ዮም ፍሥሐ ኮነ ወረብ | ርግብ ጸዓዳ ወረብ | Yom Fisseha Kone wereb | ልደታ ማርያም ወረብ | የልደታ ማርያም መዝሙር | Lideta Mariam

"Rigb tseada" l "Yom Fiseha kone" - Wereb
የልደታ ለማርያም ወረብ | ye Lideta Mariam wereb
Ethiopian orthodox tewahido mezmur | መዝሙር
ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም | yom fiseha kone bente lideta lemariam
ዮም ፍስሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን
ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም
Tinsae wereb
ትንሳኤ መዝሙር
Tinsae mezmur
የትንሳኤ ወረብ
የትንሳኤ መዝሙር
አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ | 5 kilo gbi gubae
KZread: / @5kilogbigubae
Facebook: / 5kgbigubae
Telegram: t.me/amstkiloGG
Copyright ©2021 5 kilo gbi gubae
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#Subscribe
#Like__ያድርጉ

Пікірлер: 24

  • @kalkidandesta5821
    @kalkidandesta58213 жыл бұрын

    ርግብ ጸዓዳ ዘዕንቊ ድ ዳ ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ ወዘጳዝዮን (፪) ዮም ተወልደት በምድረ ይሁዳ ይሁዳ በምድረ ይሁዳ ተወልደት (፪)

  • @betregiorgiszegeye4686
    @betregiorgiszegeye46862 жыл бұрын

    የአለም ፈተና እጅግ ፈታኝ በሆነበት በዚህ ሰአት ሀይማኖታዊ ስርዓቱ ሳይዛባ ወደሚቀጥለው ትውልድ ለማስተላለፍ የምታትሩ እናንተ እንቁ የቤተ-ክርስቲያን ልጆች ቃለ-ሒወት ያሰማልን፡ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን! ተባረኩ!!!

  • @5kilogbigubae

    @5kilogbigubae

    2 жыл бұрын

    አሜን።

  • @tewodrosewunetu7710
    @tewodrosewunetu77103 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ። ከክፉው ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረድኤቷ ትጠብቃችሁ።

  • @kalkidanurga3706

    @kalkidanurga3706

    3 жыл бұрын

    amen

  • @yohansyalelet6476
    @yohansyalelet64763 жыл бұрын

    Zimare melaekitin yasemalin

  • @mikiasdawit193
    @mikiasdawit1933 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ፍቅረ ዝማሬን በልባችሁ ጣዕሙን በአንደበታችሁ ያሳድር!!!

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti88113 жыл бұрын

    ለእህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @eritrealove7981
    @eritrealove79812 жыл бұрын

    ግሩም ግሩም ወረብ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏽🙏🏾🙏🏾🤲🏽

  • @yemsrachmintesnot7700
    @yemsrachmintesnot7700 Жыл бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso13993 жыл бұрын

    ሕህት ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ያሰማችው በሁለት ቦታ የተሳለ ሰይፍ ሆናቸው ቤተ ክርስትያናችውን የምትጠብቁ እና የምታስጠብቁ ያደርጋችው

  • @user-di1hk4kq4g
    @user-di1hk4kq4g3 жыл бұрын

    ውበታችሁ ❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Жыл бұрын

    በዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን

  • @esubalewgosaye2374
    @esubalewgosaye23742 жыл бұрын

    በጣም ጎበዞች እንዲ ዘመኑን ዋጁት።

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Жыл бұрын

    ዝማሬ መይክትን ያሰማልን

  • @tiruworktadesse1336
    @tiruworktadesse13362 жыл бұрын

    መታደላችሁ

  • @bietieleyob9222
    @bietieleyob92223 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏Zmarie Melaekt Yasemaln

  • @abrahamhadgu9163
    @abrahamhadgu9163 Жыл бұрын

    god bless you❤🙏

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading12382 жыл бұрын

    God bless you all.

  • @asfawbirhanu6219
    @asfawbirhanu6219 Жыл бұрын

    ጎበዞች

  • @natnaelashebir5839
    @natnaelashebir58393 жыл бұрын

    MK❤❤❤

  • @wydeyob5660
    @wydeyob56602 жыл бұрын

    Gobez

  • @asresyityaw9165
    @asresyityaw91652 жыл бұрын

    እህት ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ያሰማችው በሁለት ቦታ የተሳለ ሰይፍ ሆናቸው ቤተ ክርስትያናችውን የምትጠብቁ እና የምታስጠብቁ ያደርጋችው

  • @mahletadugna363
    @mahletadugna3633 жыл бұрын

    Zemare melaekten yasemalen

Келесі