3rv2cm2j9 ай бұрын

    ጌታ ይባክሽ በጣም ይወድሻለሁ ተባረክ

  • @bisrataklilu686
    @bisrataklilu6869 ай бұрын

    ሪቾዬ ብርክ በይ ❤❤❤❤

  • @helenhaile2811
    @helenhaile28119 ай бұрын

    You are blessed 🙌

  • @chalaalemayehu2136
    @chalaalemayehu21369 ай бұрын

    May God bless you....what a nice worship with meaningful songs...

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye1599 ай бұрын

    Blessed family ❤

  • @rachelneg5576
    @rachelneg55769 ай бұрын

    Rahelye lovely worship leader more bless all family❤🎉🌺💐🤗

  • @fikirtefirew4628
    @fikirtefirew46289 ай бұрын

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @tizitadesalegn3333
    @tizitadesalegn33339 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Tebarki ❤❤❤❤❤❤

  • @danared8319
    @danared83199 ай бұрын

    Amazing worship ‘To God be the glory !!’ Blessed Family 🥰❤️

  • @abutube4501
    @abutube45019 ай бұрын

    What amazing Gospel song ❤❤❤❤❤ Ooooooooo I love it God bless you❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit31149 ай бұрын

    My God bless you more & more Rahel ❤❤❤❤

  • @azebsolomon6153
    @azebsolomon61539 ай бұрын

    ደስ የሚል አምልኮ ተባረኩ!

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia63489 ай бұрын

    የካሳ ቤተሰቦች ሁሉም የተባርኩ ናቸዉ specially ቅዴ የኔ ቀልቃላ በጣም እዉድሻለሁ ,እዉዳችዋሉ ያነቺ ድምፅ ነዉ የት ደብቀሽዉ ነበር ጎበዝ ነሽ ጌታ ይባርካቹሁ

  • @samerleban2523
    @samerleban25239 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻🎻🎻😍😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @meronmichael8521
    @meronmichael85219 ай бұрын

    You are so blessed ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekalignegeberetsadik7559
    @tekalignegeberetsadik75599 ай бұрын

    God bless you all of them

  • @zeleke3635
    @zeleke36359 ай бұрын

    Amazing worship 👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @kidehaile7797
    @kidehaile77979 ай бұрын

    Stay blessed 🙌

  • @meserattamare4301
    @meserattamare43019 ай бұрын

    Yetabataka betasab❤❤

  • @biniam425
    @biniam4259 ай бұрын

    God bless u more ❤

Келесі