ዘቢዳር ተራራ እና የጉራጌ ውብ ተፈጥሮ በቱሪስት አይን /ቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 430

  • @elroe.2172
    @elroe.21723 жыл бұрын

    Wow ሲያምር ምድር ገነት እኛ ጉራጌዎች የፍቅር ህዝብ ነን የተቢ 👍👍👍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @-gionchannel2788
    @-gionchannel27883 жыл бұрын

    ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጉራጌ ቢያሰብ እና ቢሰራ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ጉራጌ ፈጣሪውን ሚፈራ ስራ ወዳድ ህዝብ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከጎንደር ነኝ

  • @sefjos3123
    @sefjos31233 жыл бұрын

    የጉራጌ እዝብ የልቡን ቅንነት አይቶ ፈጣሪ ልምላሜውን ሁሉን አሟልቶ ሰጣቸው መፃፍ ቅዱስ ከፍቅር ውጪ ሌላ እዳ አይኑርባቹ ይላል ያብዛላቹ ሌላ ምን ይባላል።❤👍

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    3 жыл бұрын

    ኣሚን 💝💝💝🙏🙏🙏

  • @meskiethioyoutube8986

    @meskiethioyoutube8986

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @hanaeshete9388

    @hanaeshete9388

    3 жыл бұрын

    I agree 👍💯

  • @user-eu7ih7ic9b

    @user-eu7ih7ic9b

    3 жыл бұрын

    ጉራጌ 😍🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n3 жыл бұрын

    ወላሂ ጉራጌዎች ፍቅር ናቸው እኔ አድስአበባ 5 አመት ሰርቻለው ጉራጌዎች ጋር

  • @user-ep9ph4mf3h

    @user-ep9ph4mf3h

    3 жыл бұрын

    እናመሰግን አለንን

  • @hayad1041

    @hayad1041

    Жыл бұрын

    እኛም እንወዳቹዋን

  • @uaeuae2481

    @uaeuae2481

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @eyobm6809
    @eyobm68093 жыл бұрын

    አስጎብኚው ልጅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ስለ አገሩ ጠንቅቆ ያውቃል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በርታ ወንድሜ ። ጋዜጠኞቹ ስለሚሔዱበት ቦታ ትንሽ ሪሰርች ቢያረጉ መልካም ነው በርቱ ወገኞቼ።

  • @user-yx3lx3mm3r
    @user-yx3lx3mm3r3 жыл бұрын

    ክብር ለሀገር መከላከያ ዱዓ ፆሎት አድርጉለት ወንድሜ ወታደር ነው ድምፁ ጠፍቶብኛል😥😥

  • @abesema4572

    @abesema4572

    3 жыл бұрын

    አይዞን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀው

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    3 жыл бұрын

    @@noahpaulos5931 እህት ባንናናቅ ምን ይመስልሻል ??ኢትዮ የነፍጠኛ ብቻ አደለም እያየሽ መሰለኝ ብዙብሄር ነው ያለው እናንተ እደፈለጋቹ ኢትዮ ግን ተውዋት ከነ ባንድራችን።ሰላም ሰለነሳቹን እናመሰግናለን

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    3 жыл бұрын

    የአላህ ጥላ መከታ ይሁንለት ኢንሻላህ ኧይር 🙏🙏🙏

  • @mekdimelaku7546

    @mekdimelaku7546

    3 жыл бұрын

    @@noahpaulos5931 ነፈጠኛ አይነሳ እጂ ከተነሳ ግባተ መሬት ሳያስገባ አያበቃም ቅማላም አገሪቱን ሽረሙጥና ብቻ ነው ያስፍፍችሁት አንድ ነገር ሳትሰሩ ሰውን ለስደት ዳረጋችሁት በናንተ ዘመን

  • @mahderaklilu7440

    @mahderaklilu7440

    3 жыл бұрын

    ቆልቋላም ፀረ ኢትዪጲያ ባንዳ

  • @kamilaymiftawakamilaymifta290
    @kamilaymiftawakamilaymifta2903 жыл бұрын

    ገነና ጉራጌ የተንቢ ብያለሁ ወይኔ ጉሙ ለካ አባዬ ከቤት አንወጣም ያለኝ ለዚህ ነው እኛ አረብ ሀገር ያለነው በሙቀት ቅጥል እያልን ነው እናንተ በብርድ ቁርፍድ ብላችኋል ይመቻችሁ

