የጾመ ፍልሰታ ለማርያም የሰዓታት ጸሎት - ነሐሴ ፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም

Пікірлер: 6

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar5232 жыл бұрын

    በረከታች ጸሎታችው የእመቤታችን ፍቅር ለኢትዮጵያ ምህረት ይድረስልን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar5232 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን ኢትዮጵያ አገራችንን ወላዲተ አምላክ ይጠብቅልን

  • @masrachhaile7600
    @masrachhaile76002 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💒💒💒

  • @user-xf2rx3ex9y
    @user-xf2rx3ex9y2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን የበረከት ተካፋያ ስላደረጋቹሁን በእውነት ቤቱ ይናፍቃል

  • @user-cc9yt5nf2l
    @user-cc9yt5nf2l2 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው የኢትዮጵያ የሆነብንን እግዚአብሔር ይመልክትልን ሰላሙን ያውርድልን

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu18832 жыл бұрын

    ጤናይስጥልኝ የሰዓታቱን ቀለማት ጎላ አድርጉልን።

Келесі