🔴ያልተጠበቀ ነገር ‼️ተስፋዬ ምን አለ⁉️👉ፓትርያርኩን ምን ለማድረግ እንደታሰበ ተመልከቱ

Ойын-сауық

#ethiopia #orthodox #rama

Пікірлер: 26

  • @tigistfikadu8700
    @tigistfikadu87004 ай бұрын

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን♥🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen56844 ай бұрын

    እንኳን አደረስዎ ብፁዕ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን በረከትዎ ይድረስን አሜን🙏🏽✝️💒

  • @edneasafat3201
    @edneasafat32014 ай бұрын

    አባታችን ይጠብቅልን ብዳን ፀበል እርጩልን

  • @hannatafara700
    @hannatafara7004 ай бұрын

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን በርከትዎ ይድርስን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እራማዎች በርቱልን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76484 ай бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እንኳን አደረሶት አባታችን እረጅም እድሜ ከብዙ ጤነ ጋር ያድልልን አባታችን በሁሉ ነገር ይለያሉ ከነመላው ቤተስቦቼ ቡራኬው ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye64424 ай бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ኑሩልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16634 ай бұрын

    ብጹእ ወቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲❤ ዕድሜ እና ጤና 🤲❤ ይስጥልን ጌታ

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram46284 ай бұрын

    አቤቱ፣አምላኬ፣ዳዊት፣ሆይ፣ለአባታቺን፣ለአቡንማትያሲ፣የማቶሳላን፣የማቶሳላን፣ኢዲሜ፣ሲጥልን።❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xn8rm1xd5r
    @user-xn8rm1xd5r4 ай бұрын

    በረከቶ ይድረሰኝ አባቴ እንኳን አደረሶት ረጅም እዴሜ በብዙ ጤና ኑሩልን❤❤❤

  • @HaymanotGeremew-211
    @HaymanotGeremew-2114 ай бұрын

    አባታችንን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso4 ай бұрын

    Amen.amen.amen.amen.amen.❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f4 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሆይ ፍረድልን እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_4 ай бұрын

    YeAbatachin Bereketachew yideribin❤

  • @user-xv3rq6bc9d
    @user-xv3rq6bc9d4 ай бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe13194 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-th4lh9kp3l
    @user-th4lh9kp3l4 ай бұрын

    Amen amen amne❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiRak-ei8zq
    @DubaiRak-ei8zq4 ай бұрын

    BEREKETACHEWU YIDERBIN DENGEL MAREYAM TETEBEKELEN❤

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka93084 ай бұрын

    እነ አባ አብርሃም አባ ጴጥሮስ በአጠቃላይ ኢኦተቤ መነገኛ ያረገቻቸው ቅዱስ አባት

  • @zufan2081
    @zufan20814 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ad1187
    @ad11874 ай бұрын

    ቤተክርስቲያን ክብሯን ያጣቸው ከመደሱ ያሉት ነው ለዚህ ደግሞ ትልቁ በረከታቸው ይደርብን ቅዱስነታቸው አቡነ መርቆርዮስ ስደት የመጀመሪያው ነው ። አሁንም እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ 😭😭😭😭😭

  • @merodak123
    @merodak1234 ай бұрын

    በእውነት በእውነት ጥንቅቅ ያለ ሥራ ማለት እንዲህ ነው። eotc ለምን እንደ እናንተ ለመሥራት አላሰበም ማርያምን? ይጠብቅሽ ኧረ አትጥፊብን ተራኪዋ ከጊዜ ራማ ገብተሽ እየጠበቅንሽ ነበረ ብዙ

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen61694 ай бұрын

    መወገዳቸው አቀር የሾማቸው ፈርሷል እሱም ወያኔ ነው ስለዚ ትክክለኛ እስኪመጣ

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele46414 ай бұрын

    የምን ማሽቃበጥ ነው። ወያኔ ሲሾማቸው ለምን እንዲህ አላላችሁም አባ ጳውሉስ ያለ ምንም ነገር ፓትርያርኩ ሲሆን ወያኔ ሲሾማቸው የት ነበራችሁ ህገወ ጥነት ለአንዱ ልክ ለሌላው ህገወጥ የሚሆነው በዚያ ላይ ዘረኛ የሆነ ፓትርያርክ ቢወርዱ ያስደስታል እንጂ ምን ያሳዝናል

  • @Lijsolmonyeshi
    @Lijsolmonyeshi4 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

Келесі