  • @mentesnothuruma.subscribe7364
    @mentesnothuruma.subscribe73643 жыл бұрын

    በቱሪስቶች ዐይን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም:: የዛሬው በጣም ደስ ይላል! ሃሃሃሃሃሃሃ ዳጊ በጣም ነው ያዝናናኝ 🤣🤣🤣.... ቦታው ያምራል የጉራጌ ማህበረሰብ ደስ ይላሉ ክብር ያድልልን 🙏💚💛❤️

  • @roottekele4269
    @roottekele42693 жыл бұрын

    የጉራጌ አገሩ ሰው ይገርመኛል ሁሉ እንቁ ። 🙏🙏🙏💑 ሰላሞች ሰላማቹ ለመላው ኢትዮጵያ ይፍሰስ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-fx3lo9yl3k
    @user-fx3lo9yl3k3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ያምራል ማነው እደኔ ጉራጌወቺን የሚወድ

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta49773 жыл бұрын

    ዋው የተንቢ ብለናል ሁላችሁም ይሄን ውብና ለምለም ሀገር ስላሳያቹን እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @meryemtube3653
    @meryemtube36533 жыл бұрын

    ወሎዪ ነኝ ግን ጉራጌ ስልጤ ስወዳቸው ሀላባን ማየት እፈልጋለሁ ሀገሬ ስገባ ኢንሻአላህ

  • @keyihte4966

    @keyihte4966

    3 жыл бұрын

    እኔ እቀበልሻለሁ

  • @medinamedina8256

    @medinamedina8256

    3 жыл бұрын

    እንቀበላለን አርሂቡ

  • @sus2475

    @sus2475

    3 жыл бұрын

    እኔም እወዳቸዋለሁ እዚህ አብራኝ የምሰራ የጉራጌልጅ አለች ፍቅር ናት ወላሂ 9 አመታችን ከሷጋ

  • @user-hm4qt6pi9x

    @user-hm4qt6pi9x

    3 жыл бұрын

    ኔይ ደቡብን እናስጎብኝሸለን

  • @meryemtube3653

    @meryemtube3653

    3 жыл бұрын

    @@user-hm4qt6pi9x ኢንሻአላህ እሺ እፈልገዋለሁ ሀገሬስገባ

  • @user-wm2hu2yu4t
    @user-wm2hu2yu4t3 жыл бұрын

    ፍቅር የሆነ ህዝብ እግዛብሔር ይጠብቅልን

  • @Munayementawochumam

    @Munayementawochumam

    3 жыл бұрын

    አሜንንንንን

  • @user-ep9ph4mf3h

    @user-ep9ph4mf3h

    3 жыл бұрын

    አሚንንን

  • @ec09492

    @ec09492

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @hayad1041
    @hayad10413 жыл бұрын

    ውቢትዋ ሀገሬ ጉራጌ የፍቅር ሰውነን እግዳ አክባሪ ዋው ኤሄ ባህላችን መቼም የማይጠፋነው

  • @miri5414
    @miri54143 жыл бұрын

    This program remind me of my home country Ethiopia how social we are, good job.

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube92303 жыл бұрын

    ወኔ ዘቢዳር እንዲ ያምራል በተወለድኩበት ሀገር እንዴት እስካሁን ሳላውቀው ቱ እኔም ሀገሬ ስገባ እጎበኛዋለሁ አቦ ጉራጌ ደስስስ የምትል የፍቅር ሀገር ❤❤❤❤🇪🇹👈👍

  • @fafytemametube6576

    @fafytemametube6576

    3 жыл бұрын

    አብዛኞቻችን አናቀውም

  • @gesges7385

    @gesges7385

    2 жыл бұрын

    አተውቅትም ስልጤ ዞን አልቾ ነው

  • @rozakedir4998

    @rozakedir4998

    8 ай бұрын

    ​@@gesges7385ደደብ ዘብዳር ስልጤ ዉስጥ ነዉ እዴ ሲያምርሽ ይቀራል

  • @user-sm7wb1vg6c
    @user-sm7wb1vg6c3 жыл бұрын

    ሺአመት ኑሩ ጉራጌዎች ፍቅር

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    3 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @user-go4tx4pb6b

    @user-go4tx4pb6b

    3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሁላችንንም በአብሮነት ያኑረን አረናመሰግናለን

