✅የዛሬ 12 አመት 1ኛ ክፍል ያስተማርኳትን ተማሪዬን አገኘሗት !! የገጠር ትምህርት ቤት ውብ የልጅነት ትዝታዎች ❤️

Ойын-сауық

የዛሬ12 አመት በደ/ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ በራራ የተሰኘ አንድ የገጠር ትም/ቤት ውጥጥ ከ1ኛ-4ኛ ክፍል ያስተማርኳትን ተማሪዬን አገኘሗት። የልጅነት የገጠር ትዝታዎቿን የያዙ ቪዲዮዎችን ሳሳያት በሳቅ ሞተች።
#Tossatube #Tesfaarts #ማሩባላገሩ

Пікірлер: 241

  • @Tossatube.
    @Tossatube. Жыл бұрын

    @Tossa tube አማራ ቴሌቪዢን ላይ የአርሶ አደር ወግ ፕሮግራም አዘጋጅ የነበረው የጋዜጠኛ ጀማል ሰይድ ቻናል ነው። ጋዜጠኛው "የመንትዮቹ ሰርግ" በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ማራኪ መሠናዶ ይታወቃል። አዝናኝ የገጠር ቪዲዮዎች ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ ❤️

  • @user-iq9em7vi3d

    @user-iq9em7vi3d

    Жыл бұрын

    ጥክርጀማልእነከተልሀለን

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389

    @fafyyoutubefafyyoutube8389

    Жыл бұрын

    ወይኔ መቅደላ አገሬ ነው

  • @mofhmudtoyiba9414
    @mofhmudtoyiba9414 Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል አሁንም ቢሆን ለታዳጊ ልጆች ከዚህ በበለጠ ስለ ባህላችንና አማረነታችን አሳውቆቸው ማሻአላህ

  • @aminatyimam4357
    @aminatyimam4357 Жыл бұрын

    አይ ትዝታና ፀፀት አረብ አገር ስንት ጎበዝ ተማሪወችን በከንቱ አስቀረን

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h Жыл бұрын

    ገራሚነዉ የልጅነት ማስታወሻቸዉን አሁን ላይ አድገዉ ሲያዩት በጣም ነዉ የሚደሰቱት

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤

  • @amena8567
    @amena85675 ай бұрын

    የምር አንተ ምርጥ መምህርነህ በዛን ሰአት ቀርፀህ ማሰቀመጥህ,

  • @saadasaada4508
    @saadasaada4508 Жыл бұрын

    ምርጥ መምህር በገጠር ለሚያስተምሩ መምህራንና ተማሪወች ምርጥ አርአያ ነወት

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤ ነዎት 😂

  • @user-hm9ox4kc6i

    @user-hm9ox4kc6i

    4 ай бұрын

    ነወት

  • @user-hm9ox4kc6i

    @user-hm9ox4kc6i

    4 ай бұрын

    ክክክ

  • @remlalemma
    @remlalemma Жыл бұрын

    መረጃ አያያዝህን እንዴት እንደማደንቅልህ ማሻአላህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ እህቴ! ያውም በጦርነቱ ወቅት ስንት መረጃ ጠፋብኝ መሠለሽ።

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x10 ай бұрын

    ጀግና መምህር አባትም ወንድምም 🎉🎉❤❤❤

  • @siaytay4605
    @siaytay4605 Жыл бұрын

    እድለኛ ነሽ እኔ አንድም የልጅነት ማስታዎሻ የለኝም የዘመዶቼ ቤት በአደጋ ሲፈርስ ጠፋ, ያልጠፋው ትዝታው ብቻ ነው

  • @omerseid9634
    @omerseid9634 Жыл бұрын

    ምርጥ መምህር ነህ ያንተን አይነት ያብዛልን

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Жыл бұрын

    እኔ 1 እስከ 6 ስማር ከ20 በታች ነው ያመጣሁት ደረጃ ግን ሽልማት የለም ነበር ከ1 እስከ 3 የወጡትን ነው የሚሸልሙት አንተ ግን ጎበዝ ነህ እንድበራቱ እና እንድጠነክሩ ሞራል እንድሆናቸው ትሸልማቸው ነበር

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Жыл бұрын

    ደስ ሲል መምህሩ በዚህ ደርጃ መርጃዎችን ማስቀመጡ አልገርማችሁም ????በራራዎች የት ናችሁማ ? ልያችሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤

  • @sikosilo1727
    @sikosilo17279 ай бұрын

    ማሻ,አላህ,ዴስ,ሰትሉ,,,ከተማሪቱ,የአሰተማሪው,,ማሰታወሻ,መያዝህአተም,ዴስ,የምትል,መምህር,ነህ,አችም,ማሻአላህ,,እትልቅ,ዴረጃ,ያድር,ሰሽ,አተንም,እድሜናጤና,ይሰጥህ,,ሰላም,ለኢትዩጲያችን,አይይይይይ,ትዝታ,መገን,,ሰዴት,የሥራህን,ይስጥህ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Жыл бұрын

    አቤት ደስ ሲል ትዝታ ማሻአላህ መምህር ጀማል በአማራ ቴሌቭዥን የአርሶ አደር ወግ ላይ መሰለኝ ስታቀርብ ትህትናህ ደስ ሲል በጣም ታታሪ ነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤

  • @ematube
    @ematube Жыл бұрын

    እኔ የአንተ አድናቂ ነኝ ቀርፀህ መያዝህ በራራ ብዙ አመት ያስተማርክ መሰለኝ ባልሳሳት መምህር ማለት አባት ነው በአንተ አይቸዋለሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አዎ 7 አመት በራራ ቆይቻለሁ። አመሠግናለሁ ❤️

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd10 ай бұрын

    ወላሂ ጀግናነህ ክብር ይገባሀል❤❤❤❤ ደሞ እርጋታዋ እዳታ አሥተማሪ ቢሥተምረኛ ብየ ተመኛሁ😢😢 አድምምህራ የመታኛንመቸምአረሣዉ 😢

  • @lubabamusa
    @lubabamusa Жыл бұрын

    ምርጥ ና ሀላፊናትህን በሚገባ የተወጣህ ድንቅ መምህር ነህ እኔም ምርጥ መምህሮች አሉኝ ግና ለትዝታ የሚሆን ማስታወሻ የተቀመጠ የለም አንድ ቀን አገኛቸዋለሁ ብየ ተስፋ አለኝ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤️

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Жыл бұрын

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር ወንድማችን ትዝታዎቹ በጣም ደስ ይላሉ ማሻ አላህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አሜን። በጣም አመሠግናለሁ የኔ እህት ❤

  • @naemaebrahim4261
    @naemaebrahim4261 Жыл бұрын

    ትዝታ የገጠር መምህሮችም ባሃላችንንና ያካባቢውን ማህበረስብ መስለው ነበር የሚኖሩ ደስ የሚል ጊዜ በጣም ደስ ይላል አስታወሳችሁን ያሳለፍነውን ጊዜ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ። ሼር ይደረግ ❤️

  • @Hayat-wz1bd

    @Hayat-wz1bd

    10 ай бұрын

    ​@@Tossatube.ግን ዉደሜ በዛም ጊዜ እደትነዉ የቀርፅከዉ

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed923123 күн бұрын

    መምህር ከተማሪው ጋ እንድህ ሢዋሀድ ዴሥ ይላል

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v Жыл бұрын

    ወይኔ ታዲላችሁ የትምህረት ቤት ትዝታ ሰታወሩ አሰናፈቃችሁኝ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Жыл бұрын

    ማሻአላ በጣም ጀግናነሽ ወላሂ ትልቅደረጃ ያጂርስሽ መምህሩ ደግሞ ማስታወሻ መያዝህ እራሱ ዋው ምጥ አባት ምጥ ወዲም 👌

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @tazatube7807
    @tazatube7807 Жыл бұрын

    መምህርነት ምን ማለት እንደሆነ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын

    ወላሂ ደጋግሜ አየሁት በምን ቋንቋ ልግለጽክ ብቻ የዘመናችን ጀግናነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ እህቴ ❤

  • @mdvip3327

    @mdvip3327

    Жыл бұрын

    እኔም፡እየደጋገምኩአየሁት፡ሰፕብስክራይብ፡ይደጋገም፡ቢሆን፡100ባረኩ

  • @toyibaseid3004
    @toyibaseid3004 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው የተማሪና የመምህር መዋደድ ትዝታየን ቀሰቀሰው አሁንም ዳግም ቢመለስ ብየ ተመኘሁ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k9 ай бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከላህ መምህር ጀማል የት/ት ቤት ትዝታ ሁሌም የማይረሳ

  • @jubairajubaira9920
    @jubairajubaira9920 Жыл бұрын

    ጎበዝ መምህር ጥሩ ትዝታ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Жыл бұрын

    መምህርና ተማሪ ትዝታው ደስይላል ክክክክ ጎበዝ ናት

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @user-xy9pu9ky4m
    @user-xy9pu9ky4m Жыл бұрын

    የእውነት ሁላችንም የምምህር ሀላፊነት ግዴታአለብን ምምህራኖች ጀግኖችናቸሁ መከፈልያለባችሁ ክፈያእኮ ከሁሉም በላይነበር ምምህር ባለውሌታችንነው ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የምር ከልቤ ነው የምወዳችሁ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን !

  • @user-xy9pu9ky4m

    @user-xy9pu9ky4m

    Жыл бұрын

    @@Tossatube. ምግም አይዴል እሄለናተ ያሳል ፈጣሪ ውሌታችሁን ይክፈላችሁ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x10 ай бұрын

    መሸለም ያለበት መምህር የሚገርም ነው ይሄን በቪዶዮ ማስቀረትህ🎉🎉❤❤❤

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Жыл бұрын

    የምትገርም መምህር ነክ ዋው ዋው ትዝታ ማስቀመጥህ

  • @SofiEtp-nh3cv
    @SofiEtp-nh3cv10 ай бұрын

    እውነት ምርጥ መምህር ነህ ሽልማት ይገባሀል በጣም ገራሚ ፕሮግራም ነው❤🎉🎉

  • @user-sw6xc4cv8e
    @user-sw6xc4cv8e4 ай бұрын

    ማሻአላህ አድናቂህነኘ የሥት አመት ቪደወ ማሥቀመጥህ ግሩም ነህ❤❤❤❤

  • @sartt4348
    @sartt4348 Жыл бұрын

    ጋሸ ጀማል አይ ትዝታ ልጅነት😭😢 2012. አ ,ም የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ

  • @user-yz5gh5jn3j
    @user-yz5gh5jn3j8 ай бұрын

    አንተም በጣም ጎበዝ ነህ እስካሁን ፎቷቸዉን ቪዲወ ማስቀመጥህ

  • @rahimayimam9791
    @rahimayimam9791 Жыл бұрын

    ውይይ የትምህርት ቤት ትዝታ አለብኝ 😍😍

  • @-worldweird665
    @-worldweird665 Жыл бұрын

    ዋውውው። አብዝቼ የተደመምኩበት ፕሮግራም። ኡፍፍፍ ትዝታ

  • @hawatube9854
    @hawatube9854 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @user-xe2uc7pl8g
    @user-xe2uc7pl8g Жыл бұрын

    ወላሂ ጀም በጣም ጀግና አራአያ ነህ የሚገርም ቀላል አደለም 12 አመት ማንም አያረገው ኧረ የሳምንትም አይኖር

  • @bintmohammed
    @bintmohammed Жыл бұрын

    ምርጥ መምህር እንደሆንክ እሰማ ነበር አንተ ያስተማርኳቸው ምርጥ ምርጥ ልጆች አሁን ተመርቀዎ በኢንጂነር በተለያዬ የስራ ዘርፍ ተሰማርተዋል አይ እኔም እምዬ ጀርጀሮ ሁሉን ነገር ያወኩባት ንፍቅ ብላኛለች በራራ ምርጥ ትምህርት ቤት ነው ትንሽ የውሀው ነገር ግን ክክክክክክ በርታ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤

