" የጸሎት ጥበብ " /ውጤታማ ጸሎት/ /ክፍል 2/

" የጸሎት ጥበብ " /ውጤታማ ጸሎት/ /ክፍል 2/ #ፓሰተር ዳንኤል መኰንን #2022/2014 #ethiopia protestant #Preaching

Пікірлер: 121

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    ፓስተራችንና የምንወደዎት ጋሽ ዳንኤል እርስዎ ለአካሉ ጠቃሚ ሰው ነዎት እድሜና ጤና ይስጥልን እንወዶታለን

  • @elsabthdesalgedesalge8171

    @elsabthdesalgedesalge8171

    2 жыл бұрын

    wfpwuz ai0

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy11 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ፓስተር ❤

  • @hanahana445
    @hanahana4452 жыл бұрын

    ክብር ለጌታ ይሁንንን ፀጋ ይባዛሎት!

  • @AyelechFetera
    @AyelechFetera3 ай бұрын

    ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandieАй бұрын

    Amenn Amennn Amennn Amennn Amennn tebark yegzabher sew ❤❤❤blessed

  • @seblebirhanu6374
    @seblebirhanu63742 жыл бұрын

    አሜን አሜን!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ልዪ ፀጋ አሁንም የቃሉ መገለጥ ይብዛሎት። እኔ በግሌ በጣም ከቃሉ ተምሪአለሁ ታነጻዣለሁ ፣ ተባረኩ በዚያ ያላችሁ አገልጋዮች ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @sintayehuwoldegiorgis7369
    @sintayehuwoldegiorgis736929 күн бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-wb4em7kx5l
    @user-wb4em7kx5lАй бұрын

    Amen 🙏

  • @peace2all51
    @peace2all51 Жыл бұрын

    የጌትይ ፀጋ ሁሌም አዲስ ነው. ፓስተር ዳንኤል ተባረክ

  • @danielkebede8778
    @danielkebede8778Ай бұрын

    Amen

  • @kassufelefelu5915
    @kassufelefelu5915Ай бұрын

    አሜን ትልቅ መልዕክት ነው።

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta22482 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከዉ ጌታ ሆይ እርዳኝ ምህረትህ ይግነንልኝ ለእኔ የፀሎት ጊዜ ሳይሆን የፀሎት ሕይወት መንፈስቅዲስ እርዳኝ ።

  • @MastuMast
    @MastuMast2 ай бұрын

    Amen amen amen ihen timirti sadmixi tasifyee lamalma ufee basidti lyi lalchu hiti wadimochee. Bartuu😢

  • @user-hr3fs8uh2i
    @user-hr3fs8uh2i2 ай бұрын

    አሜን

  • @dilagegndebena512
    @dilagegndebena5122 ай бұрын

    Amennnnnnn

  • @derejemikru3304
    @derejemikru33042 жыл бұрын

    እኔእኔ በጣም የማደቃቸው ኩሩ ኢትዮጵያዊ አማኝ ፓስተር ዳንኤል እግዜር ጤናና እድሜ ይስጥዎት እባካችሁ የአሁን ግዜ ሰባኪዎች ከቻላችሁ ፓስተር እር ስር ሆናችሁ ተማሩ ከዛም ይገለጥላችዎል እሺ የዘመኑ አስተማሪ ነን ባዮች ከፓስተር ተማሩ እና አስተምሩ ፡

  • @selamkassa-jb6lu
    @selamkassa-jb6luАй бұрын

    🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge97872 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh99652 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samikasahun1910
    @samikasahun1910 Жыл бұрын

    God bless you

  • @seniyts3287
    @seniyts3287 Жыл бұрын

    Amen amen ameeeennn

  • @mimi.jiesusiscoming7793
    @mimi.jiesusiscoming779310 ай бұрын

    aaAmen

  • @burtaburtaa9068
    @burtaburtaa90682 жыл бұрын

    Ameni 🌹 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 ameni 🍇 💐 🙋‍♀️ Tebarekuuuuuuuuuu Tebareku zemenute yebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre65092 жыл бұрын

    PASTOR MAY GOD BLESS YOU MORE AND MORE. WE LOVE YOU❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @sebleteklut6918
    @sebleteklut69182 жыл бұрын

