"የወንድሜ ልጆች የት ናችሁ?....እናታችሁ ናፍቃለች" ...ልብ የሚነካ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰዓት//

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 112

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Жыл бұрын

    አይዞሽ ሳቢና በግልፅ አማርኛ ከነማስረጃው ተናግረሻ በቅርቡ እንደምታገኛቸው እርግጠኛ ነን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын

    ልበመልካም ጀግና አስተዋይ ሩሩ የህዋ አክስት ነሽ እግዝአብሔር ይርዳቹ በሠላም ያገናኛቹ መልካም ዜና ያሰማን

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    AMEN

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Жыл бұрын

    በእርግጠኝነት የዛሬ ሳምንት ደስታ አለን

  • @medinatube2080

    @medinatube2080

    Жыл бұрын

    እንጠብቃለን

  • @sarah-oq9yh

    @sarah-oq9yh

    Жыл бұрын

    💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    ENDEGZIABHER FEKADE YEHONELEN.

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Жыл бұрын

    ሳቢና የወንድምሽን ልጆች ፈጣሪ እንዲያገናኝሽ ምኞቴ ነው የወንድምሽ ምትክ ናቸው አይዞሽ ይህን ሚዲያ ብዙ ሰው ይመለከታል ቸር ወሬ ያሰማን

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ደርባባ እናት በጣም ጎበዝ አክስት ነሺ ሳላደቅሺ አላልፍም

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o Жыл бұрын

    አለህ የገነኘቹሀል ኢንሸአለህ በእርግጠኝነት የዘሬ ሰምንት በደስታ እንገነኝ ዘሬ በአንድ ሆድ እነት የተወለለዱዱ ሰዎች በተሰለቸቹበት ዘማን የወንድም ልጅ መፈለግ ድንቅ ነው

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከወድምሽ ልጆች ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    AMEN

  • @tsehayefisseha1088
    @tsehayefisseha1088 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ።🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌿🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌿🌴🌴🌴🌴🌴🌿🌴🌴

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Жыл бұрын

    አላህ ያገናኞችሁ ቤተሰብ ፍለጋ የሚቀርቡ ሰውችጋ አብሬችሁ እዳለቀስ ነው ቤተሰብ ማለት የሄውት ቁልፍናው!

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳችው ሙሉ ቤተሰቡን የሞተውንም ነብስ ይማር

  • @fevenadiam6558
    @fevenadiam6558 Жыл бұрын

    Mises Saba wowww God bless you ❤ 🙏

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer Жыл бұрын

    አላህ የገናኝሽ ያረብ መለየት በጣም ከበድነው እኔንም ወንድሜን አፋልጎን መለሰ መኮነን በላቸው እምፈልግህ እህትህ ሉባባ ኡመር ወሎ ተንታ አጆባር ፊጦ

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z Жыл бұрын

    ኢሻዓሏህ ይገኛሉ አብሽሩ

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o Жыл бұрын

    አብሽሩልን አላህ ያገናኛኝሽ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ በህይወት ካሉ ይመጣሉ አላህ ያስገኛቸው ያረብ አይዞሺ የሚፈልግ እንጂ የጠፋው ተፈላጊ አይጠፍም

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Eritrean2001
    @Eritrean2001 Жыл бұрын

    ሳቢ ሓፍተይ ብሓይሊ ኣምላኽ ደቂ ዮናስ ሓውና ክርከቡ ኢዮም። ንሙሉኣት ስድራ ቤት ድርብ ሓጎስ ይምነይ።

  • @sarah-oq9yh

    @sarah-oq9yh

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын

    ሰላም ኢቢኤስ እህት አይዞሸ አታልቅሸ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል ከወንድምሸ ልጆች ጋር ለመገናኘት እና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ አሜን በጣም እርሩ አክሰት ነሸ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын

    አይዞሽ ታገኛቸዋለሽ

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 Жыл бұрын

    መልካም እድል ሣባ ጥሩ አክሥት ነሸ ይሔ በደሥታ ይለወጣል።

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    ሀገራችንኔ ህዝባችን ሰላም የሚሆንበት የተጠፍፍ የሚገናኝበት ያጣ የሚያገኝበት ያለቀሰ የሚስቅበት 🤲

