Yidnekachew Birhanu New Music 2024 ይድነቃቸው ብርሃኑ 2016 "Bayeneshe Lewalebet" ለ ጋሽ ሙሌ መታሰቢያ እንዲሆን

Музыка

Yidnekachew Birhanu/ 2024 ይድነቃቸው ብርሃኑ 2016 New Music Bayeneshe Lewalebet Ethiopian Music Legend Muluken Melese

Пікірлер: 102

  • @pace2443
    @pace244326 күн бұрын

    ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ ይህንን ፈጠራ በማድረግህ ብዙዎች ሀገረና ወገንና ወገን እያጋጩ ገንዘብ የሚበሉ አሉ አንተ ግን ሰራህ ለብዙ ደስታን ይሰጣል እናመሰግናለን

  • @zxy8006
    @zxy80063 ай бұрын

    ድምጽህ ሰውነት ሰርስሮ ይገባል። በጣም፣ ጎበዝ ነህ። መልካም እድል

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng88362 ай бұрын

    የሚገርም ድምፅ 👍👍👍

  • @tigid9886
    @tigid98866 күн бұрын

    ቆንጆ የራያ ሙዚቃ❣️ ክሊፕ ቢኖረው በጣም አሪፍ ነበር

  • @DerejaKeyredin-p9t
    @DerejaKeyredin-p9tКүн бұрын

    አቤት ምኑን ልበል ሁሉ ደስታ ያዉም አንጀት ይበላል ድምፁ ይጨምርልህ

  • @amanualgetachew-te6cv
    @amanualgetachew-te6cv2 ай бұрын

    ላድማጭ ክብር መስጠት ልክ እንደዚህ ነው

  • @hanatesfamariam5350
    @hanatesfamariam535015 сағат бұрын

    ከባድ ነው የናት ሞት ልቤ ይቆስላል አናቴን ሳስባት ሃዘኔ የዘላለም ነው

  • @user-jk8br3et9v
    @user-jk8br3et9v7 күн бұрын

    ዋው ዋው ዋው ❤❤❤❤ ይመችህ የኔ ቆንጆ ምርጫህ 11/10😊💚💛❤️

  • @ramadan1707
    @ramadan17073 ай бұрын

    እንደኔ አንተን የሚወድ የለም ድምጽ አለክ ከምር ትችላለህ ይድኔ

  • @nathysonbelayneh1800
    @nathysonbelayneh1800Күн бұрын

    Your voice is penetrating deep into my soul!!

  • @seblealem8624
    @seblealem86243 ай бұрын

    ያንተን ድምጽ እንኳን በዘፈን በዜና ስሰማው ልቤም ጆሮዬም ነው ሚከፋፈትልህ love u so so so muche

  • @YigremMitiku
    @YigremMitiku22 күн бұрын

    በጣም ትችላለክ አድናቂክ ነኝ

  • @serkalem9227
    @serkalem92273 ай бұрын

    Love love love it amazing voice wow eiw wow👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️it takes me back 20 years❤️❤️❤️❤️

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9oАй бұрын

    እየደጋገምኩ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ድምፅ ምን አይነት መታደል ነዉ ❤

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele420029 күн бұрын

    ድንቅ ነው ትችላለህ።

  • @elsatefera2676
    @elsatefera26763 ай бұрын

    Betam adenakik negn demo takegnalk bereta bro👌👌👌👌👌👌

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe8392 ай бұрын

    በጣም በጣም ድንቅ ነው እንደ ስምሕ እባክህ ይድነቃቸው ሁሉንም የሙልቀንን ዘፈኖች እንዲሕ አሳምረሕ ለአድማጮቼሕ ለሚወዱሕ አቅርብሕን በጣም ትችላለሕ ነፍስ ዘርተሕበታል ወንድሜ ዋው ይሔ ቅምሻ ይመስለኛል

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wqКүн бұрын

    Paaaaaaaa 👌❤️🤝

  • @abiygebremichael1241
    @abiygebremichael12414 күн бұрын

    ሀሙዬ እንቁ ነሽኮ. በሠባዎቹ ሙዚቀኞች ከመጡብኝ ማንንም አልታገሥም ይቅርታ.❤❤❤

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam11212 ай бұрын

    አይ ፍቅር የስራክን ይስጥክ 18 ግዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት,, ድምፅክ በራሱ 100% ሳንጣላ የተለያየነዉን ፍቅሬን ያስታዉሰኛል