    Geta Gena Beandebete satenaget ztezaze awetetoal lijum tefewesal fewesum yesenal

  • @mememalase9018
    @mememalase90182 жыл бұрын

    Amen amen amen amen 🙏💕🙏💕🙏💕🤲🤲🤲🤲

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom65068 ай бұрын

    AMEN kibir legeta yihun tbarekulin 💙📖💙📖💙🙏📖🙏

  • @salams9622
    @salams962211 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💓💓❤❤🙏

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa47772 жыл бұрын

    Welcome man of God Apostle Daniel Mekonnen 🙏 You are blessed!!💜💐

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86412 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86412 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma76842 жыл бұрын

    Abet indeat dessssss yemel yemetafit YeGeata kal new,,,,,, amennnnnnnn haleluyaaaaaa zemenot yilemilim 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @okbanegassi3797
    @okbanegassi37972 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen

  • @user-ek9rj4ls9v
    @user-ek9rj4ls9v2 ай бұрын

    Amen amen amaaaaaann 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99182 жыл бұрын

    Amennnnnn.Amennnnn.kibr kegeta yihun paster dani tebareku tsegawn tabzalot abate erijim edime yistot geta yeseten bereketachin not nurulin

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza71812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት 🙏

  • @tigist930
    @tigist9302 жыл бұрын

    ሃዋርያው። ዳንኤል ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @user-ng4sy1xq7e
    @user-ng4sy1xq7e2 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን በጌታ ስም ተባረኩ ፃጋዉ ይብዛችዉ 📖 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖 🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌 🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍇🙇🏻‍♀️🍒🙏

  • @yirgalemghebrehannes8530
    @yirgalemghebrehannes85302 жыл бұрын

    God bless you all the time!!!

  • @emmanuel.berhanu8166
    @emmanuel.berhanu81662 жыл бұрын

    ፓሰተር የዘመኖት አገልግሎቶን አብዝቶ ጌታ ይባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86412 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke

  • @ggghhh9965
    @ggghhh99652 ай бұрын

    be geta be iyesus sme tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel7962 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @yordanosfeyisa4969
    @yordanosfeyisa49692 жыл бұрын

    Tebarikebetalhu Thanks Pastor

  • @kitevans6058
    @kitevans6058 Жыл бұрын

    God bless you pastor Daniel 🙏

  • @eyruseyrus9140
    @eyruseyrus91402 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ተባረኩ ዳርቻዎት ይስፋ አሜን

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele99662 жыл бұрын

    ፓስተር ጌታ ዘመኖት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @meski9722
    @meski97222 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Eliiiiiii Essay

  • @ariambelay1342
    @ariambelay13422 жыл бұрын

    Amen Amen Amen pastor dainy gate yebarekh ❤🙏🙏

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef39942 жыл бұрын

    💚💛❤️አሜን፣አሜን፣ሰላማችን፣ይብዛ

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse63192 жыл бұрын

    Ameeeeeeeen

  • @liyaliya1302
    @liyaliya1302 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት የኢትዮጵያ በረከት ኖት ❤

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal28292 жыл бұрын

    Edime ina xena tsagawuni yebiralihi geta tebarekilgi

  • @tigistegardrinier9097
    @tigistegardrinier90972 жыл бұрын

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59953 ай бұрын

    አሜን❤

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe83812 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @elsbethabare6369
    @elsbethabare6369 Жыл бұрын

    Amen🙇🙇abatachin geta abzto yebarekii❤❤tsga idimee xenaa yecamiriliki

  • @eseyeenyaw5199
    @eseyeenyaw51992 жыл бұрын

    Geta yesus zemen ulu ybarky

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory16002 жыл бұрын

    Geta Ybarkot Pastor..Betam Tetekmyalehu

  • @kitevans6058
    @kitevans6058 Жыл бұрын

    Thank you pastor Daniel, I am learning a lot 🙏 🙌

  • @sebleteklut6918
    @sebleteklut69182 жыл бұрын

    Pastor Daniel when you pray on 3 things you left the prtdon who suffers from addiction :I trust and bealive your prayers has been listened.

  • @TsegayeYakob
    @TsegayeYakob2 ай бұрын

    amen amen anen

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ስለ ጌታ ፀሎት መተው ሁለት ጊዜ ህልም አይቻለሁ መተው የለበትም ባይ ነኝ ወንጌላውያን ብዙወች አይፀልዩትም ግን መፀለይ አለበት ፀጋ ይብዛለወት ።

  • @zewdituabera6520
    @zewdituabera65202 жыл бұрын

    ፓስተር ጌታ እየሱስ ይባርኮት ከአ.አ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    አሜን ድንቅ ትምህርት ነው ጸጋ ይብዛለወት ብዙ አትርፌአለሁ ።

  • @abebagessesse7594
    @abebagessesse75942 жыл бұрын

    ፀልይልኝ ፓስተር !!!

