ዘመድ ጥየቃ ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም በጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው

ዘመድ ጥየቃ ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም በጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው
#JOSSY_IN_THE_HOUSE_SHOW
#JTV_ETHIOPIA

Пікірлер: 245

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew17035 жыл бұрын

    ስለዚ ጌታ እራሱ ምልክት ይሰጣቹአል ድንግል በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች ኢሳ 7 ÷14 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lehowlumegizaalew1703

    @lehowlumegizaalew1703

    5 жыл бұрын

    @@tk5350 ስለ ምንድነው ምታወሪ መጀመሪያ የፃፍኩት ኮመንት አንብቢ ዝም ብለሽ አታውሪ

  • @tk5350

    @tk5350

    5 жыл бұрын

    ይቅርታ!!መልካም በዓል!!

  • @haderhani3759

    @haderhani3759

    5 жыл бұрын

    Ate malakim saw ba hiwot bakal ade bayahi des balay selamani tan ameyalahalu

  • @user-ee4kv3ys6n
    @user-ee4kv3ys6n5 жыл бұрын

    ጆሲ ምን እደምል አላውቅም የድሆች አባት እግዚያብሄር መልካም ትዳር እና እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ከኔ ከስደተኘው ይህን ምርቃን መርቄያለሁ ሳይኖርህ ከሰው እየለመንህ ነው የምታደርጉ እግዚያብሄር በሀብት ላይ ሀብት ይስጥህ ካብይ ጋር ምክትል ብትሆን ምርጫዬ ነበርክ እግዚያብሄር ጥሩ ያገር መሪ እደሚወጣህ አምናለሁ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-xp5wr9fl7s
    @user-xp5wr9fl7s5 жыл бұрын

    ጆስዬ ምረጥ ሰው እነዚ አረትስቶች አላውቃቸውም ነበረ ሰለአሰተዊወከኚ አመሰግናለው!!ሰንት የተረሱ ሰወች አለ እደዚ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c5 жыл бұрын

    ጆሲ የኔ ማኛ ስወድህ ስራህ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይክፈል እባክህን በአንተ ፕሮግራም ላይ እናትህን እና አባትህን በእግድነት አቅርብልን ስለ ፈጣር ብለህ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    ጆሲ አንተ መልካም አንተ ምርጥ ሰው ሰለ አንተ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ሰላም ና ጤና ይሰጥህ

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo89445 жыл бұрын

    ጆሲዬ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @kokob123fun2

    @kokob123fun2

    5 жыл бұрын

    ጆሲዬ አሁንስ በለቅሶ ልሞት ነው በምን ቃል ልግለጽህ አቦ ዘርህ ይርባ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን ተባረክ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባዕል

  • @mamelove4410
    @mamelove44105 жыл бұрын

    አይ ጆሲዬ እደው ምን ብዬ እደምርቅህ አላቅም ወላሂ እድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h5 жыл бұрын

    ጆሲ ምርጡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ.በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እውነት እንዳንተ አይነት 50 ሰው ቢኖርልን ለኢትዮጵያችን እንዲህ አንሆንም ነበር. ባለህበት ድንግል አትለይህ.የእግዚአብሄር መልአክ ከክፉ ነገሮች በሙሉ ይጠብቅህ. እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ. ለኔ ምርጥ አርአያየ አንተ ነህ አዛኜን. እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እንድትሰራ ያድርግህ. አሜን በሉለት እስኪ ለዚህ ምርጥ የሰው ማኛ. እኔ ሺ ግዜ ሺ አሜን አሜን ለይኩን ለይኩን ብያለሁ.

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k5 жыл бұрын

    እንዴው ጆስየ አንተን ሳይ እራሴን እታዘበዋለሁ ክፉ የሆንኩ ይመስለኛል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ መልካም ባአል ይሁንላችሁ ላንተ እና ላአጋሮችህ

  • @sosenatadesse9703
    @sosenatadesse97035 жыл бұрын

    ጆሲ መልካም ሰው እግዝያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም በዓል ይሁንልክ

  • @g.a7502

    @g.a7502

    5 жыл бұрын

    👍

  • @ggghhh3608

    @ggghhh3608

    5 жыл бұрын

    lildb.ule

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage7775 жыл бұрын

    ጆሲ የዘመኑ ምርጥ ሰው ላንተ ቃላት ያጥረኛል!!!አላህ ጤና እድሜ ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ አሚሚሚሚን🙏

