የወርቄ አርሶ አደሮች ጀብድ

የወርቄ አርሶ አደሮች ጀብድ
Facebook: / waltainfo
Twitter: / walta_info
KZread: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 76

  • @FanomektYe
    @FanomektYe2 ай бұрын

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ፋኖ ፋኖዬ!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @amentube6132
    @amentube61322 жыл бұрын

    ጀግና በየቦታው ይፈጠር 💪💪💪🐅🐅🐅💚💛❤እሰይ የባሌ አገር ወርቄ ጀግኖች ናችሁ

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b2 жыл бұрын

    ኑሩልን የኔ ብርቀየወች የኔ ጀግናወች የኔ ኩራቶች የኔ ሉኡሎች የቁርጥ ቀን ልጆች እናተን መክተን እኛ እየኖርን እህት ሚስት እናት ምንም ሳናይ አለን በናተ ላይ ያለማነም እረዳታ

  • @user-ej1vb9zt1m

    @user-ej1vb9zt1m

    2 жыл бұрын

    ታድዬ ባሌ የወርቄ ጀግኖች ልጅ መሆኑ ያኮራኛል ።

  • @user-nn9lf3xc4b

    @user-nn9lf3xc4b

    2 жыл бұрын

    አወ ወላሂ ታዲለን

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b2 жыл бұрын

    የኛ ሀገር እኳን ሌላ ስዲት ወር ምንም ማነም አያወቃትም ይህ ሁሉ ሳለፍ ግን አላህ ብቻ ነዉ ከጎናቸዉ የነበረዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኔ ኩራቶች ስላም ፍቅር ብልፅግና ይሁን ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የራያ ጀግኖች ሁሌም የናተን ጀግንነት አረሳዉም እካንም ከናተ ከራያዉች ተፈጠርኩ

  • @user-qh5gm7uf6r
    @user-qh5gm7uf6r2 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃቹህ አባቶቸ😢😢😢💔💔💔💔💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወርቄን ማን ደፍሮ💪💪💪🇪🇹######

  • @ssds4642
    @ssds464211 ай бұрын

    ጀግኖች ❤👍👍👍👍👍

  • @user-jk6or4pi4i
    @user-jk6or4pi4i3 ай бұрын

    ድል ለናተ

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m2 жыл бұрын

    ክብር ይገባችሆል 💪💪💪🙏🙏🙏🐅🐅🐅

  • @user-eu6bn9lp2q
    @user-eu6bn9lp2q2 жыл бұрын

    ጀግኖች አላህ ይጠበቃችሁ ልክ እደናንተ ቀድሞ የአማራ ህዝብ አንድ ቢሆን ኖሮ የጁንታ መጫወቻ አይሆንም ነበር ስንት እናቶች አይደፈሩም ነበር ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @belinbelaayneshedegu8398
    @belinbelaayneshedegu8398 Жыл бұрын

    እግዚአብሄርይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w2 жыл бұрын

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @kemekem1366
    @kemekem13662 жыл бұрын

    ጀግኖች ራያዎች💪💪💪

  • @raya7711
    @raya77112 жыл бұрын

    ራያዬ የነስበር አገር💪💪💪💪💪

  • @seadaabdu829
    @seadaabdu8292 жыл бұрын

    ጀግኖቹ ሺ አመት ኑሩልን ክፍ አይካችሁ የሃገረ አለይታ የሃገረ ዋልታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @muluy1768
    @muluy17682 жыл бұрын

    ጀግኖችፋኖ

  • @user-hh1uo2gk5m
    @user-hh1uo2gk5m2 жыл бұрын

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢቶቢያውያን ፍትህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔐🔐ይፈቱ ይፈቱ ኧረ ፍትህ

  • @kingphone7156
    @kingphone71562 жыл бұрын

    ❤❤👍👍👍

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp2 жыл бұрын

    ድል ለጀግናዉሁሉ ያላቺሁበት አላሕ ይከትላቺሁ

  • @xciteali30
    @xciteali302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ወገኖቸ በርቱ 😘😘🇲🇱✍️