  • @Sillysanriofan

    @Sillysanriofan

    Жыл бұрын

    Amen,🙏

  • @nesredintube227

    @nesredintube227

    Жыл бұрын

    አሚን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ ይገኛሉ አብሽር

  • @shishayzeru6547
    @shishayzeru6547 Жыл бұрын

    ኣምላክ ሚስ ደቅ ሓዉኪ ያራኪብኪ ኣቢጎንኪ ዩኩን

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @ferheiwetgebremichael1447
    @ferheiwetgebremichael1447 Жыл бұрын

    Sabye I’m proud of you and I did expect that to see you on ebs I’m proud of you and Good luck. Yoni hawey RIP cousin .🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr8488 Жыл бұрын

    ሳቢናዬ የኔ ውድ ይቅናሽ

  • @hailedelawit2483
    @hailedelawit2483 Жыл бұрын

    Sabiye ayzosh yene konjo fetari yirdan🙏🙏

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 Жыл бұрын

    አላህ ያገናኛችሁ አይዞሽ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    አምላክ ይርዳሺ አይዞሽ ይገኛሉ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын

    አላህ የጋነኝሽ የራብ

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ያገናኝሽ

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 Жыл бұрын

    ኢንሽአላህ ይገኛሉ ሣምት በተሥፋ እንጠብቃለን

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 Жыл бұрын

    የኔህት አይዞሽ የኔቆንጆ እናት ይገኛሉ

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 Жыл бұрын

    አላህ ይርዳሽ

  • @bereketgebre8784
    @bereketgebre8784 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይረዳሻል 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያገናኛችሁ አይዞሽ ሳቢ ።

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እስኪ 😢🤲🏽

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    AMEN

  • @solsolrora7076
    @solsolrora7076 Жыл бұрын

    Sabi haftey sle zreakuki des eluni ajoki Amlak alo(Alem)

  • @aliiyamuhammad8430
    @aliiyamuhammad8430 Жыл бұрын

    Ebakachu slkachon endagegn eridugn abate ka tafa 9 amatu hon afalegugn ebakachun😭😭😭

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Жыл бұрын

    ታገኛቸዋለሺ አብሺሪ

  • @saraatimbesoo4116
    @saraatimbesoo4116 Жыл бұрын

    Wwwwwoo god bless you

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 Жыл бұрын

    አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    AMEN

  • @lala1793

    @lala1793

    Жыл бұрын

    አይዞሸ ማማዬ ፈጣር ይርዳሸ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔናት አይዞሽ

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @alma1211
    @alma1211 Жыл бұрын

    መልካም፡እዴል

  • @user-fx3iz4fj4c
    @user-fx3iz4fj4c Жыл бұрын

    ማንነው ቤተሰቡ ያልጠፈበት የለም

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Жыл бұрын

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Жыл бұрын

    ይቅናሽ አቦ አአ ሀገርሽ ነው ኑልን

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አለ .......የሚረዳ ያለቀሱትን እባ የሚያብስ ሐዘንንበደስታ የሚቀይር ደስብሎሽ ተመልሽ እዳለቀስሽ አትሂጅ ።

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @saramekonen5396
    @saramekonen5396 Жыл бұрын

    Egezabiher yeredash

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናት

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Amen

  • @dcghetto
    @dcghetto Жыл бұрын

    Weyne saba Haile lancha akababi yenebershew neshe 38 kebele egziyabher yerdashe Sabina shekor

  • @sarahaile2553
    @sarahaile2553 Жыл бұрын

    Ye hinnen video yetemelketachu. Be EGZIABHER sem tebaberon. Biyanse sher be madereg tebaberon. BEteley betelemdo Sarbit ena Bolgarya akebabi alachu sewoch tebaberone

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 Жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🌹

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 Жыл бұрын

    Gobeze neshe bedenbe new yaseredashew

  • @sabagebreselassie6671
    @sabagebreselassie6671 Жыл бұрын

    Sabye selayehush betam nw des yaleg ye yonas lejoch endtagegi fetari yerdash

  • @solsolrora7076

    @solsolrora7076

    Жыл бұрын

    Sorry Kihateki eza Memhir saba diya?

