የጻድቁ የአቡነ እጨጌ መዝሙሮች ስብስብ (Abune Echege Yohannes)

ይህ ቻናል የተለያዩ የንግስ በዓላት፤ ትምህርቶች ፤ ወረቦች፤ መዝሙሮች እና የስርዕተ ቤተ ክርስትያን አስተምህሮት የሚቀርብበት ነዉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ስርዓተ ቤተ ክርስትያንን እንወቅ
Please subscribe

Пікірлер: 36

  • @gideyyohanse8155
    @gideyyohanse8155Ай бұрын

    የኔ አባት የተሰጦት ፀጋ ልዩ ነው ቸሩ መድኃኒአለም የተመሰገ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dpАй бұрын

    ኛፈጥኖደራሽ አባት አቡነ እጨጌ ዩሀንስክብሮት ይስፋቸሩ መድኃኔዓለም እማያልቅበት ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte205227 күн бұрын

    ❤❤❤Eleleelelelelel zemara melakten yasmlen berktachew ydersn amen ❤❤❤

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347Ай бұрын

    የኛ ፈጥኖ ደራሽ አባት አቡነ እጨጌ ዩሀንስ ክብሮት ይስፋ ቸሩ መድኃኔዓለም እማያልቅበት ይክበር ይመስገን

  • @RahelYoha
    @RahelYoha26 күн бұрын

    Amen kebre mesgna tsdkun lesten medanyalm abate yene feton derash kebre mesgana yegbote🙏🙏🙏

  • @angianggi2266
    @angianggi22666 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እሳቸውን የሠጠን ጌታ ክብር ምስጋና ይድ ረሳቸው ወንድሜ መኪና ሸጠ እና ሊያጭበረብሩት ደረቅ ቼክ ሠጡት እና ስናይ ተደናገጥን በቦታው ነበርኩኝ ስቻኮል ስለነበር አላስተዋልኩም እና ነገርኳቸው በ2ቀን ተስተካከለለልኝ አመስግኑልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @medhinhailu4009

    @medhinhailu4009

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-li6yh9bu4e

    @user-li6yh9bu4e

    3 ай бұрын

    A❤❤❤ AmenAmen ❤❤kberlabthen❤❤❤

  • @mihretsisay9347

    @mihretsisay9347

    Ай бұрын

    በጣም ተአምረኛና እና ፈጥኖ ደራሽ ናቸው እኔ እንኳን በተዓምር ብዙ አድርገውልኛል ሀፅያተኛ ነው ብለው ሳይንቁ እግዚአብሔር ይመስገን እሳቸውን ቅድስት እናቱን ቅዱሳኑን በሙሉ ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ ምህረቱ እማያልቅበት ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @hiwethabte2052

    @hiwethabte2052

    Ай бұрын

    ❤❤❤Amen labatachen abune echge yhanes kbere mesgana yegabachew semachewn testen senmtsnachew yemasferu abate nachew enme btame bezu nger ngerachew hulunem asktewlgale ene yawkchew ke 8 amte yehungal John gena syastwekche bezu bkle bezu berkte dersun yhew eskhun Egzabhre yemesgnen ❤❤❤

  • @sosinamekit-te9ll

    @sosinamekit-te9ll

    Ай бұрын

    Ameeen Ameeen Ameeen Elelelelelelelele Abate lanchi yederesu lenem yideresulign.

  • @elimbereket1731
    @elimbereket17312 ай бұрын

    ይህ መዝሙር ስሰማ ውስጤ ይታደሳል

  • @weyenebahiru4405
    @weyenebahiru4405Ай бұрын

    እኔንም በጸሎታቸው አስብኝ

  • @tenayebirhanu6137
    @tenayebirhanu61372 ай бұрын

    Amen amen amen echege yohanes lijoche n tebekuleng hiwotachwen nuroachwen astekakiluleng abate

  • @tenayebirhanu6137
    @tenayebirhanu61372 ай бұрын

    Abune echege fetenew betseben gobnguleng selam Tena berketen Adlun amen amen amen

  • @user-yp5pw2ru6o
    @user-yp5pw2ru6o24 күн бұрын

    የኔ አባት 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @elimbereket1731
    @elimbereket173125 күн бұрын

    አባቴ አንተ አስበኝ

  • @nunuchala1900
    @nunuchala1900Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tenayebirhanu6137
    @tenayebirhanu61372 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182Ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @maron-m1234
    @maron-m12342 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐🌾🕯🙏🌾💐🕯🙏🌿🌾💐🙏

  • @user-lh8bo2qe5c
    @user-lh8bo2qe5c4 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ባለሟል አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ዘጸገሮ ዳንን ባንተ ፈዉስ

  • @user-ox1lk3om3y
    @user-ox1lk3om3y4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንንን ጸሎትን በረኸትን ናይ አቡነ ዮሃንስ አይፈለየናአ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xi6rv4zd2d
    @user-xi6rv4zd2d2 ай бұрын

    Amen hiwoten yastekakelulugn yene abat

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice34054 ай бұрын

    Amen Amen Amen abya enkokelshane fetulgne berktachwe yedrbene zemare malakte yasemalne ❤

  • @tihutshawel7724
    @tihutshawel77243 ай бұрын

    Yen fetno drash❤❤

  • @YabuYabsra-cf5km
    @YabuYabsra-cf5km4 ай бұрын

    አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ይድረስልን አባቴ

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-mj4vx5oq6l
    @user-mj4vx5oq6l4 ай бұрын

    amen amen amen aba bezu nwe yargulgn aba amsegenalhu

  • @user-lh8bo2qe5c
    @user-lh8bo2qe5c4 ай бұрын

    እልልልልልልልል

  • @BLENlove-ev3zt
    @BLENlove-ev3zt3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin41822 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin41822 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏼

Келесі