የዘለሰኛ መዝሙሮች በ መሪጌታ ፍቅሩ ሣህሌ Ethiopian orthodox zelesegna song merigeta fikeru sahele.

ድንቅ የሆኑ ቅኔዎችን የያዘ የዘለሰኛ መዝሙሮች ስብስብ ነው።

Пікірлер: 188

  • @user-jb2ld4fl8v
    @user-jb2ld4fl8v2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @amanzelalem6035
    @amanzelalem6035Ай бұрын

    ውስጤ ነው የተነካው..ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን..

  • @zelalemgatachew2987
    @zelalemgatachew29872 ай бұрын

    ግሩም ዝማሬ ነው ልዑል እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @tizitabogale7721
    @tizitabogale7721Ай бұрын

    አሜን አሜን ዝማራችንን ይቀበልልን❤❤

  • @user-dp2yx1fv9i
    @user-dp2yx1fv9iАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraahmedseid3237
    @saraahmedseid32372 ай бұрын

    አቤቱ እደቸርነክ እጅ እጅ እደበደላችን አይሁን አምላካች ወድማችን ዝማራ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @ShewangizawHailegebrealBete
    @ShewangizawHailegebrealBete23 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ

  • @michaelgirma4328
    @michaelgirma4328Ай бұрын

    እግዚሐብሄር ይባርክዎት አባ

  • @yamtem6470
    @yamtem6470 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @tegesttegest1476
    @tegesttegest1476 Жыл бұрын

    በእውነት ልብንየሚያድስ መዝሙርነው ዝማሬመላክት ያሰማልኝ

  • @betselotaderaw83
    @betselotaderaw832 жыл бұрын

    Betam Betam amsegnalew upload selargaculgn. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.

  • @selamtemsgen1453
    @selamtemsgen14532 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Жыл бұрын

    አቤት እንዲት የተባረክን ህዝባች ነን የመዝሙሩ ቅላፅ ስነስርአቱ ህጉ ኢትዮጵያነት መባረክነው የኒእባት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ተባረኩ🙏🏻❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️🙏🏻

  • @asetrDejinei
    @asetrDejinei2 ай бұрын

    💒💔💔💔👈😭😭🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር አንድነት ያንጣልን

  • @mengistulemma8952
    @mengistulemma8952 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!

  • @shouqephrem6646
    @shouqephrem6646 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን በእዉነት ሒወትን የሚያዲስ መዝሙር ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸወ❤❤❤❤❤

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi5 ай бұрын

    ዝማሬመላአክ ያሠማለን አምላካችን ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን እኛንም በሰዴት ያልነዉንም ጠብቅን ለሀገራችን አብቃን ለፁም ለፁልት አብቃን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @user-wi4kt1ep7b
    @user-wi4kt1ep7b2 жыл бұрын

    Zimarye melaikitn ysemalin

  • @user-lu2kp3ry7f
    @user-lu2kp3ry7fАй бұрын

    አባታችን የድሜባ ለፀጋይሁኑልኝ የነኩትሁሉይባረክልወት አሜን🙏✝️😭🙏✝️😭🙏እግዚአብሄርይስጥልን

  • @TesfayeAbabu
    @TesfayeAbabu Жыл бұрын

    kale hiwot yasemaln

  • @almaztadesse5542
    @almaztadesse5542 Жыл бұрын

    zmare melekt yasmalne amn,amne,.............

  • @user-sw8ds4qf9e
    @user-sw8ds4qf9e2 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏

  • @Beslota
    @Beslota2 ай бұрын

    Habetu geta hoyii marina hiqra balina😢😢😢😢😢

  • @user-op6nw1ei3u
    @user-op6nw1ei3uАй бұрын

    I live with the resemblance of God!

