''የዘመን ጠባሳ🥲''አስተማሪ ግጥም በተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz | Ethiopia Entertainment

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #tesfahunkebede #frashadash
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 107

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Жыл бұрын

    ተስፋሁን በሰፊው መስራት ይጠበቅበታልና በርታ በሉልን በቅርብ ያላቹሁ ሀሉ

  • @babitiwoman8263
    @babitiwoman8263 Жыл бұрын

    አምላኬ ይህንን ልጅ አብዝተህ ባርከው። የተስፋሁን ድንቅ ስራዎች የህዝብን ውስጣዊ ስሜት እና ያለውን የሀገር ፍቅር አእምሮ ላለው ትልቅ ትምህርት ነበር አልታደልንም እንጂ።

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Жыл бұрын

    በሕይወቴ በልጅነቴ የኢሐፓ ጊዜን፣ የሶማሌ ጦርነትን ፣ ማለቂያ ያልነበረው የኤርትራ ጦርነትን፣ ከዛም ከዛም እስካሁን ላለው የኢትዮጵያ ስቃይ እድሜዬን ሙሉ ልቤ ያለቀሰበትን ታሪክ ተርከህ እንደ አዲስ ሐዘን እምባዬን አዝረከረከው ። አይ እምዬ ኢትዮጵያ ፣ አይ እናት ማልቀሷን ያላቆመችበት ዘመን ሆኖ ይኸው ሀምሳ አመት ሊሆናት ምንም አልቀራት ። እባክህ አምላኬ በቃችሁ በለን ።

  • @IChangedMyName_123

    @IChangedMyName_123

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @Lemlem7682

    @Lemlem7682

    Жыл бұрын

    አሜን 😊

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾

  • @abelhiruy4893

    @abelhiruy4893

    Жыл бұрын

    አሜን!❤

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p Жыл бұрын

    ህመሜ አያየዋ እሳቴ ወንድሜዋ እህህህ ተስፋሁን በኢዱ ቁስሌን ነካህብኝ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጦርነትን ከአገራችን አጥፋልን!! 😭😭😭😭

  • @IChangedMyName_123

    @IChangedMyName_123

    Жыл бұрын

    Amen 😢

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Жыл бұрын

    እባካችሁ ትግሬና አማራ እባካችሁን አይናችሁን ግለጡ ተስማሙና ሀገራችንን ከባሰ ውድቀትና ባርነት ታደጉን ።እናተ ውስጥ ነው እውነተኛዋ ኢትዮጵያ ያለችው ።

  • @fatihaali389

    @fatihaali389

    Жыл бұрын

    እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አደራውን አንተን ይጠብቅህ።

  • @eyerusalemgetu9800
    @eyerusalemgetu9800 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @yenusahmed7892
    @yenusahmed7892 Жыл бұрын

    ወንድሜ ❤❤❤ ስትጠፈእኮ ለምን እንደሆነ ይገባኝ ነበር አዎ አቧራዉ አይንህን ብቻ ሳይሆን ልብህንም ሸፈኖት ነበር አይዞህ ፈንቲሽ አልቅሰህ አትቀርም እምባህን የአለማት አምለክ የሆነው ጌታ ይጠርግልሀል ወንድሜ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Жыл бұрын

    እውነት እውነት ነው የዚች እናት እሮሮዋ ያልተሰማላት የውነት ታሪክ ነው ተስፉሽ ስረሸወችህ ዘመን የማይሽራቸው ናቸው አድናቂህ ነኝ ❤❤❤

  • @user-el8mu1ew2x
    @user-el8mu1ew2x Жыл бұрын

    ህዝብን የተረዳ የህዝብ ልጅ ወንድሜ የሚሠማህ ካለ ይሥማ አንተ ግዴታህን ተወጣህ😢😢😢😢😢😢

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Жыл бұрын

    ይህ ከጭብጨባ ይበልጣል። ሁላችንም እንደሰው እናስብ ። እርስ በእርስ እንተያይ እንወያይ ። በቃ እናውቅልሃለን የሚሉትን ሳይሆን እኛ ጎጃችንን እናውቃለን ብለን እናውጋ። በቃ በቃ የእናት ጒዳ አይሆን የእንባ። ተስፋሁን እንደስምህ ተስፋ!!