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን እናመሰግናለን

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችኝም ያኑረን

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏አቺም አላህ ይጠብቅሽ😘😘

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa133 жыл бұрын

    ጉራጌ መሆን እኮ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube77933 жыл бұрын

    ሀገራችን ውስጥ ብዙ ሳር ቤት አለ ግን ከጉራጌ ሳር ቤት የሚደርስ የለም 👌👌

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @zadeyoutube7793

    @zadeyoutube7793

    3 жыл бұрын

    @@nefisa3053 እንደማመር

  • @user-go4tx4pb6b

    @user-go4tx4pb6b

    3 жыл бұрын

    100%

  • @zaynabaa4034

    @zaynabaa4034

    3 жыл бұрын

    ተክክል ነው በታቸው በጣም ያምራል

  • @umuaamar2093

    @umuaamar2093

    3 жыл бұрын

    አዎን የኛ ይለያል

  • @elroe.2172
    @elroe.21723 жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ይባረኩ እረጅም እድሜ ጤና ላአባታችንና ለናታችን

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z3 жыл бұрын

    ወይኔ ዳጊን ሥትቀባበሉ እንደት እንዳሣቃችሁኝ በዚህ አጋጣሚ ለሡ ያላችሁ አመለካከት ዋው ደሥ ሥትሉ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44773 жыл бұрын

    ዋው ebs አቤም በወገሬት ቸኘሁ የተኝቢ የተንቢ የብሳቢ ብለናል😍😍እኳን ደና መጣሁ ውቢትዋና ሰንሰለታማ አካቢቢያችን ስለጎበኛቹ🙏ተፈጥሮ ያደላት ዘቢዳር ተራራ የወልቂጤና የቡታጀራ ውበት ድምቀት ናት😘ገኘኛ ጉራጌው ኧወድሁ👉💚💛💝💪💪💞💘ኢትዮ እንምጌ ትንበር

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold14773 жыл бұрын

    ወይኔ አብሬያቹ ብሆን ብዬ ተመኘዉ በእዉነት በጣም ያምራል

  • @user-by1ug1td7g
    @user-by1ug1td7g3 жыл бұрын

    እፍ እንደኔ ገጠር የናፈቀው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን

  • @user-mx7tp6ns3v
    @user-mx7tp6ns3v3 жыл бұрын

    ጉራጌ ውሥጤ ነው እኔም መሥቃን ጉራጌ ነኝ

  • @user-ul5xr4im7e
    @user-ul5xr4im7e3 жыл бұрын

    አቦ ጉራጌ ውብ ሀገሬ ጉራጌዎች እኮ ፍቅር ነን

  • @jared5958
    @jared59583 жыл бұрын

    Wow I need to go and see this mountain in Gurage state.

  • @semusemu2483
    @semusemu24833 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እኮ ሁሉም ቦታዎች ያምራሉ ሁሉም ነገሩ ያምራል ፍቅር አጣን እጂ ያኢላሂ ፍቅር ስጠን አንድ አርገን ሀገራችን ሰላም አርግልን

  • @NijumolNijumol

    @NijumolNijumol

    3 жыл бұрын

    አሜን !

  • @hmhm9241

    @hmhm9241

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n3 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች እናመሰግናለን እኔ ሰባት ቤት አገና ነኝ ዘቢዳር ተራራ ብዙም አይርቅም ከኛ ጋር ስላስጎበኛቹን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser52623 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ማሻ አላህ ያረብ አገሬን ሰላም አርጋት አንድ አድርገን ፍቅር ስጥን መተዛዘንን ስጠር በሳውዲ የሚሰቃዩትን በራህመትክ አይን እያቸው እያቸው

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa82473 жыл бұрын

    ጉራጌ ና ስራ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ።ሁሉም እንደ ጉራጌ ጠንክሮ ቢሰራ የት በደረስን ነበር!?