  • @hulubersuhonehuluberesuhon4413
    @hulubersuhonehuluberesuhon44132 жыл бұрын

    Getahoy maren yeker belen hatsiyategnoch nenina😭😭😭😭😭😭

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe33312 жыл бұрын

    የአገልግልት ዘመንዎን መድሃኒአለም ይባርክልዎት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 Жыл бұрын

    Zimare Melaekit yasemalin 🙏🙏🙏

  • @footballfunny6041
    @footballfunny604123 күн бұрын

    Fetarie yesetelen. Kale Hiwot yasemalen

  • @tsinubekulu9875
    @tsinubekulu98752 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የነፍስ ምግብ

  • @alemgebyatigabu8810
    @alemgebyatigabu88102 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💕💕💕❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @BrtukanAtlabachew
    @BrtukanAtlabachew16 күн бұрын

    አቤቱማርን ይቅር በለን 🤲🤲🤲😌😌😌🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadladires929
    @tadladires9292 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የንታ ፍቅሩ ሳህሌ

  • @luelseged874
    @luelseged8742 жыл бұрын

    ዝማሬመላይክትያሠማን

  • @mogmen9170
    @mogmen91702 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መሪጌታ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe20232 ай бұрын

    አቤቱ እደቸርነክ እጅ እጅ እደበደላችን አይሁን አምላካች ወድማችን ዝማራ መላክትን ያሰማልን አሜን፫😢😢😢😢😢😢

  • @selomefekede

    @selomefekede

    Ай бұрын

    🎉🎉~ ;;=;;ss😂

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo17 күн бұрын

    አቤቱው የጌቱች ጌታ የንጉሶች ንጉስ እንደኛበደል ሳይሆን እንደቸርንትህ ይቅርበለኝ እኔየን ሀጥያተኛውን አሜን አሜን አሜን ዝማሬየ መላክት ያሥማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan3872 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት የረሰማልን

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rgАй бұрын

    አሜን።

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏻💚💛❤🙏🏻የአገልግልት ዘመንዎን መድሃኒአለም ይባርክልዎት

  • @user-lu2kp3ry7f
    @user-lu2kp3ry7fАй бұрын

    አቤቱማረን ይቅርታንስጠንአባቴመድሀንያ ልማት😭🙏😭🙏✝️😔✝️😔✝️

  • @user-dg9hk7wj3u
    @user-dg9hk7wj3uАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።በጣም ጥሩ የበገና መዝሙር ነው ።

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን

  • @Slam-qi2nr
    @Slam-qi2nr2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Kibrom-uj5ym
    @Kibrom-uj5ymАй бұрын

    ይህን መዝሙር እንድሰማ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ ለአንተም ቃል ሂወት ያሰማልን ፤ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይስጥልን ፤ የአገልግሎት ዘመን ያስረዝምልን ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን ።

  • @nouniughadban3978
    @nouniughadban39782 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ውስጥን ስብሮው የሚገባ የበገና መዝሙር የዘመረውን ዝማሬ መላክት ያሰማክ

  • @zerihungirmazerihungirma

    @zerihungirmazerihungirma

    Жыл бұрын

    . 9iii

  • @user-op6nw1ei3u
    @user-op6nw1ei3uАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @liasol8518
    @liasol8518Ай бұрын

    Abet yesetachew dimts yigermal. Zimare Melaekitin yasemalin!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    የበገና መዝሙር , ሰሰማ ዉስጤ እረፍት ያገኛል 🙏🏿❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤

  • @MakbelNegash
    @MakbelNegash29 күн бұрын

    amen Amen ❤😊❤😊❤

  • @YohansYohans-fd8dk
    @YohansYohans-fd8dk15 күн бұрын

    Ameeen

  • @ShewangizawHailegebrealBete
    @ShewangizawHailegebrealBete23 күн бұрын

    በእዉነት የተሰበረ ልብን ይጠግናል. የድንግል ማርያም ልጅ ዕድሜዎን ያርዝምልዎት

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @bekeletekleyosseph3350
    @bekeletekleyosseph3350 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፣ እጅግ ግሩም ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ ፣ እናመሰግንሃለን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd22702 жыл бұрын

    ዘማሪ፣መላክትንያስማልን

  • @user-qb1mr8rn2e
    @user-qb1mr8rn2eАй бұрын

    lebh yh mesber mezmur new

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru64383 жыл бұрын

    Zemara melaktin yasemalin 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hanaterferhanaterfer8030
    @hanaterferhanaterfer80302 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua492 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭🤲🤲😭

  • @user-ii2gj8yl6n
    @user-ii2gj8yl6n3 жыл бұрын

    Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen

  • @alemakefmengistu463
    @alemakefmengistu4632 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!!

