"ዘመን ድራማ ላይ ገፀባህሪዋ የጋለ ብረት ምጣድ ነበረች..." /የሻይ ሰአት/ ተዋናይት ብሩክታዊት ሳሙኤል //በቅዳሜን ከሰአት//

Ойын-сауық

ተዋናይት ሩታ ሳሙኤል ቀርባ ስለ ጥበብ ስራዎቿ ስለ አርክቴክት ሙያዋ እንዲሁም ከፊልም እና ከድራማ ስራዎች ለምን እንደጠፋች ከዮናስ እና ከፀጊ ልዩ ቆይታ አድርገዋል
Join us for Tea Time with special guest Actress Ruta Samuel as she discusses her diverse works of art, her career as an architect, and the reasons behind her disappearance from movies and dramas. Tune in as our hosts, Yonas and Tsegi, get an insider's perspective on her journey in the entertainment industry.
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 51

  • @Amanuel465
    @Amanuel46526 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እራሷን የሆነች ሴት ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ 🙏

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq26 күн бұрын

    ብሩክቲ በጣም ጎበዝተዋናይ ነሽ ጠካራሴት ብየሻለሁ አድናቂሽነኝ😍😍

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u27 күн бұрын

    ዘምን በጉጉት በቅር የምንከታተለው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነበር

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq27 күн бұрын

    አንቺና ያቺ የመስፍን ሚስት እህትሽ በጣም አስመሳይ መጥፎ ሰው ናችሁ እድሜ ለኮሜድያን እሸቱ የመስፍንን እናት ካሉበት ድረስ ፈልጎ ጭንቀታቸውን አቅሎላችዋል እህትሽ ግን ጋንቺጋ ተመሳጥራ የሰትየዋን ችግር ሚድያ ላይ እንዳይወጣ አፍና ነበር እወደዋለው የምትለው የባሏ እናት ላይ ምን አስጨከናት ያውም በልዣቸው ገንዘብ እሸቱ ደርሶ ደስታ ዘርቶባችዋል የእሸቱን ሙሉ ቤተሰብ እግዛብሄር በደስታ በጤና ያሩራቸው

  • @bezaanteneh5649

    @bezaanteneh5649

    26 күн бұрын

    Koi tesadabewochi min taderg eswa

  • @queenzuzu710

    @queenzuzu710

    26 күн бұрын

    Ofcours it's right

  • @user-nn3dm4uf8w

    @user-nn3dm4uf8w

    26 күн бұрын

    ምን አደረገ እሸቱ ውዴ አላየሁም

  • @TruthEz

    @TruthEz

    26 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቤዛአንተነህ ​@@bezaanteneh5649

  • @butajrawit

    @butajrawit

    26 күн бұрын

    ሰውን ለመርዳት ሚዲያ ላይ ማስወጣት ግዴታ አይደለም

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j27 күн бұрын

    እናቱን ብትጎበኛት

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns267126 күн бұрын

    በጣም ነው የምወዳት በሕግ አምላክ ላይ ደስ ትለኛለች ❤❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e27 күн бұрын

    ደስ ስትለኝ በጣም ነው የምወዳት ብሩክቲዬ ፈጣሪ ያሳድግላችሑ ልጆቻችሑን🙏

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba531926 күн бұрын

    ሩት ጎበዝ እናደንቅሻለን ብዙውን ሠአት ሠለአዳዲስ ሠዎች እንጂ ስለራስዋ አላወራችም እና በርቺ

  • @misganawayele
    @misganawayele27 күн бұрын

    በጣም ነው የሚወዳት፣፣ብርክትን

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q27 күн бұрын

    ዋው ኢቢኤስ አሁን ለሁሉም ነፃነት እየሰጠ ነው ምሀተባቸውን አርገው ሲሰሩ ደስ አሉኝ ❤❤❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu766826 күн бұрын

    የመስፍንን እናት አስተውሷቸው😢

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd26 күн бұрын

    ሩታየበጣምእምወድሽ መስፍኔ መቼምአንረሳውም😢😢😢😢

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j26 күн бұрын

    እናቱን ምነዉ ብትከባከባት እሡንየምትወዱከሆነ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema694426 күн бұрын

    እባክሽን በሕግ አምላክን በቅርብ ቀን ምእራፍ3 ጀምሩት

  • @Gopo661
    @Gopo66127 күн бұрын

    ምርጥ ተዋናይት !!