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube3973 жыл бұрын

    ዌልካም ebsዎች ዘቢዳር የቡታጅራ ፈርጥ ወደሆነችዋ ውቢት ከተማችን በሰላም መጣችሁ 🙋 ጉራጌ የፍቅር ሰው😍 ኢትዮጵያ ሀገራችን ካርቴፊሻል የፀዳች እምቅ ሀብት ያላት ውብና ማራኪ እኮ ናት🇪🇹💖 በዘር በሃይማኖት ተበላላን እንጂ😥

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60333 жыл бұрын

    ebsይህን ታሪካዊ ቦታ የምታሳዩት ቦታ በጣም በጣም ታሪካዊ ቦታ ነው ይህ ቦታ በጣም ብዙ ቱሪሰት መ መለከት መታየት ያለበት ቦታ ነው እባካችሁ ቢቻል ኢትዮጵያ ብዙ ሃብት ያላት ሃገር ናት ይህ ጦርነት አላህ ያብረደዉና እንደነዚህያሉ ቦታውች ለኢትዮጵያ ትልቅ ሃብት ቦታ ነው እና ebs የብዙን ጊዜ በጣም ልዩ ቦታዎች በማሳያታቸው በጠም መ መሰገን ይገባቸዋል ሁሌም ብሮግራማቸው ያምራል በርቱ ቀጥሉበት እላለሁ አዉነትም ጉራጌ የናቴ ሃገር እኔ ከኢትዮጵያ ከየመን ከአሜሪካ ነኘሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአብይ ፍቅር እናተንም ሁሌ ጥሩ ብሮግራም አቅራቢሆች አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያን ም አላህ ይጠብቃት የመን ያየ እባካችሁ ይቀጣ ጦርነት ዋጋ የለውም እባካችሁ ኢትዮጵያ ን ጠብቁ አንዳይቆጫችሁ ለሀገር ሰትሉ አሳልፋችሁ ኢትዮጵያ ን አትሰጡ ከዚህ የመሰለ አላህ የባረከውን ጠቅላይ ማኒሰቴ ር አብይ ጋራ ሁሉንም ኢትዮጵያ ዊ ከሱ ጋራ ቁሙ ተባ በረት ይህ ሰው ለሀገር ሟች ነወ ይች ቃሌን አትርሱ ይህ ሰዉ ካመለጠ ከእንግዲህ ማንም ሰዉ እንደሱ ጀግና ሰዉ አይመጣም በመጨረሻምebs በጣም እናመሰግናለን በርቱ ሁሌም ከጉናችሂ ነ ን አላህ ኢትዮጵያ ን ይጠብቃት አሜን

  • @gzeray9932
    @gzeray99323 жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ሰዬ እኛንም አስጎብኘን በናትክ ስትችል ነው ታድያ ኑሩልን ወገኖቼ ችር እንሰምብት አሜን 🙏🏆🏅🤴🏽😘💫✨

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40523 жыл бұрын

    እናመሰግናለን EBS 🙏👉 የሚያሳዝነው ያንን የመሰለ ባለ ግርማ ሞገስ ልዪ መለያ የሆነ የጉራጌ የሳር ቤት በሙሉ በቆርቆር ተቀይሮ ማየት ያሳዝናል😔 ከአረንጓዴነቱ ጋር የሳር ቤቱ ቢኞር እንዲት እንደሚያምር። ስልጣኔ ተብሎ ውበታችንን እያጣን ነው በየመሀሉ የሚታዪት የሳር ጎጆዋች እንዲት እንደሚያምሩ

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @nsriyethio8789

    @nsriyethio8789

    3 жыл бұрын

    Mert eyeta

  • @jesusway3790
    @jesusway37903 жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያ ሀገሬ አመሰግንሻለሁ ሁሉ በጅሽ ሁሉ በደጅሽ ገነት ምድር ሰዎችሽ ማሮች ሰይጣን አይኑ ይጥፋ ውበትሽን ከልጆችሽ ይልቅ ጠላቶችሽ ተረድተው ሊቀራመጡሽ ይፈልጋሉ ንቂ በአንድነት ተነስተሽ አብሪ ክፉ አይንካችሁ ባራት ማዕዘን የምትኖሩ ወገኖች

  • @nejmutyubenejmutyube3145
    @nejmutyubenejmutyube31453 жыл бұрын

    ካሜራ ማሩ ሰላደቅ አለ ማለፍ አይቻልም

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40523 жыл бұрын

    እዪት ግርማ ሞገሱን ለእንግድነት የገቡበት ቤት ውበት 😯🙏🙏👌👌👌 አሁን ዘመን ያመጣው የቆርቆሮ ቤት እንዲት የአካባቢውን ውበት እዳበላሸው 😔 የጉራጊ አዛውቶች ሴቶቹም በጣም ጤነኛ ጠንካሮች ናቸው ሲያድጉ የሚመገቡት ምግብ ይመሰለኛል 😂

