🇸🇦💍የወርቅ ዋጋ ዛሬከ200/210/215/ይላሉ

Ойын-сауық

Пікірлер: 97

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ቀንሶል ማለት መስማት ትልቅ ነገር ነዉ አላህ ኸይር ያሰማሽ ላይክ ሼር በርቺልኝ የኔ እህት❤❤❤🙏

  • @ReemTube
    @ReemTube Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላም እዝነት በረከት ጥበቃ አይለይሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ አሪፍ ነው

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህት አለሜ

  • @sanjnayadav108
    @sanjnayadav108 Жыл бұрын

    Big like 👍👍👍👍 Nice sharing 👌 Stay connected

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Жыл бұрын

    እኛማ መቸ እንደምናጌጥ ማድሪ ከአረብ ቤት ተቀርቅረን

  • @fafitube1
    @fafitube1 Жыл бұрын

    ወርቅ በዲሮው ጊዜ የገዛ ተጠቀመ

  • @semaymuluchannel8126
    @semaymuluchannel8126 Жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ምክርሽ ብቻ ይበቃል

  • @whiskynerd6950
    @whiskynerd6950 Жыл бұрын

    Very nice Video 👍

  • @meremam877
    @meremam877 Жыл бұрын

    ብቻህን መቆም! በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ። እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ! መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ።።።

  • @user-yv1kk9xi9b

    @user-yv1kk9xi9b

    Жыл бұрын

    እውነት።ነው።አንተነትህን።ለማስረዳት።የሚባክነው።ግዜ።ጉልበት።የስለ።ልቦና።ጉዳት።ከባዲ።ነው።ግን።ጥላት።ወዳጂ።ላይሆን።የሚጠላህ።ላይወዲህ።መፈተኑ።ከባዲነው።አላህ።በኛ።ባልሆነ።ነገር።አያዲክመን።

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Жыл бұрын

    በረቺልኚ እህት

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Жыл бұрын

    ማሻአላህ በርቺ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Жыл бұрын

    Mashallhe

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @rabiitube4231
    @rabiitube4231 Жыл бұрын

    እሙየ ጅዛኪላህ ሕይር ጐራ በይ ወደ ቤቴ

  • @YenurelJenah
    @YenurelJenah Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም እም ኦሳማ እንዴት ነሽ ማማየ ስለ ካርጎ ልጠይቅሽ ከአዲሳባ ውጭ ኮቦልቻ አለ እንዴ እና ደግሞ ከቀረፅ ነፃ አዲሳባ እንጅ ኮቦልቻ ቀረፅ ነፃ ነው አሉ በአሏህ ጠይቅ እና መልሽልኝ አደራ

  • @user-df5gs6ig9c
    @user-df5gs6ig9c Жыл бұрын

    ተባራኪ፣ወርደዋል፣ምባለው፣ውሽትነው

  • @haside5454
    @haside5454 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ሀሪፍ ትምርት ነው እስኪ ዱባይ ያላችሁ ይቱበሮች ደስካውን ሲኖር አሳውቁን ለመዳም ቅመሞች

  • @madinahmadinah9515

    @madinahmadinah9515

    Жыл бұрын

    2023በሁሉም ዲስካውት አለ 3ወር ቡሃላ

  • @user-lt3gl4ld5o

    @user-lt3gl4ld5o

    Жыл бұрын

    አሁን በጣም እርካሽ ነው አለችኝ ጓደኛዬ እዛ እርካሽ ነው ግዢ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын

    የት ሀገር ነው ሀሪፊ

  • @user-uk2cv2bc7i
    @user-uk2cv2bc7i Жыл бұрын

    መሻአላህ ጀግናነሽ በበኩሌ ምክርሽን ወድጀው አለሁ

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏

  • @adamia3883
    @adamia3883 Жыл бұрын

    Enamsagnaln ehete ❤️🙏

  • @user-vi5ov9me7j
    @user-vi5ov9me7j Жыл бұрын

    ትክክል መሪ

  • @legambotube9740

    @legambotube9740

    Жыл бұрын

    እንዛመድ

  • @user-ir3lc9lk2s
    @user-ir3lc9lk2s Жыл бұрын

    tekkile🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻

  • @tebabe
    @tebabe Жыл бұрын

    ትክክል እኔም አውቃለሁ ይሰረቃሉ😥😭

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @ThjVhj
    @ThjVhjАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soudso9103
    @soudso9103 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Жыл бұрын

