ዩቱዩብ ከፈትንላት,ሀይሚ ተደሰተች🥰🥰

#abtube ‪@Mubitube01‬ #marketube #yetenbi

Пікірлер: 2 800

  • @BirukTube-
    @BirukTube-

    እንኳን ደና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @Efatube01
    @Efatube01

    ቤቴሰቦች እህቴን አበረቷቷት

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya

    ዋው። በሉ ከብሩክ ጋርኑ😂😂😂❤❤

  • @SeadaSeada-ik3sv
    @SeadaSeada-ik3sv

    በቃ ቡረኬ ጋ ስሩልን የምትሉ❤

  • @user-zl1nd1ym2c
    @user-zl1nd1ym2c

    ለሩታ እህትይከፈትላት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-le5fl7pk3e
    @user-le5fl7pk3e

    ከቡራጋር አብረው ይስሩ የምትሉ 👍👍👍👍👍

  • @user-tt7vo2qw2i
    @user-tt7vo2qw2i

    ከብሩክ ጋራ አብረው ይሰሩ የምትሉ

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb

    ከብሩኬ አብሮው ይስሩ😂❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f

    የኔ ማር እኳን ደስ አለሽ❤ ተብራጋራ አብራችሁ ስሩ የምትሉ👍👍

  • @user-gi2mg9bf4u
    @user-gi2mg9bf4u

    እኔ ሀይሚ ከቡሩኬ አድላይ ካልሰሩ ላይክም አላረጋቸውም እስኪ አብረው ይሁኑ የምቱሉ 👍👍👍

  • @amenatsaeed9724
    @amenatsaeed9724

    ሀይሚዬ ከቻልሽ ለስደተኞች ግጥም ፃፊልን ግጥምሺ በጣምነው የናፈቀኝ

  • @aberashhune
    @aberashhune

    ዋው ሀይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ እስቲ ለሀይሚ ይገባታል የምትል👍🌹

  • @user-bi6qp5fx1u
    @user-bi6qp5fx1u

    ሀይሚ ቅመም ለሩታ ያለሸ ቦታ በጣም ያሰደሰተኛል የትንሸ ትልቅ በርች በቅርቡ20 ሺ❤❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426

    ወዉ ሁሌም የማስባት ልጅ እድትከፍት ምኞቴ ነበር ጉበዝ ልጅ ናት ጥሩ ጥሩ የምትሰራ ወጣት ልጅ ናት እንኳን ደስ ሰለሽ👏🙏🎈🎊🎂

  • @merd24
    @merd24

    ትንሿ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @HabtamuGedf
    @HabtamuGedf

    ዋዉ በጣምደስይላል እስኪ ሀይሚን እንደኔየሚወዳት በላይክ አሳዩይ ❤❤❤

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g

    በአረብ ሀገር ሁናችሁ ስለ ራሳችሁ ህይዉት (ስለ ድናችሁ እንደመማር ጊዜችሁን አቃጥሩ አይጠቅማችሁ

  • @animawgashu2436
    @animawgashu2436

    ፍልቅልቋ ሀይሜ፣ የምርጦች ምርጥ፣ ማርያምን በጣም ነው ምወድሽ፣ ስወድሽ እኮ!!!! አንቺን ማንም እንዳያስከፋብን፣ ተባብረን በቅርቡ 100k እናስገባታለን። እኔ በበኩሌ የመስሪያ ቤት ጓደኞቸን ሁሉ ሰብስክራይቭ እያስደረጉላት ነው።

  • @user-pu9ds6eu5b
    @user-pu9ds6eu5b

    ብሩክ ጋር ትምጣልን የምትሉ በላይክ ❤❤😂

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc

    ሀይሚና ፍቅር የቡታጅራን ዩቶበሮች ይበልጧቸዋል የሚል ላይክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የቲንሽ አዋቂዎች

Келесі