#ያሳፍራል_የሚኒሊክ_ሐዉልት_ይፍረስ

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 518

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA

    በማርያም ለሌሎች እንዲዳረስ ሼር ሼር እያደረጋችሁ ተመልከቱ። ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አደራ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን

  • @zedzed1137
    @zedzed1137

    የእውነት ድንቅ ሠው ነህ በርታልን የሀገርና የሀይማኖት ተቆርቋሪ

  • @user-tl6pb1lb5y
    @user-tl6pb1lb5y

    የተከበረችውን ቤተክርስትያናችንን እንዲህ እያስናቀ እና እያስደፈረን ያለዉ በዋናነት መንግስት ነው:: ሲቀጥል የህግ የበላይነት አለመከበር ሲሆን እኛም የተዋህዶ ልጆች ተጠያቂዎች ነን የሆነ መልፈስፈሰ የመሰለ ነገር አለ እና ልንፀናና ልንጋፈጥ ይገባናል:: እርሱ በቸርነቱ ይጎብኘን ::አሜን!!!

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990

    በእውነት ሁሌም እከታተላለሁ አንተን ሚዛናዊ ሁነህ ስለምትናገር አከብርሀለሁ ክበርልኝ ከፍ ከፍ ያደረካት እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ታኑርልኝ

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ ሆይ ይቅር በለን በቃ በለን ወጎኖቼ ወዴት እየሄድን ነው ምን አይነት ድፍረት ነው ይቅር ይበላቹህ ያሰጠላሉ ይፍረድባቹህ አይቀርምም ሩቅ አይደለም ባሌጌ ሁሉ

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi

    ነጋሽዬ በርታልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ካትጋ ይሁን 💚💛❤️ 🙏

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695

    እውነት ነው አመዱን ቢቀባው ያለበትን መንፈስ ይመታለት ነበር።

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q

    የአባታች የአቡነ ኤልያስ አገላለጥ ማራኪ ነው ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ ከአ/ምንጭ ከመምበረ አቡነ ኤልያስ ።ነጋሽ በለ ሩዕቱ አንደበት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ተወዳጅ የተዋህዶ በረከት ነህህህህህ🕍🕍🕍⛪️⛪️💒💒❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572

    ሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ የሚሰሩትን አያውቁምና ልቦና ስጣቸው

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219

    በርታልን ወድማችን 😍😍

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335

    አቤቱ የመጨረሻው ትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን! ክፉዎችን አስታግስልን፣ ተሳስቶ ከሚያሳስት እርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ጠብቀን፤ አሜን፣ አሜን፣ አሜን!

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh

    ምድረ ያመችሣ ልጆች የዳቢሎሥ የግብር ልጆች አግዚአብሔር ይገሥፅችሁ በዉነት መጥፋቸሁ ደርሣል ያገር ታሬክ የማታክ ደቆሮች እፍፍፍፍ ወድም ነጋሺ ተባረክልኝ

  • @bekleyeshi9139
    @bekleyeshi9139

    ፍርዱን መድሐኒአለም ይስጥ

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754

    አምላኬ ሆይ እባክህ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸውን ፍጥረቶችህን አስባቸው ደከመኝ እኔ ሁሉን ቻይ አምላክ አንተ ነህ የፈጠርከን አምላክ ምናብ ፤ ውሸት ፤ ከንቱ ምኞት አረ ሰለቸኝ ኡህ

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014

    ሁሁሁሁሁሁሁ ሰው ሳይፈልግ ብዙ የሚያናግር አጋንንት የሰፈረበት ህዝብ የተሰበሰበበት ጊዜ!!!!እግዚአብሔር ቀን አለው!!!

  • @BELETCH
    @BELETCH

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558

    Egziabheir yebarkeh Gazethegna Negash. Tiru aregeh new bemasaya yakerbkew. Fethari agerachenen ena hizbuan yoker yebelelen. Birhanun yasayen.

  • @hcjth1747
    @hcjth1747

    አቤቱ ጌታ ሆይ🙏💒💚💛❤😭

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829

    ጠብቅ ትቃጠላለህ እግዚአብሔር ብድርህን በሰፈርከው ቁና ትቀበላለህ አለ ፍርዱ ፈጣን 😢😢😢😢

Келесі