  • @user-jd1iz3re2i
    @user-jd1iz3re2i3 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ደስስስስስስ ይላል ጉራጌ ፍቅር ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @muniradellbo2577
    @muniradellbo25773 жыл бұрын

    ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጲያ ነፈቆትሽ በዘብኝ በሰላም ይማልሰኝ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40523 жыл бұрын

    ጉራጌው የቤተሰቦቸን አካባቢ አያለማ በየአገሩ እየዞረ ሆቴል የሚከፍተው ? የሚገርም ነው ይህን የመሰለ ቦታ አንድ Resort እንኳን አለመገንባቱ😔 በየከተማው ሲከራተት ዠ ሲቸገር ማየት ያሳዝናል ይህንን የመሰለ ለም መሬት ይዝ ወጣቱ በተለይ የከተማው ኑሮ ልቡን አሸፍቶታል😔

  • @samiraomal2034

    @samiraomal2034

    3 жыл бұрын

    Betam ehta yeha chgere behulum akababi new

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u3 жыл бұрын

    ጉራጌዎች ስውዳችሁ የዋህ ስራ ወዳዳ በቃ ምርጥ ናችሁ አቦ 💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo89443 жыл бұрын

    ኬር ኬር ኬር አባብዬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael63683 жыл бұрын

    Wow we have a beautiful country And beautiful culture. God bless Ethiopia!! What can I say

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww3 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ እንደት ደስ እንደሚል አካባቢው አረ ቢስሚላህ ይማርካል ወላሂ እኔ ወለዬ ነኝ ከስደት መልስ ኢንሻ አሏህ ተማሙቼ አየዋለው

  • @hmhm9241

    @hmhm9241

    3 жыл бұрын

    የጉራጌ ጃሮራ ማላት አስቨልት ማለት ነው

  • @FM-mg6ww

    @FM-mg6ww

    3 жыл бұрын

    @@hmhm9241 እስኪ አንዳንድ ንገሪኝማ ምግብ ምንድነው ራበኝ እንድል ሄጄ ይሄንን ምርጥ ምግብ እንዲያበሉኝ

  • @danielhabttreda9889
    @danielhabttreda98893 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኢቤስ በዛዉ በጉራጌ በጉመር ወረዳ አረቅጥ ሀይቅ አለ ብታሳዩን ደስ ይለናል

  • @negashahmed5869

    @negashahmed5869

    3 жыл бұрын

    ታነናቃር ገብያ ትገባ አክ አታትየዝ ዌ-----

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha19943 жыл бұрын

    የተንቢ..... አባና እማና እድሜ ያብሁ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @marifatofik6075
    @marifatofik60753 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ምርጡ ሀገሬ ጉራጌዎች በጥበባቸው የታወኩ በስራቸው የተከበሩና ታታሪ ሰላም የሆኑ ህዝቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsega9038
    @tsega90383 жыл бұрын

    መንግስት የረሳው ህዝብ ጉራጌ ግን ደሞ ለሀገር ዋልታ የሆነ የስራ ባህል የሌለንን ሀገርና ህዝብ ጠንክሮ ና በርትቶ ያስተማረ ድልድይ የሌለው ኢትዮጵያውያዊ እያለ በጥጋቡ ላፈረሰው እንደገና ድልድይ ሚሰራባት ሀገር ጅምራችሁ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ማለት ስለ ሰሜን መተረክ ብቻ አደለም ብዙ ሚነገር እና ሚታይ አለ አሳውቁን ኢትዮጵያን ካላቹ ፍትህ ለጉራጌ ክልልነት ጥያቄ

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube77933 жыл бұрын

    ደስ የሚል ቦታ ነው ማሻአላህ

  • @missethiopia4959
    @missethiopia49593 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል እነደነዚ አይነት ቦታ እየሄዳችሁ አሳዪን ።

  • @Hope-ie8xt
    @Hope-ie8xt3 жыл бұрын

    What a beautiful city love it

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ ይጨምሪላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-cl6qp1ng7s
    @user-cl6qp1ng7s3 жыл бұрын

    ዋዉ ሰፈሬ ሁሉ ነገራች ዉብ እኮ ነዉ ኢትዮጲያዬ

  • @user-es7sg2ei5g
    @user-es7sg2ei5g3 жыл бұрын

    ወይ ሲያምር መሻአላህ ዉቢቷ አገራችን

  • @jebdulovelaca7201
    @jebdulovelaca72012 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርቱ የኢትዮጵያ ህዝብ አይቶ እንኳን የማይጨርሳቸው በጣም የሚገራርሙ ቦታዎች አሉ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36863 жыл бұрын