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ፤ ይጠብቅህ!!!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Жыл бұрын

    የአገራችን መሪ ነብዩ 🙏 ከአንደበቱ በወጣው አሳማኝ ምላሳዊ ቃላቶቹ ሰንቱን እንዳላለ 🙏 እንደሳጥናኤል ለአጋሮቹ መወሰኑን አፀድቆ አገርንና ህዝብን በመክዳት ለመከራና ለሰቃይ ጦሩን አሰመዘዘው😭😭😭😭**ማር በዕሬት ተቀብቶ**

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Жыл бұрын

    እባክህ እባክህ አብይ ስከን ብለህ አስብ የምታመልከው እውነት እግዚአብሄርን ከሆነ ሆ ብሎ አብሮ የቆመልህን ህዝብ አትረደው ግን ልሴጣን ከሆነ የምትስግደው የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብህና ያንሳልን

  • @wegf6808

    @wegf6808

    Жыл бұрын

    Lucky Seven አብይ ሀይማኖት የለውም ሀይማኖት ብሎ የያዘው ዘርኝነትን ነው። የህወሓትን ዘረኝነት ነው በውስጡ ተኮትኩቶ ያደገው እና ሀይማኖቴ ብሎ የያዘው። እያለቀሰ የሚያርድ ነው

  • @hddi491

    @hddi491

    Жыл бұрын

    እሱ ቀን ናፍቆኛል ትናንትና ያ ሁሉ አልፎ ባንዴው ረሰውና አሁንም ሊያጫርሰነ ቆሞ ተነስቷል ውነቱ ተጋልጦ በቅርብ ባየውት😢

  • @woinishetmoulat633

    @woinishetmoulat633

    Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @yonastaye8803

    @yonastaye8803

    Жыл бұрын

    ይሄ ቦታህ አይደለም የመንደር አሉባልታህን እዛው በለመድክበት በሰፈርህ።

  • @user-zs8nn7rs6z
    @user-zs8nn7rs6z Жыл бұрын

    ሀገራችን በተፈጥሮ የተባረከች ነችና በሰውሰራሽ መፍረስ እንታደጋት እኔም አንችም አንተም ለኛ ነችና

  • @hanokhabtu3533
    @hanokhabtu3533 Жыл бұрын

    ተስፊሽ በጉጉት ስጠብቅህ አንኛ ነህ ማርያም

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 Жыл бұрын

    ተስፍሽ!❤

  • @abby8509
    @abby8509 Жыл бұрын

    በ ርታ ጀግና ጎበዝ

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 Жыл бұрын

    መንግሰት ባይኖር ኢትዮጵያ አሁን ከደረሰባት መከራ የበለጠ አይደርስባትም እባካችሁ ሀገሬን ተዋት ትንሳኤሸን ያቅርበዉ 🙏

  • @wondwasenayele4303
    @wondwasenayele4303 Жыл бұрын

    ተስፋሁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በዚች ደቂቃ ውስጥ የሀገሬን ታሪክ ነው ያስቀመጥከው ከግጥሙ ልንማር ይገባል።

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Жыл бұрын

    ሰለም ጦቢያ በጃዝ ሰላም የቅኔው አባት ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ እንኳን ደና መጣችሁ ከላይ ያለው ካልፈረደ የበምድር እንደሆ ፍትሕ ፈራጅ ያለም ዘመኑ ክፉ ነው 😢😢😢😢

  • @fidelmedia932
    @fidelmedia932 Жыл бұрын

    ድንቅ ሰው ተስፍሽ

  • @yitayewzeleke276
    @yitayewzeleke276 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ሰሜ ልብ ይስጠን,

  • @user-zs8nn7rs6z
    @user-zs8nn7rs6z Жыл бұрын

    I love the speech of tasfahun coz reality for all Ethiopians protect our mother land country before it ruins its all our Ethiopian responssiblities please care!!!!!!!!!