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    አማራዬ😘😘😘😘😘😘

  • @user-vv3jo1qx4d
    @user-vv3jo1qx4d2 жыл бұрын

    የእኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @umhamza6749
    @umhamza67492 жыл бұрын

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @thaibabd2528
    @thaibabd25282 жыл бұрын

    ማሻአላህ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👍👍

  • @user-dm3wz8nm2j
    @user-dm3wz8nm2j2 күн бұрын

    የኔውዶች.

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj79182 жыл бұрын

    ጅግኖችአንበሳ

  • @user-jc7tk5od6i
    @user-jc7tk5od6i2 жыл бұрын

    ወርቆቺ ጀግኖቸ

  • @user-ep6rt4xr1l
    @user-ep6rt4xr1l2 жыл бұрын

    ጀግኖች ኑሩልን

  • @kedstlema4139
    @kedstlema41392 жыл бұрын

    ጀግኖች

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa63552 жыл бұрын

    Amharayeee 😭🥰

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h2 жыл бұрын

    የእኛ ኩራቶች በርቱልንንንን🇪🇹

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu88472 жыл бұрын

    ራያ የጀግኖች አገር

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b2 жыл бұрын

    አላህ ድል ያጎናፅፋችሁ

  • @user-um9jy5ib2n
    @user-um9jy5ib2n Жыл бұрын

    👍👍💪💪💪💚💛❤

  • @haiderseidhaider1647
    @haiderseidhaider16472 жыл бұрын

    ከጥላት ይጠብቃቹህ ውድ ወዲሞቸ

  • @dubaidubai874
    @dubaidubai8742 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tube4753
    @tube47532 жыл бұрын

    የኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @vipx5902
    @vipx59022 жыл бұрын

    እምወዳችሁ።ስንቱ።አለፍባችሁ።የኛ።ጀግና።አላህ።ከጎናችሁ።ይሁን

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak4642 жыл бұрын

    ራያ የወያኔ እግር እሳቶች ኮርትባችኋል

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube2 жыл бұрын

    ጀግና ኖት እድሜ ይስጥልን ።

  • @user-le9pw8xm8i
    @user-le9pw8xm8i2 жыл бұрын

    የራያ ጀግኖች ክብር ይገባች ለናተ ቃል ያጥረኛል ስለጀግነታችሁ ራያን አያልፍም ነበር መንግስት እዝላልነት ነው ሸዋ የደረሱት

  • @user-tb6cx6sj5w
    @user-tb6cx6sj5w2 жыл бұрын

    የኔጀግኖች

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk2 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤️❤️

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa78192 жыл бұрын

    Ereda wunateme eraya ekonime yagare leje honachehu ahunime baretalegn

  • @mahedershiferaw8980
    @mahedershiferaw89802 жыл бұрын

    ጀግኖች👍👍👍 ክፉውን ያርቅ ግን ኮዳችሁን ቀይሩ ስለተሰማ

  • @tube4753
    @tube47532 жыл бұрын

    ወርቄወች ድሮም ጀግና ናቸው

  • @user-ut9si4yq4n
    @user-ut9si4yq4n2 жыл бұрын

    በካሪሥ የኔውድ አጉት አላህ ይጠብቅህ ጀግናየ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub59412 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w3 ай бұрын

    Fano👑♥💛💚Fano♥💛💚🐅🐅🐅💪💪💪🔥✊

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa27872 жыл бұрын

    የራያ ጀግናወች እራያየ የደፈረሽ

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ummuali1558
    @ummuali15582 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @mehamedseid7747
    @mehamedseid77472 жыл бұрын

    አንበሶች አላህይጠብቃችሁ

  • @mkki9066
    @mkki90662 жыл бұрын

    ayezen wegeney del lemey hegerey !!!