  • @HaileAsayech
    @HaileAsayech5 ай бұрын

    አሜንንን

  • @seblewengeltemtimbanjaw9284
    @seblewengeltemtimbanjaw92842 жыл бұрын

    Amen!Egzyabhre yebarekote gashi Daniel kezi yeblete yekalune mulate yeglstelote betmrto betame eytetkmene new!!!Zemnote yebarke yehune!🙏

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw33782 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር !!

  • @immanuel342
    @immanuel3424 ай бұрын

    God Bless you Gospel Daniel and extend your ministrie, Amanue Anjulo From Ethiopia

  • @genetgerbi9387
    @genetgerbi93872 жыл бұрын

    Thank you 🙏 pastor god bless you !!!

  • @nebaittesfaye9591
    @nebaittesfaye95912 жыл бұрын

    ኦኦኦ አምላኬ አመስግንሀለው ስለመከረከኝ🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89492 жыл бұрын

    ጋሽ ዳንኤል በጣም የጊዜው ትምህርት ነው

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams6042 жыл бұрын

    አሜን !!!

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot62902 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰው አለው !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthaile4614
    @tigisthaile46142 жыл бұрын

    ጌታ ይባርኮት

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema38362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ

  • @jameelajameela6589
    @jameelajameela65892 жыл бұрын

    Betema. Tamachtanle

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann72232 жыл бұрын

    Gott segene behüte sie und ihre Familie Pastor danke

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka34582 жыл бұрын

    GOD BLESS YOU pastor 🙏 🙏

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye58842 жыл бұрын

    God bless u pastor

  • @user-qr8my6fz9k
    @user-qr8my6fz9k2 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @alemayehuhayle6110
    @alemayehuhayle61102 жыл бұрын

    Pastor Gta abzto ybarkeh betam teberkealew

  • @dagmawifikre
    @dagmawifikre Жыл бұрын

    Pastor betam ewodhalew egzihaber tena ena edme enam Barkot ena kbatun yabzaleh egzihaber ybarkh🙏

  • @halemtessema9256
    @halemtessema92562 жыл бұрын

    በሆነ ባልሆነው፣ አግባብ በሌለው መልኩ የጌታን ስም በከንቱ ለጠራንበት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ትርጉምና ኃይል አለው።

  • @bettyandreas3133
    @bettyandreas31332 жыл бұрын

    PASTOR EGZIABHIRE YEBAREKOT ! EJEGE BETAME YEMAKEBEROT SELE DENKE KALU EGZIABEHIRE YEMESEGENE !

  • @gidiedebo5610
    @gidiedebo56102 жыл бұрын

    Dear Pastor Daniel, May God bless you as you are teaching the reality! My request to you is to have a private prayer and a counselling time.

  • @rehanaleb2835
    @rehanaleb28352 жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebearka6205
    @abebearka62059 ай бұрын

    Pastor Daniel God bless you abundantly & it's golden opportunity for our family. With my beloved wife we are watching from wolaita Sodo, Ethiopia. Please pray that we are childless for 16 years. We have submitted our prayer Request to your church.👉🙏

  • @PenielGospelMinistry7801

    @PenielGospelMinistry7801

    9 ай бұрын

    ውድ በሆነው በኢየሱስ ስም ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ቤት ዛሬ ዓመት በዚህ ቀን ይስሐቅ(ሳቅ) እንዲሆንላቸው በውድ ልጅ በኢየሱስ ስም አምኜ እፀልያለሁ አሜንንን

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire10392 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ዳንኤል❤🙏❤

  • @helendsm
    @helendsm2 жыл бұрын

    Pastor, When I was in Ethiopia, I used to be in Gosple light church. I was always blessed by your teachings and God changed me to be his vessel. Glory to God!