    ውራጌዎች ስወዳችሁ 😍😘😍😘😍😘😍💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @amethiopian2360
    @amethiopian23602 жыл бұрын

    ዋው እኛ ጉራጌዎች ፍቅር እኮ ነን ጦቢያ ለዘላለም ትኑኒ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️👏

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss3 жыл бұрын

    ጉራጌ ፍቅር የሆነ ህዝብ

  • @woinshet2595
    @woinshet25953 жыл бұрын

    ውብ እኮ ነው የኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያሰማን

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i3 жыл бұрын

    አይ እማማ ኢትዮጵያ አየሩ ደስ ሲል እኛ በበረሃ እየተቃጠልን😥

  • @DesalgnkifleDesalgnkifle

    @DesalgnkifleDesalgnkifle

    15 күн бұрын

    አይዞሽ የትነሽ፣

  • @sariyyassfalije4953
    @sariyyassfalije49533 жыл бұрын

    ሀገሬን የዘቢዳር ፍሬ ነኝ 😍💚💛❤

  • @asefuyilma8910
    @asefuyilma89103 жыл бұрын

    አቦ ጀፎረ የጉራጌ ባሪቅ የሸጠረን( የሜተረን) ቅየሳ ዘመናዊ መሀንዲስ የሚያስንቅ ቅድስት ሥላሴ የደፕርም የመንቅኸ። ያኸ ምንቃት የዓለም የስራን የሜና ሰብ።

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    3 жыл бұрын

    በሃቁ ኧተሞ😍

  • @mahderaklilu7440
    @mahderaklilu74403 жыл бұрын

    ለምለሟ፡ ሀገሪ፡ ኢትዮጵያ፡ ሠላምሽ ፡ይብዛ። ከአገር ፡ዉስጥ፡ እንዲሁም፡ የውጭ፡ ወራሪዎችሽን፡ ፈጣሪ፡ ያጥፋልሽ ። አንድ ፡ኢትዪጺያ፡ አንድ ሕዝብ።

  • @user-vt5qm5nw1p
    @user-vt5qm5nw1p3 жыл бұрын

    Ema Ethiopia ya meder genat...abet arungadenatua siyamer😍🥰

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ3 жыл бұрын

    Wow look at that landscape soooo green!! Nature is Amazing!!!🍀🌱🌳 Thank you to all of you for showing us this Beautiful place🙏

  • @user-pq9pf8wd2s
    @user-pq9pf8wd2s3 жыл бұрын

    ማአሻ አላህ የፍቅር የመከባበር ሀገር ጉራጌ የፍቅር ሰው

  • @debritukebede9250
    @debritukebede92503 жыл бұрын

    ሰያው አንተ ኢትዮጵያ ማለት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ታሪክ አስተማሪ ፕሮግራም ነው።በርቱ

  • @ec09492
    @ec094922 жыл бұрын

    Thank you ebs for showing us what a beautiful country we have thank you

  • @markonet4122
    @markonet41223 жыл бұрын

    🔴ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹E

  • @weare4258

    @weare4258

    3 жыл бұрын

    Ere bro enem adrgeshalhu adrgign

  • @weare4258

    @weare4258

    3 жыл бұрын

    @@madenaabuseraj5078 madina enenm

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የተንቢ ብለናል ሲያምር👍👍👍👍

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x3 жыл бұрын

    ሀገራቺን እኮ ለምለም ናት አላህ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @badriyaabata1376
    @badriyaabata13763 жыл бұрын

    Wooow so amazing and Beautiful ❤️❤️❤️❤️💜♥️♥️❤️❤️😍😘😘😘all ebs thank you so much Blessed ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕

  • @marifatofik6075
    @marifatofik60753 жыл бұрын

    የጉራጌ ህዝብ ጥበቡና ፍቅሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምና ፍቅር የሆነ ህዝብ የምር

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay31183 жыл бұрын

    Just beautiful. Well done

  • @hamediytube4010
    @hamediytube40103 жыл бұрын

    ወይኔ አገሬ ናፍቆትሽ ገደለኝ። አሁንስ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam5713 жыл бұрын