  • @nebateube4535
    @nebateube4535 Жыл бұрын

    ምርጥ አባት ምርጥ ወንድም ምርጥ መምህር እልህ መሰሎችህን ያብዛል ን

  • @medinaabebe1821
    @medinaabebe18216 ай бұрын

    የምር ጎበዝና አስተዋይ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын

    መምህር ማለት ከወላጂ ቀጥሎ ሌላ ወላጂ ነው በተለይ የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህሮቼ በጣም ነበር የምወዳቸው ግን ከ1እስከ4ያስተማሩኝ መምህሮቼ መሞታቸውን በቅርቡ ሰማሁ በጣም ነው ያዘኩት ግማሾቹ ሙተዋል ግማሾቹ ጡረታ ወተዋል ግማሾቹ ተቀይረው ሌላ ሀገር እንደሄዱ ሰማሁ የውርጌሳ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህሮቼከ 1994 እስከ2001አ/ም ያስተማራቺሁኝ ከዘበኛ እስከ ርእሰ መምህር በጣም ነው የምወዳቸውና የማከብራቸው አንድ ቀን ሀገሬ ስገባ መጀመሪያ የማየው ትምህርት ቤቴን ነው ብቻ ብዙ ትውታ አለብኝ ልጂነቴ ነው እኔም ድራማ እሰራ ነበር ሚኒሚዲያ አቀርብ ነበር ብቻ ብዙ ነገር መታደል ነው መገናኘታችሁ እኔ 4ኛ ክፍል ሆኜ 44ሺ መዝገበ ቃላት ያለው ሜሪት ተሺልሜ ነበር አብሮ የተሰጠኝ የምስክር ወረቀት ደግሞ ሴቶች እድል እንጂ ተሳትፎ አላጡም ይል ነበር።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    ምርጥ ትዝታ ነው!

  • @user-qb9mw2un2g
    @user-qb9mw2un2g10 ай бұрын

    ይኸን ፕሮግራም ስከታተል ጋሽ ተገኘን የሚባለውን አስተማሪየን አስታውሰው አለሁ

  • @kediyoutube3080
    @kediyoutube308010 ай бұрын

    እውነት አንተን አለማድነቅ ንፍግና ነው ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ የሀገር ባለውለታ ነህ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын

    ጓበዝ ነህ አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @kerimaali1525
    @kerimaali1525 Жыл бұрын

    ወይ በሳቅ የሽንቱ ጉዳይ በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክክ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤️

  • @MeseretMebrat-eg1th
    @MeseretMebrat-eg1th10 ай бұрын

    ልጅነቴ ትዝ አልኝ በጣም ጎበዝ መምህር ነህ የምር በጣም ነው የምወድህ የኔ ወንድም ይህ ጊዜ ናፈቀኝ ።

  • @user-ql8mi9se7h
    @user-ql8mi9se7h3 ай бұрын

    በጣም ያምራል የልጅነት ነገር አይጠገብም

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 Жыл бұрын

    ትውስታችሁ በጣም ሀሪፍነው ጥሩ ነው በርታ አችም በችሎታሽ ሳትፈሪ በርች ጎበዞች

  • @bedryawollo7918
    @bedryawollo7918 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው።

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 Жыл бұрын

    ጎበዝ ብዙ ማስታወሻ ይዘሀል በጣም የማገርም

  • @user-mk7ky5fb6j
    @user-mk7ky5fb6j Жыл бұрын

    ማሻአላህ ጎበዝ መምህነህ ወላሂ ሣላደቅህ አላልፍም እደት አሥቀመከው ምርጥ አሥታዋሽ

  • @user-hf8uz1il3d
    @user-hf8uz1il3d Жыл бұрын

    ጎበዝ መምህር ነህ ክብር ይገባችሁል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ እህቴ ❤

  • @user-pr1sh3fo8w
    @user-pr1sh3fo8w9 ай бұрын

    ምርጥ መምህር

  • @mmmnn5601
    @mmmnn56019 ай бұрын

    ወላሂ አተን አለማድነቅ ስስታምየት ነው ጭራሽ እደዚህ አይደለም እያዝናኑ ሊያስተምሩን ለገጠር ተማሪወችና ወላጆች ክብር ሳይኖረን ነበርን የተማርነው አላህ ይጨምርልህ

  • @user-yv2pf4it8s
    @user-yv2pf4it8s Жыл бұрын

    ወይኔ ገና ዛሬ አየሁት ወይኔ ትዝታ መምህሮችኮ የሚሰጡት ፍቅር የተለየነው መምህሮቼ በጣም እወዳቸው ነበር ዛሬም ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አህመድ አሊ ሙሀመድ ፊሬው ሙሐመድ ኡመር ኡመር ሰይድ የሺወርቅ በላይ እመቤት ደምሴ ፋኢዛ አህመድ ሁሴን ሙሀመድ ኡመር ፍቅሩ ውብሸት ሰወዳችሁ ወይኔ ትዝታ

  • @user-uq6zd6td9w
    @user-uq6zd6td9w9 ай бұрын

    ወይኔ በጣም ደሥይላል ወላሂ አረ የከላላ ወረዳ ያሉ መምህሮች የትናቸው ? እኔም አሸንሻኝ እና ጎበዝ ከሚባሉት ውሥጥ አንዷነበርኩ አይ ትዝታ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @jubairajubaira9920
    @jubairajubaira9920 Жыл бұрын