  • @hulubersuhonehuluberesuhon4413
    @hulubersuhonehuluberesuhon44132 жыл бұрын

    Amen amen amen zimare melakten yasemalin 🙏🙏🙏

  • @samungm1224
    @samungm12242 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ይሰማልን እውነት አባቶቻችን🙏🙏🙏❤❤

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi811321 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጥዑም ዝማሬ ነው

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu271323 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye674629 күн бұрын

    ዝማሬ መልክት ያሠማልን

  • @genettadesse9243
    @genettadesse9243 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን!

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tamratmeshessha
    @tamratmeshessha Жыл бұрын

    የሚገርም መዝሙር ነው !! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!

  • @emnetAwg-ms8bx
    @emnetAwg-ms8bx Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ***

  • @mironlidou1104
    @mironlidou1104 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ጨምሮ ይስጥልን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmalemma3838
    @girmalemma383824 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፈጣሪ መሆኑን ያሳወቀችኝ እናት ቤተክርስቲያንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ።

  • @yoahanneshaileselassie5976
    @yoahanneshaileselassie5976 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማዎት

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @ejigayehuhailemeskel
    @ejigayehuhailemeskel Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @rimrimoemabetasmaariyim9203
    @rimrimoemabetasmaariyim9203 Жыл бұрын

    Amen amen🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-je4zk1uk9d
    @user-je4zk1uk9d8 ай бұрын

    ዝማሬ መላአይክት ያሰማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkadisyeshaneh8344
    @serkadisyeshaneh8344 Жыл бұрын

    Amen,amen,amen,kalehiwot,yasemaln

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re Жыл бұрын

    አሜን amen 😭❤❤❤❤❤🤲🤲🤲አሜን

  • @buzazewde8499
    @buzazewde84992 ай бұрын

    አባቴ ይቅር ይቅር በለን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን 🤲🕯

  • @mihretmihret2285
    @mihretmihret22853 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ተዋህዶ መቸም አትታደስም እግዚአብሔር እድሚወትን ያርዝምልን እባታችን

  • @luelseged874
    @luelseged8742 жыл бұрын

    ፈጣሪየተመሠገነይሁን

  • @user-tu7du7xi1c
    @user-tu7du7xi1c5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dirshademam4298
    @dirshademam4298Ай бұрын

    ፈጣሪያችን መጎርበጥ የሌለበት ጤና፣ ፍጹም፦ ሰላም፣ ደስታ፣ ፍቅር እና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን!!!

  • @user-cc7xl8tr7v
    @user-cc7xl8tr7v2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ayteawdei-nd3jt
    @ayteawdei-nd3jtАй бұрын

    ,ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa3282 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭

  • @kifleboku8601
    @kifleboku8601 Жыл бұрын

    Those excellent begena and masinko songs are very much gifted to this priest only. The harp,the Kirar, the washint are very suitably conducted and the voice is also very wonderful. Greatest of greatest Egziabher yimesgen. The true merigeta with his talented voice.

  • @mastewalGetnet-qo8du
    @mastewalGetnet-qo8du5 ай бұрын

    አሜን (፫)እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita74332 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስምልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera76332 жыл бұрын

    Aaname 🤲🤲💒✝️✝️🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻

  • @liasol8518
    @liasol851815 күн бұрын

    Yemayitegeb mezmur 2 wer semahut.

  • @alainall6304
    @alainall63042 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት የየሰማልን በእውነት ነፍስ ዘርቶ አጥንት ያለመልማል እድሜ ጤና ፀጋን አብዝቶ ያድልልን አባታችን በረከቶ አይለየን አሜን አሜን!

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 Жыл бұрын

    ❤❤❤zemare melatonin yasemalin.❤❤❤

  • @messeretshibeshi3245
    @messeretshibeshi3245 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣ ለንስሃ ምቹ ድንቅ መዝሙሮች

  • @yyyyty440
    @yyyyty440 Жыл бұрын

    Betam libin yinekal

Келесі