ልዩ የልብ ወግ መሰናዶ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል እና ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ | Maya Media Presents | YeLeb Weg

Ойын-сауық

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
ልዩ የልብ ወግ (YeLeb Weg ) ብፁዕ አቡነ ናትናኤል እና ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ | Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ለመመልከት / @mayamediaethio
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 124

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Жыл бұрын

    ክርስቶስ ተንስዐ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሠላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሃ ወሠላም እንኮን አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏😍

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Жыл бұрын

    ላባቶቻችን እድሜና ጤና ያድልልን ተስፋችን ለቤተክርስቲያን እናተ ናቹ ከእግዚአብሔር በታች በጣም ነው ምንወዳቹ አባቶቻችን ኑሩሉን

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x Жыл бұрын

    የኔ አባት ሥወዳቸው እማምላክ ትጠብቅልኝ

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless Жыл бұрын

    አባ ናትናኤል የምናቤ የነፍስ አባቴ❤

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ብጹዐን አባቶታችን በረከታችሁ ይደርብን ቡራካችሁ ይድረሰን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Жыл бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባቶቻችን:: ወንድማችንም ጥሩ አድርገህ አወያይተሃቸዋል እና እናመሰግናለን:: ለዘመሩትም ሁሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Жыл бұрын

    Egizabeher rajime edima kamulu tana gari yisetiln la Abatochechin ❤❤❤❤❤❤

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ❤ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ብፁዕ አባቶቻችን 🙏🙏🙏

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Жыл бұрын

    እግኳንም በሰላም አብሮ አደረሰን ብፁአን አባቶቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @AdanechFiqadu-ln6qh
    @AdanechFiqadu-ln6qh Жыл бұрын

    Bagaa walumaani geenyee ebbifamaa Abbootaa keenya umurii nufii dheeradhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ አባቶቼ እህቶቼ ወድሞቼ መልካም አውደአመት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Жыл бұрын

    አባቶቻችን እኳን ለዳግማ ትንሳኤዉ አደረሳቹ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Жыл бұрын

    በረከታቸዉ ይደርብን የኛ ተስፋዎቻችን ናቸዉ አባቶቻችን ኣድሜጤና ጤና ይስጥልን እንደመቶሳለ

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤አባቶቾ እድሜ ከጤና ጋር ይስልን

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын

    አባቶቼ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እንወዳችሆላን አባቶቸ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታችሁ ይደርብን

  • @raheltilahun3575
    @raheltilahun3575 Жыл бұрын

    አባቶቻችን ለኛ ሲል እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @Ethio_1
    @Ethio_1 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም በአል❤

  • @lema9174
    @lema9174 Жыл бұрын

    በረከታችሁ፣ይድረሰን፣ውድ፣አባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Жыл бұрын

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ጥዑም አንደበት!!

  • @serekalemgeremew5201
    @serekalemgeremew5201 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ አባታችን ብዙ የእፀበለስ ሀጢያት የሚያሳስት አለ ከእዛ ጠብቆ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ አንደበቴን ለንስሀ ይክፈትልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን: እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያቆይልን።

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Жыл бұрын

    ብጹዓን አባቶቻችን ቡራኬአችኹ ይድረሰን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @mekditube1589
    @mekditube1589 Жыл бұрын

    Berketachewu yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Жыл бұрын

    በርከታችሁ ይደርብን ብፅአን አባቶቻችን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Жыл бұрын

    #MayaMedia በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ከመገቢያ መዝሙር "እዩና እመኑ ሰዎች መቃብሩ ባዶ ሆኗል" as "ድንጋዩ ተፈነቃቅሏል" ይሚለው ትክክል ስላልሆነ "በተዘጋ መቃብር" ስለሆነ የተነሳው ይህንን አስተውላችሁ የተስተካከለ መዝሙር በማቅረባችሁ ስራችሁን ምን ያህል አስተውላችሁ አንደምትሰሩት ያስታውቃል:: በርቱልን::

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын

    Bereketechu yidereben Abatochi ❤❤🤲

  • @sameeramuroor8988
    @sameeramuroor8988 Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን በርከታሸው ይደርብን

  • @user-xi6jq1hs1m

    @user-xi6jq1hs1m

    Жыл бұрын

    Amme Ammen kaa ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-xi6jq1hs1m

    @user-xi6jq1hs1m

    Жыл бұрын

    Amme Ammen kaa ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mokunigatu3994
    @mokunigatu3994 Жыл бұрын

    Maya Media ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደርስን አሜን

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 Жыл бұрын

    ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹዓን አባቶቻችን 🙏🏾

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u9 ай бұрын

    አባቶቼ💜💜🙏

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ትድረሰን🙏

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 Жыл бұрын

    አባቶቻችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰህ አባቶቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤እንኳን አደረሳችሁ ለትንሳኤ ❤

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Жыл бұрын

    ተማኝ እረኛ የቁረጥ ቀን አባት አብነ ነትነኤል እድሜ ይሰጥልን አምላክ ክርስቶስ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Жыл бұрын

    አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u Жыл бұрын

    ወርቆቼ አባቶቼ❤ ኑሩልኝ🙏😘

  • @alemtsehayyeshidagna4480
    @alemtsehayyeshidagna4480 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ብፁዓን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመናችሁን ያቆይልን

  • @tesfayebirhan
    @tesfayebirhan Жыл бұрын

    የብፁዓን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን !!!❤❤❤

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Жыл бұрын

    በእውነት እናንተ አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏በረከታችው ይድረሰን ...ዘማሪዋን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን እና ወነድም ና እህቶቻችን ለዚቺ ቀን ያደረሰ ልዐል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይጠብቅልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰኝ😢😢😢😢😢😢