    ልክ ነሸ የዘረ 4 አመት የእጄ ስገዘ 2 ግ የመይሞነ 520 አስከፈለኝ አሁን ሰስበዉ በጠም ተሸዉጀለዉ ግረም አልጠየኩመ ነበር

  • @zayna2137

    @zayna2137

    Жыл бұрын

    እህቴ 2 ግራም &6 ግራም &10 ግራም ዋጋው ስንት ነው

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c Жыл бұрын

    ውድ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አድረሻቸው ላክልኝ ኢሻአላህ ለመግዛት እፈልጋለሁ ትንሽም ቢሆን መግዛት እፈልጋለሁ ሰሞኑ አገር ለመግባት አስቢ ነበር 😍

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    የወርቁ ከሆነ በዋድ በየሱቁ ገበተሽ ተከራከሪ

  • @user-hu4jq7uv6c

    @user-hu4jq7uv6c

    Жыл бұрын

    @@omosamatube ባዋ ዲ ኤት ብዬ ልሂድ በመሻወር ነው ምሂደው መሻወሩ ካላወቀው ኤት ልበለው

  • @user-ks4ep8vb2l
    @user-ks4ep8vb2l Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t6 ай бұрын

    ሰላም

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Жыл бұрын

    በፊት ስንት ነበር?

  • @user-ks4ep8vb2l
    @user-ks4ep8vb2l Жыл бұрын

    👍👍👍🤲🤲🤲

  • @user-cg3jo5ht8n
    @user-cg3jo5ht8n Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын

    አህለን እሙየ ውደ አንደኛ ነኝ ዛሬ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችኃል

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    💕💕🙏

  • @user-wg1sq9pr9p

    @user-wg1sq9pr9p

    Жыл бұрын

    @@omosamatube የትግራዩ ስትነው እህቴ ካወቅሺ ለናቴ ፈልጌነው

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    @@user-wg1sq9pr9p እስካአድርሸ ይፈጃል

  • @rabiitube4231

    @rabiitube4231

    Жыл бұрын

    @@user-wg1sq9pr9p ደምሪኝ እህቴ

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Жыл бұрын

    የጆረ የሚዘገዉ በትንሸ ዲዘይነ ነዉ ምፈልገዉ

  • @user-bs4tz3pe1o
    @user-bs4tz3pe1o Жыл бұрын

    ገዝቸው ነበር በደህና ጊዜ 2017ላይ ግን ምን ይሆናል ስራ ቦታ ስዞር ይወሰድብኛል ወይንም ክፉ መዳን ጋር ካጋጠመኝ ትወስድብኛለች ብየ ኢጃዛ አከራያችን ኢቃማ አለት አስቀምጣልኝ አማና ብየ አስቀምጨ ጠፍ ተባልኩ አላህ የስራዋን ይስጣትና አካሰረችኝ ክስረትን ያከናንባትና

  • @user-xg5my7nu8x

    @user-xg5my7nu8x

    Жыл бұрын

    አብሽሪ ማሬ አላህ የበለጠ ይተካሽ

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    ሀያቴ ባዱናላይ አማናዋን ከበላች በአኼራ ትቀበያታለሽ አትናደጅ

  • @user-bs4tz3pe1o

    @user-bs4tz3pe1o

    Жыл бұрын

    @@omosamatube ኢንሻ አላህ እኔማ አይቀር እግሬ ስር ሁና እንደምትለምነኝ አኬራ ላይ ቅርብ ነው መቃብር መሄድ

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628

    @fatumaebirahimfatumaebirah7628

    Жыл бұрын

    ኢጃዛ.ቦታ.ብር.ወርቅ.አትስጡ.እኔ.ጨብጨ.ነውእምዞረው

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628

    @fatumaebirahimfatumaebirah7628

    Жыл бұрын

    ተወከላላህ.ብለሽያዥው.ምንም.አይሆን.አላህ.ይረዳሻል

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah882724 күн бұрын

    የመቼ ነው ውዴ ከሀጅ ወድህ ነው

  • @isyaahmed949
    @isyaahmed949 Жыл бұрын

    የትነውውዲ እናኔእፈልጋለሁ

  • @user-ht5mb4gx1o
    @user-ht5mb4gx1o Жыл бұрын

    ዊሊኩም ሰሊም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኤሙየ እንኮን ደህና መጣሽ እኔ መግዛት እፈልግ ነበር ግን ማኖሬ የለኝም እና ትልቅ ወርቅ አያምርም ልክ ነሽ እኔ ባሌን ጎዳሁ ብየ ቃል ኬዳን በጣም ትልቁን ገዝቸ አስጠላኝ

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    😁❤👍

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын

    የምፈልገው መረጃ

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Жыл бұрын

    እኔ ግን ጠገሙ አያምረኝም

  • @user-bs4tz3pe1o
    @user-bs4tz3pe1o Жыл бұрын

    ኢማራት ያላችሁ ስንት ነው

  • @user-re5bp2uf2g
    @user-re5bp2uf2g Жыл бұрын

    አረበአለሕአጋዥኝ

  • @user-qg6ri6wz3w
    @user-qg6ri6wz3w11 ай бұрын

    ጠፋሽ የኔ እህት

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Жыл бұрын

    ድምፅ ዬለ

  • @seadareta533
    @seadareta533 Жыл бұрын

    ወአኪኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረከቱ የቱ አገር ወርቅ ነው 215 የሆነው ?