  • @iloveyouethiopiadrabiyahme8334
    @iloveyouethiopiadrabiyahme83345 жыл бұрын

    በመጀመሪያ በሀገርም በስደትም ያላችሁ የባሉ ተካፋዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ጆሲ ምርጥ ሠው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እኔሥ ከሀገሬ ብሄድም እርቄ ሀሣብና ናፍቆት ትዝታ ነው ሥንቄ ስደት ክፉፉፉ

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን አሚን

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h5 жыл бұрын

    ጆሲ እኔ ላተ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የኔ መልካም ሰው እዳተ አይነቱ ብዝትትት ይብልልን

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw50155 жыл бұрын

    ጆሲየ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም። ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እላለው ዘወትር።የተረሱትን የተገፉትን የታመሙትን የጠፈትን አስታዋሽ አገናኝ።

  • @AliAli-wk8iu
    @AliAli-wk8iu5 жыл бұрын

    ጆስዬ የኔ ምርጥ ሰው እደው ምን እደምልህ አላቅም በሀዛናን ሀዘን በደስታ ደስታ የምትደርስ ልጅ ነህ እግዚያብሄር ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ጤና ይስጥል። ፀጋው ያብዛልህ። እግዚያብሄር ፈጥሮሀል የእድሀዎቹ ደራሽ

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v5 жыл бұрын

    ወይኔ ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ ኡፍፍፍ #ዮንስ የሚባለው ልጅ ስላምታቀርብልን ደስ ብሎኛል እንባዬ ነው የፈሰሰው ሳየው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው በገዛ ዜጎቻችን ላይ እንደዚህ ተጨካክነን ምን ልንባል ይሁንልን

  • @user-lz6kc5op4b
    @user-lz6kc5op4b5 жыл бұрын

    ጆሲዬ ምን እንደምል አላቅም ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ እንደው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ውይይይይይ እረ እንዳንተ አይነት ሰው በሀገራችን ትንሽ እንኳ ቢኖሩ ጥሩነበር

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p5 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ከአንተ ጋር ይሁን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰዉ ይበለን

  • @user-mh8zt7el3s
    @user-mh8zt7el3s5 жыл бұрын

    አፈር ልብላልህ የኔ አባት ዬናሰየ ያገሬ ልጅ አይዞህ የሚጠብቅህ እግዚአብሔር አያንቀላፋም አይዞህ ጅሲየ ፈጣሪ ዘመንክን ይባርክልህ የወደቀን አቋጣሪ

  • @user-pr6ky6ck1g
    @user-pr6ky6ck1g5 жыл бұрын

    ጆሲዬ እኳን አደረሰህ የኔ መልካም ሰው የታምራት ደስታን ልጆች እና የኢጅነር ስመኘውን ቤተሰቦች ጎብኛቸውና ያሉበትን አሳውቀን አባታቸው እደወጣ የቀረባቸው ስለሆኑ ብዙ ነገር ይጎልባቸዋል ይከፋቸዋል ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን በሉ መልካም በአል ለኢትዮጽያ ህዝብ አገራችን ለዘላለም ትኑርልን

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y5 жыл бұрын

    ይሆናስ ምስኪን ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ውንድሜ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam305 жыл бұрын

    መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ጆሲ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l5 жыл бұрын

    ጆሲዩ እንኳን አደረሰክ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል ምርጥ ሰው ግን እዴት እደምታገኛቸው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @asterbruse215
    @asterbruse2155 жыл бұрын

    ጆስዬ የደሃዎች አባት የወደቁትን የተረሱትን የምታስታውስ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅክ እንዳተ አይነቱን ቅንና ደሃ የሚጠይቅ ያብዛልን አንተን ያፈራች መሃፀን የተባረከች ናት የእናት አባቶቻችን ምርቃት ከክፉ ነገር ይጠብቅክ::

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara37605 жыл бұрын

    ጆሲየ አላህ ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥክ አመት ካመት ያድርስክ መልካም በአል ይሁንላችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቸ።

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r5 жыл бұрын

    ውይይይ እደጆሲ እሜሆን ስው ማን አለ እድሜህ ይርዘም የምር ከልቤነው በጣም ከምንበላይ አስተዋይ ነህ

  • @user-wq8qn4jk6z
    @user-wq8qn4jk6z5 жыл бұрын

    ጆሲዬ እንኩዋን አደረሰህ ለደግነትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ ከሰው አትጠብቅ የእግዚአብሔር ይበልጣልና እድሜህን ያርዝመዉ ሌላ ምንም አልልም