    ምርጥ ኘሮግራም

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v Жыл бұрын

    የሚገረም ትዝታነወ ዴግሞ በካሜራ ማሰቀረትክ ትዝታን ያጭራል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye13049 ай бұрын

    ምርጥ መምህር አይይይ

  • @seadi5
    @seadi5 Жыл бұрын

    ወይኔወላሂእኔበጣምእምወዳቸው2መምህሮቸአሉተስደትስመለስባገኛቸውደስይለኛል።በጣምጎበዝነህ

  • @user-qb9mw2un2g
    @user-qb9mw2un2g10 ай бұрын

    ደስ ሲሉ መሸአላህ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын

    እኔም መምህሮቸን ባገኛቸዉ ደስ ይለኛል ከስደት ስመለስ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Жыл бұрын

    ሌሎች ተማሪወችህን ጋብዝልን ደስ ሲል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ። እሽ ይቀርባሉ።

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Жыл бұрын

    ወይ ትዝታ ኧረ የቡርቃ እና የውርጌሳ መምህሮች የት ናችሁ😢 ጦሳ👌❤

  • @FatimaFatima-ft4es
    @FatimaFatima-ft4es Жыл бұрын

    ኧረ ስለ ት/ቤት ትዝታ ይቅር ወይኔ በትዝታ ሄድኩላችሁ ደህና የረሳሁትን 😥😃

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤️

  • @user-yn1nq4wx5t
    @user-yn1nq4wx5t Жыл бұрын

    በጣም የሚገርምነው

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jm Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ትለያለህ ወላሂ ጎበዝ ጀግና ነህ የህንን ማስቀምጥህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ!

  • @nesihatube7325
    @nesihatube7325 Жыл бұрын

    ምርጥ መምህር ነህ

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 Жыл бұрын

    አተ በጣም ጉበዝመ ምህረነበረኩ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan270010 ай бұрын

    ዘራፍ የጀግኖች ልጆች

  • @madina7645
    @madina7645 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ጎበዝ መምህር

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    🙏❤

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል ምናለ የኔም እንደዚህ ማስታወሻ ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ እድለኛ ነሽ የልጅነትሽን ፎቶዎች ማየትሽ እኔ አቀስታ ነው የተማርኩት ደለል ትምህርት ቤት ከአንድ እስከ ስድስት መምህሮቼን ብዙም አላስታውስም አሁን ላይ ዘጠኝ አመቴ ስደት እና ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበር ሀገሬ ስመለስ በጣም ጀግና መምህር ነህ የምር ማስታወሻ ይዘህ ይሄን ሁሉ አመት አለማድነቅ አይቻልም አንተን

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ። ሼር ይደረግ ❤️

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf Жыл бұрын

    አጅብብ ነው ወላሂ የልጅ አዋቂ ነበርክ አሁንም ነህ አላህ ይጠብቅህህህ

  • @dinkalemayele2120
    @dinkalemayele2120 Жыл бұрын

    teacher gin betam temechehgn wunet vedio menoru maryamn betammmmm gobez sew

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 Жыл бұрын

    ዋዉ ዴስ የሚል ቆይታ ነበር አወ ወዴሆላ ያሳለፍነዉን ማየት በጣም ጥሩነዉ ለትልቅ ዴረጃ ድረሽ ዉዶ ወድሜ እራሱ የምር ከስት አዱነዉ የተማሪወቹን ማስታወሻ የሚይዘዉ የምር ሳላዴቅህ አላልፍም በጣም ጎበዝና ስራ ወዳድነትህን አይቸዋለሁ በተማሪወችህ ማስታወሻላይ በርታልኝ አባቴ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤️

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Жыл бұрын

    ወይይይ እኔም ባገኘው መምህሬን ደስስስስ ይለኝ ነበር ብዙ ፎቶዎች አንስቶን ነበር ቪዶዎችም እፍፍፍ ክብር ለመምህሮች ጭራሽ በገጠር ለሚያስተምሩ ክበሩልንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @seadatube5368

    @seadatube5368

    Жыл бұрын

    እኔ ከ5እስከ 8ያስተማሩኝ ከብዙ ትንሾቹን አገኛቸዋለሁ ሌሎቹ ግን ሁሌም ይናፍቁኛል ቤታችንም ትምህርት ቤት አከባቢ ስለነበር

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Жыл бұрын

    ደሥ የሚል ፕሮግራም ነበር ሠላም ለሀገራቸን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ❤️💛💚