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 Жыл бұрын

    Tesfahun ejehen kurrhemat ayenkaw. Tebarekulen ye lij awaki asteway astemari.❤

  • @mamush2245
    @mamush2245 Жыл бұрын

    The best show and the only place to see real art may god bless everyone much respect

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET Жыл бұрын

    የሚገርም ስጦታ ነው የተሰጠህ 🙏🏽

  • @sara46076
    @sara46076 Жыл бұрын

    😢😢😢 ኡፍፍፍፍ ተስፋሁን እውነትም ሀገርን ገለፅካት።😢😢😢

  • @user-sy9dm9dr4x
    @user-sy9dm9dr4x Жыл бұрын

    ሰላሙይስጥህ

  • @amanuelview
    @amanuelview Жыл бұрын

    My bro. ይሔ ሌላ ታሪክ ነው 🙏

  • @kassanessibu6080
    @kassanessibu6080 Жыл бұрын

    " ዘመን ጠባሳ " ዘመን ምን በድሎ ትላንም ነበረ በታዘዘው የሰራ ሰያዛንፍ ፈጥረትን ያኖረ ትውልዱ መጣ እንጅ በክሕደት የሚከለፈለፍ ከዕምነት እርቆ ለክሕደቱ የሚለፈልፍ ወደ አምላኬ ጌታ መድኀኒአለም ማረኝ ብሎ ካልተጣራ መኖር የለም መገኘት በሰማይ በምድር

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Жыл бұрын

    ያስለቅሳል ይሰማል ቁስሉ ይሰማልጣሩ ፈጣሪበቃቹይበለን

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey Жыл бұрын

    ከምገልፀዉ በላይ ሆነብኝ ያልተነገሩ ግን ብዙ ብዙ እዉነታዎች አሉ ቤት ይቁጠራቸዉ ። አንተን የወለደች እናት እንዴት እዱለኛ ናት

  • @abrhamawoke121
    @abrhamawoke121 Жыл бұрын

    አሁን ጠፋብን ተስፍሽ ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze Жыл бұрын

    What a beautiful poem it’s so painful the fact we see it in our country wonderful ly written by Artist kasahun God bless you.

  • @toybajemal913
    @toybajemal913Ай бұрын

    Ewnet Yaklal😢😢😢😢😢

  • @zayndenmohammed4583
    @zayndenmohammed4583 Жыл бұрын

    የሁላችን ፈጣሪ ሀገሬን አስባት ለመሪዎቿ ማስተዋል ስጥ

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын

    Wude wenedemachne ayechehe semechehe aletegebeheme medehene aleme zebenhene hulu yebarikelehe deneke Ethiopiawe anedanede gizeaye asekalehu anedanede gizeaye alekesalehu 🙏🙏🙏⭐⭐⭐

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut8360 Жыл бұрын

    Way hagrae Way enatae Way ethiopian Way waganoch amlke ytarkshe

  • @m12390
    @m12390 Жыл бұрын

    Art at its best!!!!

  • @ethiobuzzfeed
    @ethiobuzzfeed Жыл бұрын

    BIG RESPECT TESFU !

  • @TsegaBelay
    @TsegaBelay Жыл бұрын

    ejeg betam dese yemil ena ye bezuhanun semet ena hasab bezich dekika edi atafetona asamero makereb telek meseteten yeteyekalena be ewent tesfish bereta egzer kezim belay yereda antenm hagerachenenem yetebekelen!!

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Жыл бұрын

    ዋው ዋው በምናቤ እየሳልኩ ቁስሉን የቆሰልኩ እስኪመስለኝ ብዥዥዥ በሚል ስሜት ነው ደጋግሜ ነው ያደመጥኩት😢😢 ትችላለህ አይገልጸውም። ወንድማማቾቹ የሄዱበትን የጦር ጫካ የወደቀበት አወዳደቅ የወንድምዬው ክንድ ወድቆ የደሙ ጠብታ ወንድሙን ወድቆ ሲያይ የነበረው ስማት በፈጣሪ😢

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir Жыл бұрын

    ደም አምባ አስለቀስከኝ የስራህን ይስጥ ተስፍሽ ደንበኛህ ነኝ።

  • @samm8405
    @samm8405 Жыл бұрын

    የጥላቻን ድልድይ በበቀል "ኣፍራሾች"! ትክክለኛ ኣባባል ነው

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Жыл бұрын

    Tesfhun enwedhalen 💜❤️💗 enadenkhale. Leu Testo new yalh 👍👍👍🧨🧨🧨🧨

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Жыл бұрын

    ድንቅ ልጅ ነህ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Жыл бұрын

    ስላምና ጤና ተመኝሁ ተስፍሽ

  • @yalemworkbazezew289
    @yalemworkbazezew289 Жыл бұрын

    ተሰፋሽ 👌👌👌

  • @yirgalemyirgalem8836
    @yirgalemyirgalem8836 Жыл бұрын

    Neftegnaw will cry soon

  • @anm9273

    @anm9273

    Жыл бұрын

    Eshi kibe...