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን ብጹአን አባቶቻችን🙏

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብርሃነ ተንሳኤወ አብሮ አደረሰን ::

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Жыл бұрын

    ብጹዕ አባቶቼ ቡራኬዎት ይድርስን እርዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን እንወዳችሆለን የዝህ ሚዲያ ባለቤቶች እናመስግናለን #ክፍል_2በተስፍ እንጠብቃለን

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Жыл бұрын

    Amen

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    አባቶቻችን፣እድሜናጤናይስጥልን፣በረከታችሁ፣ይድረሰን፣አሜን

  • @user-zk7dr3gt5n
    @user-zk7dr3gt5n Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥል ❤🥰🤗

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merr219
    @merr219 Жыл бұрын

    አባቶቼቼ በረከታቸው ይደርብኝኝ❤❤❤❤

  • @dagimmekonnen6640
    @dagimmekonnen6640 Жыл бұрын

    አባቶቻችን እንኳን ደህና መጣቹልን።

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Жыл бұрын

    በረከቶት ይደርብን አባቶቻችን።

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @addisalembekelebiru9453
    @addisalembekelebiru9453 Жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    _እኳን ይመስገን ክቡር አባቶቻችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን_

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Жыл бұрын

    አሜን፫ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን ❤እድሜና ጤና ይስጥልን መካሪ አያሳጣን 👏ለኛም መልካም ልብ ያድለን አሜን አሜን አሜን👏

  • @hiwotabebaw1703
    @hiwotabebaw1703 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከትዎ ይድረሰን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴ⛪️⛪️💚💛❤️🙏🏼

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq Жыл бұрын

    አሜን ፵ እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን ❤❤❤

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Жыл бұрын

    †✝† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †✝† ❤❤❤❤❤ቡራኬያችሁ ይድራሰን

  • @mekedesteka7439
    @mekedesteka7439 Жыл бұрын

    አባቶቻችን አደበተ እርቱ እኮ ናቹ ❤❤❤❤

  • @yirdawayehu5156
    @yirdawayehu5156 Жыл бұрын

    Enquwan abro aderesen berketachu yider🎉🎉🎉🎉

  • @tizitagetaneh3464
    @tizitagetaneh3464 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏አባቶቻችን ይባርኩን ይፍቱን ሺይ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏🙏በረከታቹ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ያኑራቹ ይጠብቃቹ አሜን💒💚💚💚💚😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ተዋሕዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን👏👏👏👏💚💚💚💚

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Жыл бұрын

    Zemari melekit yasemalin

  • @eyerusalemtizazu6179
    @eyerusalemtizazu6179 Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @weleteslase
    @weleteslase Жыл бұрын

    ውይ ቀጣዮ ክፍል ይለቀቅልን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💒🌿🌿🌿🌿

  • @sewalemjembola2583
    @sewalemjembola2583 Жыл бұрын

    Fiker yehonu abatoch bereketachuhh yderbin❤

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ለውድ አባቶቻችን እድሜናጤናይስጥልን

  • @selam7219
    @selam7219 Жыл бұрын

    Abatochachin alemn titachihu le-egna alemawyan wede E/hr titselyalachihu nuruln kabawechachin ye-Bete-kirstian Enku nachihu 🎉🎉🎉

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Жыл бұрын

    abtochan egzaibher yixebqachu❤❤❤

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ST-mh4kr
    @ST-mh4kr Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 Жыл бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏💐🎤💐🎤💐🎤💐🎤💐🎤💐🎤💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልል እልልልልልል

  • @liyaliya5195
    @liyaliya5195 Жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከታቹው ይድረሰን

  • @Mars31619
    @Mars31619 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ❤ #Maya Media እነዚህን ዕንቁ አባቶቻትንን ስላቀረባቹ እናመሰግናል!!!

  • @amhara_respect
    @amhara_respect Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Жыл бұрын

    አሜን እንኳ አብረው አደረሰን ብፁዓን አባቶቻችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በርከታቸሁ ይድረሰን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ቃለህይወት ያሰማል

  • @ALef378
    @ALef378 Жыл бұрын

    May midia በጣም እናመሰግናለን ብፁዓን አባቶች ድንቅ የልብ ወግ ብቻ ሳይሆን በጣም የሚገርም ትምህርት አግኝተንበታል🎉

  • @mikiasberhanu5418
    @mikiasberhanu5418 Жыл бұрын

    Abatochachin 💙

  • @gghehyehxhshjdhpu9241
    @gghehyehxhshjdhpu9241 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏⛪⛪

  • @tgsmartt
    @tgsmartt Жыл бұрын

    ❤❤❤Berketachu yideriben enkan adersachu abatocacin edmna tena yisitelin🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi Жыл бұрын

    "…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6 + እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። ※"ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ " 1ኛ ቆሮ 15፣54

  • @user-kp1mi1uk2h

    @user-kp1mi1uk2h

    Жыл бұрын

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደርሰን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Жыл бұрын

    አባቶቻቼን ባራኮታችሁ የዳረበን

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 Жыл бұрын

    አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏👏👏👏🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gelilabelay6078
    @gelilabelay6078 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ🥰🥰✝️🥰✝️✝️🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Жыл бұрын

    Abatochachen yaftun. Enkuan beselam ya getachen la medahanialem tensae adresen. Tselotachew bereketachew yadereben 🙏🙏🙏

  • @amsalerittfeldt9460
    @amsalerittfeldt9460 Жыл бұрын

    🙏🏽

  • @habtamteshome3355
    @habtamteshome3355 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын

    Abatochachn bereketachu yderbn amen amen amen

Келесі