  • @user-bk1cm9xi7j

    @user-bk1cm9xi7j

    Жыл бұрын

    አተ ግን በየሄድኩበት ነዉ የማገኘህ ዛዋሪ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @aliberaratube86
    @aliberaratube86 Жыл бұрын

    እምየ በራራን በተወዳጁ ጦሳ ቲዩብ ያምራልልልልልል!!!! ካየኋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ "ዘመንና ዘፈን በደሴ ዙሪያ" የሚለውን ደጋግሜ ያየሁት ፕሮግራም የለም፡ ሁሌም አድስ ሁሌም ምርጥ ዝግጅት መምህሬዋ Welcome back #tossa tube

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ❤️

  • @fouziyakasaou1252

    @fouziyakasaou1252

    5 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g5 ай бұрын

    እርጋታዋማሻአላህህህጀ

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 Жыл бұрын

    ዋውውውው ማሻ አላህ ደስ ይላል ጀም ጥሩ ቲቼር

  • @najetgashaw7568

    @najetgashaw7568

    Жыл бұрын

    ቲቸር

  • @tb463
    @tb463 Жыл бұрын

    ጀሙዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆዬሽኝ እህቴ !

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Жыл бұрын

    በጣም ነዉ እምታምሩት

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ❤️ ሼር ይደረግ !!

  • @user-iq9em7vi3d
    @user-iq9em7vi3d Жыл бұрын

    ጀማልየበዙእጠብቅለን

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ❤️

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Жыл бұрын

    ጀግና መምህርነህ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ።

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 Жыл бұрын

    ቁጣውን እጠብቃሉሁሁሁሁሁሁሁሁ ቡሳቅ ኑው ዩሞኩትትትትት ሀያት ግን ጎበዝልልጅጅጅ

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ። ሼር ይደረግ ❤️

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @shekurberhan411
    @shekurberhan411 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ምርጥ ምርጥ መምህሮችና የትምህርት አሰተዳዳር እና የማሰተማር ተፈጥሮዊ ችሎታና ሞራል እንዲሁም የራሰን ማህበረሰብ ለማገልገል እና ከራሱ የተሻለ ዜጋ ለመፈጠር የሚጥሩ እንደናንተ ያሉ መምህሮች በታሪክም ሆነ በተማሪዎቻቻው ልብ ውሰጥ ለዘላለም አይጠፉም አላህ የጥረታቹሁን ፈሬ ያሳያቹሁ በርቱ ይህንንም በቪዲዬ ቀርፆ ላካፈለን ትልቅ አክብሮት አለኝ ።

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    አመሠግናለሁ።

  • @tuba6802
    @tuba6802 Жыл бұрын

    ወላሂ እኔም ጎበዝ ዘፋኝነበርኩ ግን እዳተ አይነት መምህር ስለለን አያስቀምጡልንም የልጅነቴ ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Жыл бұрын

    አምላኬሆይ ይህን ጊዜ ያምጣልን

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 Жыл бұрын

    ቅንአሳቢ ነህ ስበብሁነህ ለይህ አበቃሀቸው ጀግና

  • @kocha2o7
    @kocha2o75 ай бұрын

    waw tossa tubn sletekelaklkugn betam des blognal teacherye

  • @kocha2o7

    @kocha2o7

    5 ай бұрын

    berara ye gashi werkneh ena lijochu nafkewugnal

  • @tb463
    @tb463 Жыл бұрын

    የአንተ አይነት መምህር ቢያሥተምረን የት በዴረስን ነበር

  • @sofiyaadam5772
    @sofiyaadam5772 Жыл бұрын

    ወይኔ ትዝታ 😭😭😭😭😭

  • @ematube
    @ematube Жыл бұрын

    ሀገሬ በራራ ፋላ ሙሜ ድጉጉ ንፍቅ ብሎኛል

  • @Tossatube.

    @Tossatube.

    Жыл бұрын

    በራራ የሚናፈቅ ሀገር ነው። አመሠግናለሁ ❤️

  • @fouziyakasaou1252

    @fouziyakasaou1252

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m5 ай бұрын

    ጀማል ወድሜ ባይሆን ሰለድንህም መማር አለብህ ምክር ነዉ ሰዉ ተምሮ እጂ አያዉቅም እና

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Жыл бұрын

    እናተ እናማናችሁ አጂባርና መቅደላ አገሬ ነው

  • @AminaAmina-mm4ri
    @AminaAmina-mm4ri Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላማቺሁ ብዝት ይበል