  • @anm9273

    @anm9273

    Жыл бұрын

    Yege, I guess you're part of a cursed generation, played by Woyiane maybe you're from O who does not able to read even one book in your life....or don't know what is book mean... don't exposed to ideas of wise men.. but you only designed to listen ye Obo sibeket ..... Sitasazen

  • @hddi491
    @hddi491 Жыл бұрын

    ልጵፍ አልኩና ተውኩት ደክሞኛላ😢😢😢😢😢😢

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Жыл бұрын

    Fetari yetabikiki Endat yaluten yabazalni ye wedem nurelny

  • @tenagneeshete948
    @tenagneeshete948 Жыл бұрын

    አዎ ይህች ናት ኢትዮጵያ በዚህ አርባ ዓመት።

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 Жыл бұрын

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @rahawa
    @rahawa Жыл бұрын

    God bless you 📗📒📕

  • @tigstitt8699
    @tigstitt8699 Жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @tigistmekonnen6663
    @tigistmekonnen6663 Жыл бұрын

    wow

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @roman1234536
    @roman1234536 Жыл бұрын

    🙏🏾💔💔😢😢

  • @kinfebelaye1049
    @kinfebelaye1049 Жыл бұрын

    የኔ የሚንጊዜም በሂዎቴ የማረሳው እንደሠማት የምቆጥረው አንድና አንድ ክቡር ዲሽታ ጊና።ምክቴ ገና በውሸት ድለላ ቃሉ ሲጠራን ሴረኛው ወንድም ከወንድሙ ላስተላልቀን ለምን?በቃን!!!ያለ ማን ነው?ሊመልስልኝ፡የሚችል አለ?ማንም ያኔ እንኳን አብረውኝ ሚኖሩት በዘመኑ አጠራር ነው ምትሉት ግፈኞች የሠጡን የመገዳደል ስም ብሔር ሁሉም አሽማጠጡት አጣጣሉት እነት እያደር ይደምቃል። እናም ያገሬ ልጆች እባካችሁ ልባችን ምኑ ነው እነዲህ ያደነቆረው እር ስለድንግል ማርያም ስለ አዛኝቷ፣ስለ ቸሩ እግዚአብሔር ይብቃን መለያየቱ አሁንስ አያቹህት፣ልጆች እናት አባት ሲቀሩእራቡ መራቆቱ ስቃዩ ሽማግሎች ጧሪ አልባ ይህን ሜየት በጣም ያሣዝናል ምንም ያህል ጨካኞች ብንሆን ኢትዮጵያ!!!ነው የተዎለድን ያባቶቻችን አምላክ ይቅር ይበለን የሩኩሱን መንፈስ ከምደረ ኢትዮጵያ የጥፋልን፣እማምላክ በልመናዋ ታማልደን ልብ ይስጠን አሜን ።

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @masratzarga9765
    @masratzarga9765 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭💔🙏

  • @GenteSofe
    @GenteSofe3 ай бұрын

    👍👍👍😭😩😩❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 Жыл бұрын

    🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @nardoskiros284
    @nardoskiros284 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын

    አይ ገጣሚ ልብን የማይነካ ቃላት ሲረጋግፍ በፊደሉ ሩጫ ትርጉሙን ሊያጎድፍ የአንባቢዉ ጩኸት ስንኙን ሲያጣድፍ የስሜትን ተዉኔት እረግጦ ሲቆልፍ አድማጭ ግራ ገብቶት ፊቱን ሲያንኮራፍፍ የሰበቃ ግጥም ዙሪያ ተጠምጥሞ አንዴ ቤት ይመታል በጣም ታሞ ታሞ የአንባቢዉ ግድፈት አንዱ አጥሮና ረዝሞ ለዛ አሳጥቶታል ተጣሞ ተጣሞ

  • @kedijashafi9149
    @kedijashafi91498 ай бұрын

    Painful fact 🥹🥹🥹

  • @fikretedla5794
    @fikretedla5794Ай бұрын

    የኢትዮጵያዊያን ጆሮ አያዳምጥም እንጂ መልዕክቱ አጥንት ሰርስሮ ልብ ሰብሮ ስቅስቅ አድርጎ ባስለቀሰን ነበር በስራችን በምግባራችን አፍረን ውርደታችንን ተቀብለን መፍትሄ ፈላጋ በደከምን ነበር ምን ዋጋ አለው ጆሮዎችን ተደፍኖዋል ።

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut8360 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Жыл бұрын

    Ay Abesha 🤔🤔🤔🤔

  • @dagafadasata4256
    @dagafadasata4256 Жыл бұрын

    Amaraha ena debub 1 enhun

  • @legessebelaynhe-qx3ir
    @legessebelaynhe-qx3ir Жыл бұрын

    ያክላል ተስፍሽ

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 Жыл бұрын

    እውነት ነው ተስፍሽ ......................