  • @user-jk8br3et9v

    @user-jk8br3et9v

    7 күн бұрын

    ኦኦኦ ምስጊን አሳዘንከኝ 😞🥰💚💛❤️🙏

  • @redumamo6586
    @redumamo6586Ай бұрын

    አንተ ዝፈን👌😮 ኩልል ያለ ድምፅ ትችላለህ ይዱዬ👏👏👏❤❤❤

  • @user-ek3ee5ib9s
    @user-ek3ee5ib9s4 күн бұрын

    Yeneye wudoch feta belu layimola nuro

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b14 күн бұрын

    wawwww NO1

  • @husenhasen2660
    @husenhasen26602 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ድምጽ ነው

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo3 ай бұрын

    You are different. Best vocalist.

  • @mulugetamamo5056
    @mulugetamamo50562 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን ትችላለህ!!

  • @melakuyohannes2020
    @melakuyohannes20202 ай бұрын

    Wow ከመቶ ስንት ልጥህ? እንግዲህ ከረሴ ገር ተከረክሬ 100% ሰጥቻለሁ ያበደ ይፈንደ❤

  • @redumamo6586
    @redumamo6586Ай бұрын

    አንተ ዝፈን👌 ኩልል ያለ ድምፅ ትችላለህ ይዱዬ👏👏👏❤❤❤

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo3 ай бұрын

    God bless u. Pls sing more of these songs ...they are so nice to be played at Caferias during evening and lunch time

  • @yordanosteklu505
    @yordanosteklu5052 ай бұрын

    Wowwwww… amazing song thanks brother 💞💖💞🌟💯✅🇬🇳🌹🇬🇳🌹🇬🇳🌹

  • @tsigehaile8500
    @tsigehaile85003 ай бұрын

    Brhsniye an Eritreawit habteka eiye blbi eiye zfetweka yene fqr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Musik natka lbey eiyom zhdsu kulu gze mxena.😊😊❤❤

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere76922 ай бұрын

    ይድኔ እኔ አንተ የምትሳተፍበት ኮንሰርት ተዘጋጅቶ ያመለጠኝ እንደሆነ ንዴቴ የከፋ ነው, ድምፅህ እኮ Therapy ነው, በርታ ወንድሜ

  • @hayathassen9599
    @hayathassen95997 күн бұрын

    ይገርማል እስካሁን አላውቅህም ማነህ?

  • @shegawaddis7389
    @shegawaddis73893 ай бұрын

    I wish you could sing me to sleep every night.💖💖💖💖💓💓💓💓❤❤❤

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy2 ай бұрын

    Even understanding this as a cover, can’t stand but pressed the like … mn lemalet new techlaleh. Yidnekachwn in 2-3 decades lemastawesm get us your originals :)

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier42163 ай бұрын

    Très sympa ❤ merci beaucoup pour cette merveilleuse chanson .👍

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37333 ай бұрын

    Wow

  • @tingertbizuneh5547
    @tingertbizuneh55473 ай бұрын

    I can't stop listening your music's a great voice with a good 👌 personality ❤❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574Ай бұрын

    አቤት ድምፅ እንዴት እንደምታምር

  • @user-ti3ip8mf5o
    @user-ti3ip8mf5o8 күн бұрын

    ❤talented

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele86672 ай бұрын

    ይድነቃቸው ድንቅ ፍጡር ❤❤❤ አንተ እራስህ የሙሉ ቀን ትክ ነህ 🌷በቃ🌷 በቃ🌷 በቃ🌷 በትክክል 🌹🌹🌹

  • @ToybaMirty
    @ToybaMirty2 ай бұрын

    ድምፅ ብሎዝም ነው የምር ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tc9me1cm9c
    @user-tc9me1cm9c13 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia32242 ай бұрын

    የሚገርም ድምጻዊ🙏🏼👌🏼👏🏼❤️

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu84722 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka61432 ай бұрын