    ሀገሬ ተፈጥሮ ይሄን ሳይ የራበኝ ሆደ ይሞላል ለምልሚልን

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j3 жыл бұрын

    ዉይ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ እድህ ዉብ የሆነ አረጓደ አገረ አለን ዉጡልን ይሉናል አገረ እደለለዉ አየረሺ ብቻ በቂነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @lovelifelovelife8121
    @lovelifelovelife81213 жыл бұрын

    OMG so beautiful love my Cantiry Ethiopia 🇪🇹

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube77463 жыл бұрын

    በጣም ደስስስ ሲል ወላሂ ማሻአላህ ተባረክ አላህ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia3 жыл бұрын

    ደቡብ ርሀብ የለም ሚባለው ምክንያቱ ይሄ ነው የደቡብ እንስሳ ሁሉ እድለኛ ነው እንዲ አይነት ሳር የትም አይገኝም

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa42633 жыл бұрын

    Ye Enate Tewled Hager🇪🇹🤎 may God allow me to visit my native country Ethiopia especially this beautiful place 🇪🇹🤎

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg15943 жыл бұрын

    Ke EBS yihen program betam new mewedew mekenyatom Ethiopia selemetasayugn egziabhr yesetelin🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jamilajal9132
    @jamilajal91323 жыл бұрын

    መሸአለህ ተበረከለ ረመን 🤲☝️❤️🇪🇹😍

  • @ce139839
    @ce1398393 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ የተፈጥሮ civil engineering አላቸው:: መንገዱ የገጠር መንገድ አይመስልም:: የመንገዶቹ ስፋትና የቤቶቹ ርቀት modern urbanization standards የጠበቀ ነው:: 1ኛ ብያለው::

  • @someone7260
    @someone72603 жыл бұрын

    Wow!👌👌👌❤🇪🇹🇪🇹❤ Ethiopia hagere esekemelese betam nafekiyalew!! Yemider genet! Yehone sifera asachun!!! Enameseginalen "ebs"!!!

  • @zenbenaser5313
    @zenbenaser53133 жыл бұрын

    Woooow Ebs betam Enamesegnale betu endet Abatu new miyamre yegnas bekorkoro tekeyrowal

  • @user-gz5ne9up1g
    @user-gz5ne9up1g3 жыл бұрын

    ዋው ማሽአላህ ደሥይላል እናመሰግናለን እኛን አስጎበኛችሁን

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea98473 жыл бұрын

    BEATFUL GOD BLESSED Ethiopa 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷

  • @elroe.2172
    @elroe.21723 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወድሞቼ

  • @staytoxic6718
    @staytoxic67183 жыл бұрын

    This is so beautiful

  • @dopeman1356

    @dopeman1356

    3 жыл бұрын

    ofcorse this is ethiopia 13 monthes sunshine the real promesd land!

  • @munir798

    @munir798

    3 жыл бұрын

    Tenx bro

  • @DesalgnkifleDesalgnkifle

    @DesalgnkifleDesalgnkifle

    15 күн бұрын

    እውነት እኗሥጎበኘለን በፍቅር

  • @Dina-cm9wd
    @Dina-cm9wd3 жыл бұрын

    I love this place, beautiful 😍

  • @user-hp6gl5ne2g
    @user-hp6gl5ne2g3 жыл бұрын

    ይሽር

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @absratgetachwe8502
    @absratgetachwe85023 жыл бұрын

    አገር መጉበኘት እዴት እደምወድ🇪🇹❤️💞🙏🏽

  • @benmecuriaw7018
    @benmecuriaw70183 жыл бұрын

    ye Gurage hizib fikir alebign.

  • @user-go4tx4pb6b

    @user-go4tx4pb6b

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @emantube9804

    @emantube9804

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36203 жыл бұрын

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED ETHIOPIAN PEOPLE 🙏 AMEN TO GOD'S LOVE 🙏

  • @marifatofik6075
    @marifatofik60753 жыл бұрын

    Ebc ከልብ ኤናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እቺን የመሰለኝ ንፁህ አየር ያለበት ቦታ ስላሳያቹን

  • @user-bc9ds4ot8b
    @user-bc9ds4ot8b3 жыл бұрын

    ዋዉ ዉበት እኮናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @wubafeleke4403
    @wubafeleke44033 жыл бұрын

    Botaw siyamr fetari hoy hagerachin Selam argln 🇪🇹🙏🙏🙏

  • @layladvr
    @layladvr3 жыл бұрын

    Does anyone know which tour company the guide works for?

Келесі