የአይሁድ እምነት | Judaism

የአይሁድ እምነት በአለም ላይ ካሉት ጥንታዊ ሃይማኖቶች አንዱ ነው። ወደ 4,000 ዓመታት ገደማ የቆየ እና የመጀመሪያው የአብርሃም እምነት ነው ተብሎም ይታሰባል። አይሁዶች ከነሱ ጋር ቃል ኪዳን-ወይም ልዩ ስምምነትን የመሰረተ አንድ አምላክ እንዳለ ያምናሉ። አብዛኞቹ መሲህ ገና አልመጣም ብለው ያምናሉ። የማምለኪያ ቦታቸውም ምኩራብ በመባል ይታወቃል። መንፈሳዊ መሪዎቻቸውም ረቢ ወይም መምህር ይባላሉ። ባለ ስድስት ጫፍ የዳዊት ኮከብ የአይሁድ እምነት ምልክት ነው።

Пікірлер: 28

  • @birukshawle9961
    @birukshawle9961Ай бұрын

  • @truejoy2058
    @truejoy20584 ай бұрын

    Great

  • @birukshawle9961
    @birukshawle9961Ай бұрын

    ለክርስትና እና ለእስልምና እምነት መሠረት የሆነ ትልቅ ህዝብ።

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    21 күн бұрын

    ትልቅ ህዝብ. 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ጌታህን እንጨት ላይ ቸንክሮልህ አሁንም ታሞግሳቸዋለህ. ? ምን ያህል ጌታህን ብትጠላው ነው. ?

  • @birukshawle9961

    @birukshawle9961

    21 күн бұрын

    @@jimihune9650 የኔ ጌታ ሠው አይደለም። ሰውን የፈጠረ እንጂ።የሚሰቀል አምላክ የለኝም ደሞ። ሠውን አላመልክም ገባህ።

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    20 күн бұрын

    @@birukshawle9961 እና እየሱስ ምንድነው. ? ሰው ነው ወይስ አምላክ. ?

  • @birukshawle9961

    @birukshawle9961

    20 күн бұрын

    @@jimihune9650 ሰው

  • @birukshawle9961

    @birukshawle9961

    18 күн бұрын

    @@jimihune9650 ሠው

  • @gersutadros5960
    @gersutadros59608 ай бұрын

    Volume menem aysemam TeRU Tark neber mun yecala End?

  • @hulume341

    @hulume341

    7 ай бұрын

    We are sorry, we will improve the audio and video quality, thank you for your comment.

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m8 ай бұрын

    ተባረክ

  • @stotawtafara4660
    @stotawtafara46608 ай бұрын

    ተመሳሳይ ሳይሆን ትክክል ብሉይ ኪዳን ነው።

  • @Tadu1234
    @Tadu12348 ай бұрын

    እብራይሰ መሰማት ማንበብ ባለማወቄ ይቆጨኛል

  • @biniyamhussen5484
    @biniyamhussen54848 ай бұрын

    እያዩ ያላመኑ ግትሮች ግብዝ ዘረኛ አምላካቸዉን በአይናቸዉ አይተዉ ያላመኑ ናቸዉ

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m8 ай бұрын

    የአለም ሕዝብ አይሁዳውያን ይጠላል ከኢትዮጵያ ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገን አንድም ቀን ሳልጠላቸው ሳልሰበክ በማዳም ጓዳ መጽሐፍ አንብቤ ይኸን ሕዝብ አፈቀርኩት ወደድኩት አሁን እብራይስጥ ለመማር እየጀመርኩ ነው እድሜ ለቴክኖሎጂ

  • @mesfintesma6289

    @mesfintesma6289

    8 ай бұрын

    ሰላምየ እግዚአብሔር ያክብርሽ ስራሽን ጨርሰሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @mesfintesma6289

    @mesfintesma6289

    8 ай бұрын

    እብራይስጥ ተማሪ በርች እህቴ እኔ በእስራኤል ሀገር የምኖር ነኝ

  • @user-yj1yx7ln8n

    @user-yj1yx7ln8n

    Ай бұрын

    እዴት ነው የምትማሩት ግሩፕ ካለ እኔንም ጨምሩኚ እኔም እፈልግ ነበር

  • @birukshawle9961

    @birukshawle9961

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    21 күн бұрын

    የጌታሽ በአይሁዶች መሰቀል ስለማይሰማሽ ነው ንፍጦ አይሁዳ እናትና አባትሽን ቢሰቅልብሽም ታፈቅሪዋለሽ

  • @ahmedyusuf5027
    @ahmedyusuf50278 ай бұрын

    Palestinian 🇵🇸

  • @fitsumMana
    @fitsumMana2 ай бұрын

    ያው ትግራይም እንደዚህ ነው የተጨፈጨፈው::

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    21 күн бұрын

    የነሱ ሀይማኖታዊ ነው ያንተው በጥጋብህ ነው

  • @gudt5183
    @gudt51833 ай бұрын

    አብርሃም አንድ ልጂ ብቻ ነው ያለው

  • @MensurMohammed-sp2up

    @MensurMohammed-sp2up

    2 ай бұрын

    😂😂😂 እስማኤልስ ምኑነው አጎቱ ነው እግዚአብሔር የበኩር ልጅህ እያለው 😂

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    21 күн бұрын

    ጅል

  • @muzeluge8151
    @muzeluge8151Ай бұрын

    እርኩስ ህዝብ መፅሀፍ ቅዱስ ውሸት ነው

Келесі