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z5 жыл бұрын

    ጆሲዬ እንተን እግዚአብሔር ይክፈልህ ለምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ:: መልካም ሰው ነህ::

  • @melkamwalie3694
    @melkamwalie36945 жыл бұрын

    የሜገርም ነው የተርሳ አስታዋሽ የኛ ጅግነ ውንድም በርታ ከነባልድርቦችህ

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm46135 жыл бұрын

    ጆሲ ኡ እንዴት አምሮብሃል ስወድህ እኮ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከዘፈን ወደዝማሬ ያምጣልን አሜን በእውነት

  • @marymmaryam9969
    @marymmaryam99695 жыл бұрын

    ጆሲ በጣም ምርጥ ሰው ነህ አላህ እርጂም እድሜ ጣና ሁሉን አሟልቶ ይስጥህ

  • @user-rt3zo8bo6e
    @user-rt3zo8bo6e5 жыл бұрын

    ውይ ጆሲ ቃል የለኝም ላንተሠውአይደለም ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ የተርሳአስታዋሽ ቃልየለኝም ወድሜ

  • @denegelenate814
    @denegelenate8145 жыл бұрын

    ወይኔ እያዩ አለ እንዴ እንዴት እንደምወደው

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j5 жыл бұрын

    ጆስዬ ላንተ ቃላት ያንሰኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t5 жыл бұрын

    ጆስየ መልካም ሠው እኳን አደረሰህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i5 жыл бұрын

    ጆስዬ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ሁሉ ያድልህ ቅን ሰዉ ነህ ስወድህ ሳይከፍህ ኑልልኝ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew65815 жыл бұрын

    ሁፍፍፍ ጅሲዬ ፈጣሪ ብቻ ከማመስገን ውጪ ምን ልንልክ እችላለን ብቻ እሱ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ ብቻ አንተ እንደምታስታውሳቸው እሱ ፈጣሪ ያስታውስክ

  • @user-zc4sl7oe9d
    @user-zc4sl7oe9d5 жыл бұрын

    እግዚብሔር ውለታህን ይክፈልህ መጨረሻህ ይመርልህ

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v5 жыл бұрын

    ጆስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተረሳውን ምታስታውስ ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @user-qf2us2eu6d
    @user-qf2us2eu6d5 жыл бұрын

    ጆሲዬ የኛ መልካም በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር የውጣትነት ዘመንህን ይባርክ

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano13545 жыл бұрын

    ጆሲያችን የድሃ አስታዋሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልህ!!!

  • @user-no9me7xt1z
    @user-no9me7xt1z5 жыл бұрын

    ጆስዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስላተ ቃላት ያጥረኛል ጥሩ ሰው

  • @user-ww4tj7us3l
    @user-ww4tj7us3l5 жыл бұрын

    ጆሲ እግዚአብሔር ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥ የተረሱትን የምታስታውስ

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o5 жыл бұрын

    እንደው ጆሲየ ምን ልበልህ ቃላት ዓጣውልህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሌላ ምን እላለው

  • @eeoj4141
    @eeoj41415 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰክ ጆሲዬ የዺተረሱትን አስታዋሽ ።እግዚሐብኤር እድሜና ጤና ይስጥክ መልካም በዓል ይሁንልን

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij30565 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ጆስዬ ሁሌ ደስ እዳልህ ኑርልን

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i5 жыл бұрын

    Josie melkam sew egziabhar zemenhn hulu ybarklh wondmachin endante Yale melkamochin egziabhar yabzaln❤❤❤ lemolaw orthodox Emnet teketayichi be mulu Enkon legetachin lemedihanitachin eyesus krstos yeldet beal aderesachihu

  • @naolbesha292
    @naolbesha2925 жыл бұрын

    Am excited Jossye my brother.!!!