  • @frehewetamen2030

    @frehewetamen2030

    2 жыл бұрын

    Amne amne

  • @amen.eebbifamiyadeta8365

    @amen.eebbifamiyadeta8365

    2 жыл бұрын

    Ameeen ameen

  • @temesgen-77
    @temesgen-772 жыл бұрын

    Amem Pastor tebarek tseliyilign

  • @abiy5668

    @abiy5668

    2 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80422 жыл бұрын

    ፓስተርዬ ዘመኖት ይባረክ ጥያቄ ለኾነብኝ ነገር መልስ አገኘሁ በዛሬው ትምህርት

  • @yalemtsehaykebede8178
    @yalemtsehaykebede81782 жыл бұрын

    ሙት ወቃሽ አያድርገኝና ለእኔ ይህን ስጦታ ቢሰጠኝ ተብሎ አይባልም አይዛትም ምክንያቱም ሐዋሪያው ጴጥሮስ ሐናንያን እና ሰፒራን ከገሰፀ ሐዋሪያው ጳውሎስ የወንጌሉን እንቅፋት ጠንቋዩን ሲገስፀው አይኑ ከጠፋ እኛ ማነን? ጌታን በሙሉ ልብ የማይታዘዙት ልጆቹ አገልጋይ የሆኑ ቢመስላቸው አገልጋዮች አይደሉም ። ያው እንደ ይሁዳ አብረው ሳሉ ተቃዋሚዎች አቁሳዮች ሌቦች የጌታ ኢየሱስን ታላቅ መንፈሳዊ ሥራ እና አምላክነት የሚቃወሙ የተረገሙ መጨረሻቸው ደግሞ የከፋ ነው።

  • @shitayeamdeamde3459

    @shitayeamdeamde3459

    2 жыл бұрын

    አንቺ ሴትዮ ይእግዛብሄር መንፈስ ተቃዋሚ ነሽ እግዛብሄር ይርዳሽ ምክንያቱም የየሱስ ተቃዋሚ ሰላም የለም

  • @yalemtsehaykebede8178

    @yalemtsehaykebede8178

    2 жыл бұрын

    @@shitayeamdeamde3459 አንቺ እስላም አትወጪም ከጌታ ቤት!

  • @birhandesta1236
    @birhandesta12362 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ቅዱሳን."መንፈስ ቅዱስ "የሚለውን የ ፖ/ር ዳንኤልን መፅሀፍ የት ማግኘት እንደምችል የሚነግረኝ ሰው ቢኖር ደስ ይለኛል::God bless

  • @sol-cg9ip

    @sol-cg9ip

    Жыл бұрын

    ለምን ወንጌል ብርሀን ቤ ክ ሄደህ አትጠይቅም መፅሀፍት ቤት አለኮ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne96792 ай бұрын

    የየሱስ ስም ስልጣን አይገደብም።

  • @yalemtsehaykebede8178
    @yalemtsehaykebede81782 жыл бұрын

    የእኔ ጥያቄ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን የሚኖር ሰዎች እለት እለት መንፈስ ቅዱስ ይሙላባችሁ ሳታቋርጡ ፀልዩ ተብሏል ለእኔ ቡና ስታፈላ በመንፈስ ተሰምቷት ከፀለየች ወይም እቃ ሲሰበር የጌታ ስም ሰው ሲደነግጥ ቢጠራ ጌታን ማቃለል አይደለም የጠላትን ሴራ ማፍረሻ መንገድ ነው እንጂ። ፓስተር ዳንኤል መንፈስ ቅዱስ ጠብቆ ሲወርድብን ሲሉ ምን ማለት ነው?የብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መንፈስ በአዲሱ ኪዳን ተለውጧል። የሚያምንብኝ ቢኖር አባቴ ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ አናደርጋለን ከሚለው ጋር የሚቃረን መሰለኝ። በሐዋርያት ስራ ላይ ወደዛቻቸው እይ ብለው በአንድነት ሲፀልዩ ቤቱ ተናወጠ ማለቶ ነወይ?የእግዚአብሔር ፀጋ ድርሻ ምንድነው ቲቶ 2:11

  • @almightlord1579
    @almightlord15792 жыл бұрын

    ሰላም እንዴ ይህ እምነት አዲስ አባ እና አሜሪካ ይለያያል እንዴ? የአባታችን ትምህርት እጅግ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lydiahana5616
    @lydiahana56162 жыл бұрын

    አባታችን ፓስተር ዳንኤል ተባረኩልን ጸጋውንም ያብዛልዎት ጤናም ይብዛልዎት ኑሩልን ያስፈልጉናል 🙏🙏💚💚

Келесі