    ግሩም ድምፅ መልካም ባህሪ አንተ ስላለህ ሙሉቀን አይረሳም እናመሰግናለን እሱን ስለምታስታውስን

  • @Menelik27

    @Menelik27

    2 ай бұрын

    ሙሉቁን የሱ ዘፈን በሌሎች ሲዘፍን በጣም ጥላቻ ያለበት ሰው ነበር።ከቡዘሃየሁ በላይ የሙሉቀንን የተጫወተ የለም ግን እንዳንቋሽሽው ነው ያረፈው ያሳዝናል።

  • @sabatesfaledet3856
    @sabatesfaledet38562 ай бұрын

    It is amazing 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-us6nw9zz8y
    @user-us6nw9zz8y3 ай бұрын

    WoW 💚💚💛💛❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @tsigieesatu
    @tsigieesatu2 ай бұрын

    🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senait626
    @senait6262 ай бұрын

    ❤😊

  • @user-jt9vv7sf2x
    @user-jt9vv7sf2x3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamAssefa-e8z
    @AbrhamAssefa-e8zАй бұрын

    Yna wud ydnkezchew

  • @susumar8685
    @susumar86853 ай бұрын

    Manew endene degagmo yesemaw❤techelaleh ye keneden demo mulu albemun entebekalen pls🎉

  • @selmejons5098
    @selmejons50984 күн бұрын

    ፈታ በሉ የት አባቱ እኛም ሳላልተመቸን ነው እንጂ ቅውጥ ነበር በማዳም ኩሸና

  • @Dagemane-sk3tp
    @Dagemane-sk3tp3 ай бұрын

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤ best vocalist

  • @user-ph3rn4cc6f
    @user-ph3rn4cc6f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤በቃ ቃል የለኝም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @T-sb5vy
    @T-sb5vy2 ай бұрын

    Brilliant!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu19472 ай бұрын

    ይድኔዬ ትችላለክ እውነት 😍❤👍🙏

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena71422 ай бұрын

    Anbesaw thank you (full album)

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader87712 ай бұрын

    This guy can sing።

  • @fkchftjdntgc4373
    @fkchftjdntgc43732 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @merrydegena693
    @merrydegena6933 ай бұрын

    ይዱዬ ❤❤❤❤❤❤ አቤት ስወድህ

  • @user-kp2is2os1q
    @user-kp2is2os1q2 ай бұрын

    I like,share and subscribe your channel. I love you,Yidenekachew.

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89232 ай бұрын

    ሙሉቀን እኮ በጌታም ሆኖዘፈኖቼን ኣትንኩብኝ ነው የሚለው ሙሉቀን ነፍሰህ በገነት ትዋል🙏🙏

  • @user-fk1jy9vp5n

    @user-fk1jy9vp5n

    8 күн бұрын

    ‏‪0:38‬‏

  • @user-fq5du2ow1z
    @user-fq5du2ow1z3 ай бұрын

    ዋው ገራሚነው

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga24383 ай бұрын

    ❤️

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael36352 ай бұрын

    አንተ ልጅ ግን ዘፈን ብትዘፍን ያዋጣሐል ድምፅ አለሕ እርጋታሕ ቁመና መልክሕ ሑሉ ነገርሕ ጓደኛችንን ትመስላለሕ ሳሚን ትመስለኛለሕ ባየውሕ ግዜ ❤

  • @tigistayele4400
    @tigistayele44002 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @AbayGelan-pj3rn
    @AbayGelan-pj3rn2 ай бұрын

    Abet dimseh 🎉🎉

  • @marta-mk5we
    @marta-mk5we3 ай бұрын

    ሥወድህ ♥️♥️♥️

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu34102 ай бұрын

    ይድኔ በጣም እናመሰግናለን ። ከዋናው ዘፋኝ አስበልጠህ ስላሰማኸን ። ትንሽ እረዘም ቢል 😮😮 ልስልስ ያሉ ሙዚቃዎች በቃ ያንተ ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed86962 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉wawwww

  • @user-ie1uo8fh3v
    @user-ie1uo8fh3v3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonalАй бұрын