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q5 жыл бұрын

    ጆስየ እንኳን አብሮን አደረሰን ጆስየ አደረ የፈረንጂ ዛፍ እንደተቆሙት የእኛ የኢትዮጵያን ብዙ ነገር አለ የፈረንጁን ለራሳቸው መልሱላቻው

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber28825 жыл бұрын

    ኡኡኡፍፍፍ ጆስየ እኔስ ምንም የምልህ የለኝም እግዜያብሄር ጤና እድሚ ፍቅር ይስጥህ እመብርሀን በንትሄድበት ሁሉ ከፊትህ ትቅደም እንወድሀለን በርታ

  • @hiwothiwot8420
    @hiwothiwot84205 жыл бұрын

    Webyishaw was my childhood favorite singer

  • @user-fn1fr9ti3i
    @user-fn1fr9ti3i5 жыл бұрын

    የወደቁትን የተረሱትን አስታዋሽ የድሆች አባት የልጅ አስተዋይ ጆስየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @arsemadawit7319
    @arsemadawit73195 жыл бұрын

    ጆሲዬ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የስንት ሰው እንባ ታበሰ

  • @sarataye2452
    @sarataye24525 жыл бұрын

    ውይ ይሄ ልጀ አንጀት ይበላም እንደዚህ እንዳንቀጠቀጣችሁት እግዚአብሔር እጀችሁን ይቁረጠው የስው እርኩሶች ጨካኝ የስው ልጀን እንደዚህ የምትደበደቡ

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau66755 жыл бұрын

    ጆሲ ምርጥ ሠው እግዚብሔር ይባርክህ።

  • @samiraahmed7609
    @samiraahmed76095 жыл бұрын

    ወይኔ ጆሲዬ አላህ ያክብርህ ውድ ወድማችን የበአሉ አክባሪ ባልሆንም አንተን ግን በስራዎችህ ሁሉ አከብርሀለው የአብይ ተተኪ ነህ ሚስኪን አስታዋሽ አይዞህ በርታልን ጆሲዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናያለን እጠብቃለን ጆሲ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ

  • @user-ot1ec3qg4m
    @user-ot1ec3qg4m5 жыл бұрын

    ጆሲየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አባ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @sabinesafi2448
    @sabinesafi24485 жыл бұрын

    ጆስዬ እድሜና ጤና ያብዛልህ የኔ የልካም ወንድሜ እንኳን አደረሰህ

  • @meseret2769
    @meseret27695 жыл бұрын

    እንኳን ለጌታቺን ለመዳኔቻቺን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓል በሠላም አደረሳቹህ። ጆሲ መልካም ሠው እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ይስጥልን

  • @tubajamal5499
    @tubajamal54995 жыл бұрын

    ጆስ ስለ አተ ለመናገር ቃላት ያጥረናል እድሜና ጤና

  • @bangladeshbangladesh6772
    @bangladeshbangladesh67725 жыл бұрын

    ጆሲየ የኔየሁሉ እናት መልካም ሰው አላህ ባለህበት ይጠብቅህ የኔ መልካም

  • @mimilove2265
    @mimilove22655 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጁሲ ምርጥ ሰው!!

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n5 жыл бұрын

    ጆሲዬ ፈጣሪ በጎደለው ይሙላልህ የኛ ዘመን እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ !!❤❤

  • @selamlove8572
    @selamlove85725 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጆሲዬ ፈጣሪ ቀንሪ አመትክን ይባርከው

  • @ethiopia1065
    @ethiopia10655 жыл бұрын

    ጆሰዬ እመብርሃን እድመረና ጤና ይስጥልኝ አንተን የወለደች ማህፀን ይለምልም አርአያዬ ነክ በአቅሜ ካለኝ ላይ እረዳለው ደካማ አረጂ ያጡ አረጋዊያንን

  • @shumeteamenu3737
    @shumeteamenu37375 жыл бұрын

    Ameeen tebarkii

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h5 жыл бұрын

    አረ ኡኡኡኡ እኔስ ስለ ጆጆሲ የምለው ነገር ሁሉ አለቀብኝ ሰላምክ ብዝል ይበል ወንድሜ ሌላስ ለማለትም ቃላት አጣውልክ ወንድሜ

  • @meriamcutie8195
    @meriamcutie81955 жыл бұрын

    Enkoan aderesahu wed etophiawiyan josiye yene melkemelam

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm5 жыл бұрын

    ጆሲ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ መልካም በዓል

  • @zdtube2303
    @zdtube23035 жыл бұрын

    አይይ ዩኒ አሳዘነኝ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልክ

  • @aleminykgojamoneloveethio4654
    @aleminykgojamoneloveethio46545 жыл бұрын

    wow Joesy endw Egzabher zemnhun yibark

  • @user-lm3ep5uh1p
    @user-lm3ep5uh1p5 жыл бұрын

    ጆስዬ እንኳን አደተሳችሁ መልካም በአል እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድም

  • @mabitmabit4422
    @mabitmabit44225 жыл бұрын

    Josiye endewu wudidik newu yemaregki egziabher erejim edme yistik

  • @aberaworiku4390
    @aberaworiku43905 жыл бұрын

    Thank you great boy

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s5 жыл бұрын

    ለጆሲ ቃል ስለለኝ በእውነት ስታስለቅሰኝ ዋልክ

  • @user-vu8io7cv4y
    @user-vu8io7cv4y5 жыл бұрын

    ወይኔ እንባየ መጣ አወ በጣም ነው የከሰረ ባለቤቱ ጅዳ ነች እህት ወንድሞቿ ጋር በጣም ነው የማውቃቸው ወይኔ እያዩ አዘንኩ

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s5 жыл бұрын

    አይዞህ ዮናስየ ሚስኪን የምየ ልጅ ኡፍ እኔልቀጥቀጥ ሲያሳዝን

  • @fetgfert6558
    @fetgfert65585 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣድርስኝ

  • @meronmestawote2376
    @meronmestawote23765 жыл бұрын

    josse melekame sawu egezabheri selamihen yabazawu

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ምርጥ ሰው

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye35445 жыл бұрын

    ጆሲዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ መልካም

  • @haymanotyimer6285
    @haymanotyimer62855 жыл бұрын

    Josiye Egzabher Edemena Tena Abezeto Yisethe

  • @user-ns8hu7rt6h
    @user-ns8hu7rt6h5 жыл бұрын

    ጆሲየ የሚሲኪኑች አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fdggtryyg2810
    @fdggtryyg28105 жыл бұрын

    Jesya wenda egebeher Tana ena Selma yesthe fitery

  • @gebeye6878
    @gebeye68785 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ወድማችን የተረሱትን ሁሉየምታስታውስ ሰውነህ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube68075 жыл бұрын

    ጆስየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @remam1024
    @remam10245 жыл бұрын

    ጆሲዬ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ እኔ ላይ ቃላት የለኝም

  • @user-sx2ed5gc2e
    @user-sx2ed5gc2e5 жыл бұрын

    ጆስየ እካን አደረሰሕ ቀሪ ዘመንሕ ሰላም ጤና ብዝት ይበለልሕ አተ ለኔ አለቢቾ ነሕ የተረሰ አርቲስት ታዋቂዉች ነዉ ፈልገሕ የምታቀርበዉ የተረሳ አስተዋሽ የወደቀን አሽ የማለቅስን እባ ጠራጉ አተ ማለት ብሩክ ሰዉ የማያቅን የምታስተምር ትምርትቤት ነሕ መመራ ተቻለን ጆሲ ዘመንሕ የተቀደሰ ይሑንልሕ

  • @jhulfasalam5694

    @jhulfasalam5694

    5 жыл бұрын

    ጆሥዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @hayemulakew7329
    @hayemulakew73295 жыл бұрын

    Josey fetare yetebeke 🙏

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw63715 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ዮሴፍ

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi5 жыл бұрын

    Josey God bless you my brother

  • @rahwakibreab267
    @rahwakibreab2675 жыл бұрын

    Me and my family love you😍🌻

  • @elesabet7326
    @elesabet73265 жыл бұрын

    ጆሲይ ምርጥሰው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wuhashwerktufa485
    @wuhashwerktufa4855 жыл бұрын

    jossye god bless you.

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi38885 жыл бұрын

    አተ የተባረክ

  • @bettybogale1363
    @bettybogale13635 жыл бұрын

    ጆሲ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-pc8ig9ez4h
    @user-pc8ig9ez4h5 жыл бұрын

    ጃሲየ እንካን አብሮ አብሮ አደረሰን መልካም በአል

  • @tionb4764
    @tionb47645 жыл бұрын

    jose dage sew egziabher badem Batena yakogi

  • @frhiewettesfaye6346
    @frhiewettesfaye63465 жыл бұрын

    ጆሲ ክፉውን ሁሉ መድሃኒአለም ያርቅልክ እውነት እንዳተ አይይነቱን እግዚያብሔር ያብዛልን

Келесі