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Жыл бұрын

    Mew Tefak Tsefshi???selmtak Des Belignal

  • @timur-4894
    @timur-4894 Жыл бұрын

    በግጥም የዳነ የለም ባክህ ይልቁን ተደራጅ ይሄ የፈሪ ምሽግ ነው ደጅህን ሳያንኳኳ በፊት ችግሩ ነግሬሀለው ተደራጅ

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 Жыл бұрын

    Chgre endle eko meteto hulyem yengrechwele ke secrpit wechi bhionme gedyteh nw kemrek mastre lemne yegtemle gen mentlewleh ayew nbre enye hunytew aletmchgnem sayehun how nw kemtebkew setehe merote confidence to talk ke byte wete nw balebtu man mehonu yeqkle ensume zem nw manme defro ayengre me complaining yelem kzhi yeblte men chance hulume cannhce testeohe kaletekmew alem yemrecha gudye nate kaleflkew man yeflghle ke sebawite wechi betewtem geydteh gen esu nw melse bsu lemnem kurte nw

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 Жыл бұрын

    ተስፍሽዬ ጠፍተህብን በጣም አስበን ነበር የአብይ አፋኝ ቡድን እፍነውህ ይሆን ?ብለን

  • @samisami400
    @samisami400 Жыл бұрын

    እሩቅ አይደለም ቅርብ ነው ወንድም ከወንድሙ ይቅር ይባባላል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃት

  • @dagnachewashenafi4640
    @dagnachewashenafi4640 Жыл бұрын

    አምላክ ከጦርነት አዙሪት ያውጣን

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын

    ጋኖች በሌሉበት ምንቼቶች ጋን ሆኑ ገጣሚ ጠፋ እንዴ ከ10አረፍተነገር በሁላ ቤት ሲመታ የወል ግጥም አይ ኢትዮጵያ ገጣሚም አጣሽ

  • @negat6082
    @negat6082 Жыл бұрын

    አራጅ መንግስት

  • @matiyasmizanmati1242
    @matiyasmizanmati1242 Жыл бұрын

    ምነው ያኔ ትግራይ ስትጨነቅ አልገጠምከውም ይሄን ግጥም እ ...አሁን የጨለመ እለት እንጂ ባልንጀራነት ድባቡ ሲነጋማ ይለይ የለም ወይ ሰው ከጅቡ መንታ ልጆች አላቹ ዛሬ ? ጥበብን ጽንፍ ይዛቹባት በሰው ሞት እንዳልተሳለቃቹ በርታ ግደል ብላቹ እየገጠማቹ ፣ በሬ እያረዳቹ ግፋ በለው እንዳላላቹ ቱ ወራዶች ...

  • @mychannel89608
    @mychannel89608 Жыл бұрын

    እናንተ ገዳዮች የትግራይን ስም እንዳታነሱ፡አግላዮች!

  • @WholAfrica

    @WholAfrica

    Жыл бұрын

    ወጥ እንጀራ እንዴት ነው ከቁልቋል በኃላ

  • @WholAfrica

    @WholAfrica

    Жыл бұрын

    ወጥ እንጀራ እንዴት ነው ከቁልቋል በኃላ

  • @immanuelnumerson8063

    @immanuelnumerson8063

    Жыл бұрын

    Egziyabihir lebona yistachihu

  • @empyrealcirus

    @empyrealcirus

    Жыл бұрын

    TPLF terrorist group now and forever😂

  • @debelasefere

    @debelasefere

    Жыл бұрын

    Enante nekezoch, tinish hodachu kemola tornet new yamiyamrachu , enanteko tsebel litrechu yemetachu new yemimeslew

  • @faithhailenew2635
    @faithhailenew2635 Жыл бұрын

    😢😢😢😢

Келесі