    የሚገርም ድምፅ አላት።ኧረ ሌላ ስራ ካላት

  • @aab2361
    @aab23613 ай бұрын

    ya Aymro. Megb. Nh 🌹

  • @kd4512
    @kd45122 ай бұрын

    RIP Gashe Muluken

  • @MinasLyrics
    @MinasLyrics3 ай бұрын

    ይድኔ በናትህ የብረት አልጋ ያረገርጋል ብለህ የዘፈንከው የማን ዘፈን ነው ርእሱንም በናትህ

  • @zaritu9615
    @zaritu96152 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    2 ай бұрын

    እርጋታህ ድስ ሲል ሚሲት ባይኖርህ ኢትዮጵያ መጥቼ እጅህን ጎትቼ ነበር የማመጣህ ❤ በርታ ውንድማችን መላጣ

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d2 ай бұрын

    የኔ ጓደኛ የኔ ይድንዬ...... Guss who i am?🙆

  • @TigistAli-pr2sy
    @TigistAli-pr2sy6 күн бұрын

    አው

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia84862 ай бұрын

    ይህ ማላጣ ድምፁ እንዴት አባቱ ነው የሚያምርው በርታ

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf2 ай бұрын

    anedega.ko.nek..muzeka..alsemam.enam.gen..anefanede...esmakalew...gerame.new.dmesek

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam11212 ай бұрын

    ምነዉ ደቂቃዉ ኸረ ዉይይይይይይ

  • @morasosa5390
    @morasosa53902 ай бұрын

    waw dmts

  • @morasosa5390
    @morasosa53902 ай бұрын

    gedagme 18 gze beteketata eyanebahu adametku esa,,,,,

  • @becalm1645
    @becalm16452 ай бұрын

    ገርሞ የሚገርመኝ ይህንን የመሰለ ድምጽ ይዘህ እንዴት ዜና በማንበብ ዘመንህን አሳለፍክ? ባንተ ልክ ድምጽ ያለው ሰው በጣም ትንሽ ነው።ይገርማል!!!

  • @user-ov4hp2yg5i
    @user-ov4hp2yg5i3 ай бұрын

    ይድንዬ እስኪ እባክህ ለአንተም በአይንህ ልዋልበት? የኔ ተወዳጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተማ በሁሉ ነገሬ ውለህ ካደርክ ቆየህ

  • @tigistadmasu3410

    @tigistadmasu3410

    2 ай бұрын

    እረ ቀስ ባለትዳር እኮ ነው

  • @amazingworld8175

    @amazingworld8175

    2 ай бұрын

    ባለትዳር ነው ክብር የሌለሽ ዝቅጥ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f2 ай бұрын

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @Menelik27
    @Menelik272 ай бұрын

    በህይወት እያለም ሲዘፈንበት አይወድም ነበር ሙሉቀን ለምን ትዘፍንበታላችሁ? ቢኖር ይከስህ ነበር ምክንያቱም ሰውየው ይቀና ነበር ዘፈኑን ሰው ሲዘፍነው።

  • @Menelik27

    @Menelik27

    2 ай бұрын

    @@user-ib7en2tf9d ሀይ እናንተ ከአንድ ፋብሪካ እንደተሰራ አንድ ዓይነት ነው የምታስቡት ድሮስ ከጠባብ ድሃ ጭፍን ጥላቻ ካለበት መዓይም ምን የተሻለ ነገር እጠብቃለሁ? ምኒሊክ ባይኖር የጣሊያን ፓስታ ቀቃይ ሆነሆ ትቅር ነበር ደደብ ጋላ። ለማንኛውም ጆሮህን ከፍተህ ብትሰማ ዘፈኑን የዘፈኑበትን ሲከስ ነው የኖረው ሙሉቀን ።የተረሳውን ሙለቀንን ወጣቶች ከተጣለበት ዘፈኑን ስላንሱት ማለት ነው።እሱም እንዳንተ ልበ ጥቁር ደደብ ማሃይም ነበር!! እንዲህ ጥሎት ሊሄድ።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 ай бұрын

    Wow

  • @AbrhamAssefa-e8z
    @AbrhamAssefa-e8zАй бұрын

    Yna wud ydnkezchew

  • @samriatube1683
    @samriatube16833 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 ай бұрын

    Wow

Келесі