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya955027 күн бұрын

    የኔ ሚጥሚጣ ስውድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya955027 күн бұрын

    ሳዶርና አላዶር ደስ የሚል ስም❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    26 күн бұрын

    ትርጉሙስ ምን ማለት ይኾን ፧

  • @mulumeseleyalewmekonen3448

    @mulumeseleyalewmekonen3448

    26 күн бұрын

    ​@@TruthEzየእየሱስ ክርስቶስ የችንካር ስሞች።

  • @LoveAndPeace2424

    @LoveAndPeace2424

    12 күн бұрын

    ​@@TruthEz ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት 5 ቱ የመስቀሉ ሥሞች ናቸው:: እነሱም :- ሣዶር: አላዶር: ዳናት: አዴራ: ሮዳስ ይባላሉ:: እንዳትሳሳቺ መስቀሉ አምስት ሣይሆን አንድ ሆኖ እጆቹ: እግሮቹና ሰውነቱ ያረፈበት ወይም የተቸነከረበት ነው::

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941527 күн бұрын

    ውዶቻችን ኬኬዎች የምንወዳት ናት

  • @RahmitGuragwa
    @RahmitGuragwa27 күн бұрын

    ebs አንደኛ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo381520 күн бұрын

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum302427 күн бұрын

    ፀጊ እስከ ሶስት ወር ነው አራስነት

  • @tigistitigisti4792

    @tigistitigisti4792

    27 күн бұрын

    እንደአተራረሱ ነው😢😢 እስከ ስድስት ወርም ወገብ ህመምና ድካም አይለቅም በደንብ ለታረስ በወርም ያገግማል

  • @Etse1616
    @Etse161627 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ 😢

  • @user-kf6rs6hy2p
    @user-kf6rs6hy2p27 күн бұрын

    Werigoch enatun tetachu😢😢

  • @TruthEz

    @TruthEz

    26 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ Kfrshyp

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache171125 күн бұрын

    ZEMEN DRAM ASAZGN AZNAGN TEWEDAJA DRAM NEBER!!!!

  • @RahmitGuragwa
    @RahmitGuragwa27 күн бұрын

    የቃጠሎ ፊልሚያ መወዳደር እፈልጋለዉ 7696 ላይ ስፅፍ መልስ አልሰጣቹም

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv953027 күн бұрын

    እረጋያልሽ ሴትነሽ ሸጋነሽ❤❤❤

  • @mooloo7866
    @mooloo786627 күн бұрын

    Ke artistua Kejerbawa yalew gidigida ziget yimesilal ebs yirebishal asitekakilut

  • @TruthEz

    @TruthEz

    26 күн бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሙሉ

  • @user-fk4ud2tn7r
    @user-fk4ud2tn7r27 күн бұрын

    Sweddh

  • @saronhailu53
    @saronhailu5326 күн бұрын

    ደደብ አስመሳይ,ክፋ ጨካኝ ምናለ እናቱን ብጎበኙ ምን አለበት ሰው እደዛ እየናፈቃቸው! ሁለት ከብቶች!!

  • @Jojogeb1

    @Jojogeb1

    20 күн бұрын

    እይጠይቋቸውም እንዴ? የሚያውቁት ነገር አለ ወይስ ዝም ብለው ስላዩአት ይሆን??

  • @Fikirte-nh2lr

    @Fikirte-nh2lr

    19 күн бұрын

    አስመሳዮች ናቸዉ እሷም እህቷም እናትየዉ የሚረዳቸዉ አተዉ ሰዉ ናፍቀዉ የመስፍን እናት ምንም ቢሆን የልጆቿ አያት ናቸዉ ሚስትየዋ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema694427 күн бұрын

    ትፕወዳጁ ኢቢኤስ ለተቸገሩ ደራሽ ድንቅ ፕሮግራም አቅራቢ ናችሁ አህን ደግሞ በይበልጥ ማተባችሁን አድርጋችሁ ስናይ በጣም ታኮራላችሁ ሃይማኖት ቀልድ አይደለም ፣

  • @moketk3967
    @moketk396714 күн бұрын

    ባለጌ እናትን ማሰቃየት አይገባም ልጃቸው ቢኖር ኖሮ አለውልሽ ይላቸው ነበር ዘር ማንዘራችሁ ሌቦች ናችሁ እህትሽ ዋጋዋን በወለደቻቸው ታገኘዋለች ትቀጣለች።

Келесі