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    የባህሪን

  • @seadareta533

    @seadareta533

    Жыл бұрын

    @@omosamatube አይዋ ጀዛኪ አሏሁ ኸይረን😍

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 Жыл бұрын

    እኔም ጠገም አልወድም

  • @fatumafentaw4423
    @fatumafentaw4423 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ወላሂ ትላትና እሮብ 170 ነው ብለዉኚ ነበር የሰው ዉሸት

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    ውሸት ነው ደበኞቸ ናቸው እነዚህ

  • @rabiitube4231

    @rabiitube4231

    Жыл бұрын

    ፍጡም ደምሪኝ

  • @seadaaeada7133
    @seadaaeada7133 Жыл бұрын

    የት ነዉ ቦታዉ

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    ሱቀል በዋድ

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d Жыл бұрын

    እኔ ገዛሁ

  • @umselma2977

    @umselma2977

    Жыл бұрын

    መቼበስንት

  • @user-nr6de1sy2t

    @user-nr6de1sy2t

    Жыл бұрын

    መቸጠገም ስንይገኛን እስቲ ሹክበሉኝ

  • @halimahasan2173
    @halimahasan2173 Жыл бұрын

    sent karat new 200

  • @user-qz1yd6ek1m
    @user-qz1yd6ek1m Жыл бұрын

    200 ሲገባ ንገሬኝ ዉደ

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    ገብቶል

  • @user-eq1th4mb7t
    @user-eq1th4mb7t Жыл бұрын

    መካ የለም የዚህ አይነት ወርቅ

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын

    ኢምሬት ዱባይ ያላችሁ እናንተም ጋር ደሪባ አለዴ እስኪ መልሱልኝ ሳኡዲ ደሪባዉ ቀዉጢ ነዉ ጓደኛየን ላስገዛ ዱባይ

  • @user-bs4tz3pe1o

    @user-bs4tz3pe1o

    Жыл бұрын

    አለ ግን አይጋነንም በግራም 15-30ድራሃም ጭማሪ ነው

  • @user-gq3ss9qe2y

    @user-gq3ss9qe2y

    Жыл бұрын

    @@hananyimam2930 እሽ ዉዴ እንግዳስ ከብሬጋር ልጣላ ክክክክ ቢንት ባባ የአባትሽ ስም ያባቴም ነዉ መኩሽ

  • @user-gq3ss9qe2y

    @user-gq3ss9qe2y

    Жыл бұрын

    እሱስ እዉነት ብለሻል በዛሬ ግዜ የሚታመነዉ ብሷል ለመክዳት ብቻ አላህ ይጠብቀን ነዉ ዉዴ ጀዛኪላሂ ኸይር

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d Жыл бұрын

    እረ እሱ ደሪባው የሚሉት የሚጨምሩት ቀውጢነው እኔ

  • @user-hv4ns5sd7w

    @user-hv4ns5sd7w

    Жыл бұрын

    ሳህ

  • @umselma2977

    @umselma2977

    Жыл бұрын

    አዎ እኔከደሪባውውጭ በ115ከዛእሰከደሪባው ተቅሪበን፣245መጣ ሳስበውደሪባውይከብዳል

  • @sarah-oq9yh

    @sarah-oq9yh

    Жыл бұрын

    betam

  • @mehubabentbaba7461
    @mehubabentbaba7461 Жыл бұрын

    እህ እኔ ገዛው አምጨ አምጨ አልሀምዱሊላህ 21ካራት በመቶ ዘጠና መድና ግዙ ገንዘብ ያላችሁ ውድ እህቶቸ

  • @omosamatube

    @omosamatube

    Жыл бұрын

    ማሸአላህ ❤በጤና ልበሽው

  • @user-rg5kk7vc5r

    @user-rg5kk7vc5r

    Жыл бұрын

    ከነደሪባው ነው 190 መልሺልኝ

  • @erabia2882

    @erabia2882

    Жыл бұрын

    ከደሪባው ጋ ነው

Келесі