  • @sabagebreselassie6671

    @sabagebreselassie6671

    Жыл бұрын

    @@solsolrora7076 ewe

  • @solsolrora7076

    @solsolrora7076

    Жыл бұрын

    www teteratre endye contact nata aloki diyu? Teleki eba please habni

  • @shishayzeru6547
    @shishayzeru6547 Жыл бұрын

    Hii sela Andim domo Ahitye yfeligalo haguzen nemunoron holand

  • @shishayzeru6547

    @shishayzeru6547

    Жыл бұрын

    ሰላም ከመይ ኣለኩም እንየ ደሞ እሂትየ ተፍታኣለሽ ከሊጞትዋ ሃዱጉ ጥጋቡ ትርሃሲ ባዘዘዉ ባሊዋ 1991 ኣመተሚሂረት የሂዱ ከከረን ገዛባንዳ

  • @sarahaile2553
    @sarahaile2553 Жыл бұрын

    EGZIABHER MELKAME NEWO BERGETE NEGE YEDESTA KEN YHONAL

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh Жыл бұрын

    💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ezanatedros3762
    @ezanatedros3762 Жыл бұрын

    መኪናው ምንድናት

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Yetgnawo mekina malthe newo wendem alem

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Жыл бұрын

    ኤርትራዊያኖች በተወለዱበት በአደጉበት ሀገር በግፍ ወያኔ የዘረፈውን ንብረታቸውን ቤታቸው መቼ ይሆን የሚመለስላቸው ።

  • @user-oy6pb8gx2o

    @user-oy6pb8gx2o

    Жыл бұрын

    እኔንጃ የኔም ጥያቄ ነው።

  • @jxhk9702

    @jxhk9702

    Жыл бұрын

    ደማችንን እንደጠጣቹ አትቀሩም ።

  • @sarah-oq9yh

    @sarah-oq9yh

    Жыл бұрын

    Tekekel ehte 💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @azmeruderdar4540

    @azmeruderdar4540

    Жыл бұрын

    ለቅላቂት

  • @embatekalamedia6832

    @embatekalamedia6832

    Жыл бұрын

    @@azmeruderdar4540 ቅማላም ዓጋሜ ለማኝ 🤮 ዓጋሜዎች 7 ልጆች ይዛቹ በየ ቤተ-ክርስትያን ትለምኑ ነበረ ለማኞች

  • @caleb7859
    @caleb7859 Жыл бұрын

    አክስትናት! እርዕሱ እና ቪዲዮው አይገናኝም ልክአይደለም!😏

  • @hiwetbehayilu5678

    @hiwetbehayilu5678

    Жыл бұрын

    ወንድሞቸ ብትላቸው ምንድነው ክፋቱ የወንድሟልጆች ለሷም ወንድም ነው እሚሆኑ የታላቅ ወንድሟ ልጆች ስለሚሆኑ ልጆቸ አትልም መቸም ወንድሞቸ እንጅ

  • @fatimahsid7376
    @fatimahsid7376 Жыл бұрын

    ሲዲሞአርባሚጭአባትየጠፋው

  • @sarahaile2553

    @sarahaile2553

    Жыл бұрын

    Letagenagen techiyalesh wey

  • @fatimahsid7376

    @fatimahsid7376

    Жыл бұрын

    @@sarahaile2553 አዎ

  • @fatimahsid7376

    @fatimahsid7376

    Жыл бұрын

    @@sarahaile2553 ስሙን ይናገረ

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Жыл бұрын

    አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ነው የባነናችሁት አገር ከፍላ የማትወጣው እዳ አዎ የኤርትራ መንግሥት እና ህዝብ ይጠይቋቹሀል ምን ከደጅ ነው ሌላው ቀርቶ አሁን ላላችሁበት እንኳ ዋጋ እየከፈለ ያለው የኤርትራ ሕዝብ እና መንግሥት ነው የእርዳታ ታሪካችሁን ቀይሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግሥት ኤንጅኦ የሚባል እርዳታ ካሀገሪቱ ማባረር አለባት

  • @user-mj2rc3zy6p

    @user-mj2rc3zy6p

    Жыл бұрын

    አንተ ኤርትራዊ ነህ አይደል

  • @abititube8673

    @abititube8673

    Жыл бұрын

    ሳባኮ የወንድሞን ልጆች እየፈለገች ነው?

  • @yeshigetnet9104

    @yeshigetnet9104

    Жыл бұрын

    ሲጀመር ሴትዮዋ ምትፈልገዉ ዋንድሞችዋ ኣንተ የፃፍከዉ ሌላ ሲቀጥል ኣገሪትዋ ላይ እሳት እየለኮሳቹ ያላችሁት እናንተ በማይመለከታቹ ጦርነት እየሞታቹ ደመከልብ ምትሆኑት በፍቃዳቹ በቂማቹ ነዉ የምን ዉለታም እዳም የለብንም ።

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын

    አይዞሽ

Келесі