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 Жыл бұрын

    Hid wusha ye wusha lij

  • @janaatathyb4399
    @janaatathyb4399 Жыл бұрын

    ለምለሚቱወረቄክፉሺንአልስማእድልለአማራፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👈

  • @jameelajameela6816
    @jameelajameela68162 жыл бұрын

    100

  • @neza6422
    @neza64222 жыл бұрын

    አዉነት ፋኖነት ይለምልም አረበኛ ነዉ አማራዉ ተራራ ተብሏል አበሶቺ

  • @rahmarahma7453
    @rahmarahma74532 жыл бұрын

    የኔነግናእራያየ

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 Жыл бұрын

    Tuuut tutu dedeb ahya

  • @abusiham3192
    @abusiham31922 жыл бұрын

    ራያ ራያ ነው ያስደፈሩን ይመሩናል ብለን የመረጥናቸው ስልጣን ላይ ያሉ ባንዳወች እንጅ ህዝቡማ አሞቱ ክትት ያለ ቆራጥ ነበር እንኳንለራሱ ለሌላም የሚበቃ ጀግንነት ነው ያለው

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81932 жыл бұрын

    መንግስት የቡድን መሳሪያ ቢሰጣቸው ሎጅስትክ ቢያቀርብ በደፈጣ ውጊያ መደምሰስ ይቻላል

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p2 жыл бұрын

    ይልቁንም አሁን የከተማዉን አስተዳዳሪ ቶሎ መድባችሁ ሰዉ በሰላም ወጥቶ እድገባ ሰላም እድሰፍን አድርጉ አሁንም ገና ስጋት ላይ ናቸዉ። ተመልሰዉ ይመጣሉ እያሉ ፈርተዋል። በዛ ላይ እርስ በርስ ሰላም የላቸዉም የሰዉ ልጅ ነፍስ እደደሮ እረክሷል።እባካችሁ ፈጠን በሉና መድቡላቸዉ

  • @user-el6mj2yv8g

    @user-el6mj2yv8g

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-el6mj2yv8g

    @user-el6mj2yv8g

    2 жыл бұрын

    አወ በጣም ያሠጋል ያሣለፉት ሥቃይ

  • @diwethanna410
    @diwethanna4102 жыл бұрын

    ወልቃይት አና ወረቄ ጅግኖች ውያኔ ያቃቸዋል ኣይቀረባቸውም ሌባ ሊጥ ዘረፎ ሂደዋል

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e2 жыл бұрын

    ይህ ሁሉ ልፋታቸው እድሁ እዳይቀር ድርድር እየተባለ

  • @user-hg4yl5ie3s

    @user-hg4yl5ie3s

    2 жыл бұрын

    እግድህከነሱጋርማንሊንርነው ህዝባችንጨረሱት መሰረተልማትአወደሙት ከዝህበላይምንሊመጣነው እርቅቢባልመቸምቢሆንውስጣችንአይቀበልም

  • @user-el6mj2yv8g
    @user-el6mj2yv8g2 жыл бұрын

    አሁን ሂዳችሁ ከማቅራራት ሥንት ህዝብ አልቋል መሣሪያ መድሃኒት እያሉ ወይት ነበራችሁ በዞብል በር ክፍት ነበር ሣኡዲ 500 ብር እየተዋጣ እውነት መግሥት አለ አሁንም ተደራጅ ወሎ

  • @user-xf4gr7fv5v

    @user-xf4gr7fv5v

    2 жыл бұрын

    በጣም ስንት ወንድሞቻችን እንደ ቅጠል ይረግፋል በትጥቅ እጥረት ሙተዋን

  • @haymimillen166
    @haymimillen166 Жыл бұрын

    Hiji jegna tyalesh ende medre Fessam shifta 👎👎👎👎👎👎☠️☠️☠️☠️☠️☠️Ressawoch

  • @belebayu1271
    @belebayu12712 жыл бұрын

    ጀግኖች

Келесі