የእጣን ጎረድ ጎረድ ዋጋውን ስትሰሙ እንዳትደነግጡ!

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 80

  • @GenetWende
    @GenetWende3 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ የመሲ ቤተሰብ ላይክ አርጉኝ ናፍቆኝ ነው መሲን ስወዳት የኔ ቆንጆ

  • @blueblueablueblue5904

    @blueblueablueblue5904

    3 ай бұрын

    ታሾፊያለሽ መሲን የማይወድ አለወይ

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k3 ай бұрын

    የወጋየሁ እናት ግን አሉ? እሳቸውም ነጋዴ ነበሩ መደባቸው በረንዳ ጎን ለጎን ነበር እናትና ልጅ በእውነት በጣም መልካም ሴት ወጋየሁ እውነት እኔ ምስክር ነኝ ስለ ወ/ሮ ወጋየሁ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቃታለሁ ከ1980-1999 ከሾላ አካባቢ እስከራኩ ድረስ የእናቴ የቅቤ ደንበኛ ነች እኛም የእሷን ተከትለን ቅቤ ከወግዬ ላይ ነበር የምንገዛው ጥራቱ ንፁህ ቅቤ ነው የምታቀርበው ምርቃቷ ብቻ ፍለጋ ብዙ ደንበኞች አሏት በዛላ ፅድት ያለች ኦርቶዶክስ አሜኝ ናት አሁን ግን አረጀች ስትስቅ እና በመነፅሯ ነው ያወኳት እናመሰግናለን መሲ የልጅነት ትዝታዬ ነው ያመጣሽው ቅቤ በወፍቾ ነበር ተጠቅልሎ የምንገዛው እሷ ጋር ወደ አገር ስገባ ፍቃዱ ይሁንና ጌታ እሄዳለሁ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35913 ай бұрын

    የታደሉ ጀግና ዉብ ታታሪ ቤተሰብ መሲ ይህንን ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ትለያለሽ እግዚአብሔር ሁሉን መልካም ያድርግ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede58483 ай бұрын

    ሁሉም ሲጨምር እጣንስ ለምን ይቅርባት ለዛውም ባለመልካም መአዛዋ።

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt3 ай бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r3 ай бұрын

    የኔ እህት መሲ ደስ ስትይኝ በእውነት አንደበትሽ ፈገግታች አክብሮትሽ እግዚአብሔር እንደአንቺ ያለውን ያብዛልን:: በእውነት ልጅቷም አንደበቷ አልብሮታ የአነጋገር ለዛዋ እራሱ ማራኪ ነውና እግዚአብሔር እንደናንተ ያለውን ብዙ ያድርግልን መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ:: 🙏

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue59043 ай бұрын

    መሲ እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው አደረሰሽ ❤❤❤❤❤

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd3 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ያበርክታችሁ ማማዬ

  • @user-ge2ru8ef8d
    @user-ge2ru8ef8d3 ай бұрын

    እካን አደረሣችሁ በነገራችነ ላይ ሉባጃ በጣም ለመዳኒትነት በጣም መደኒት ነው

  • @le1785
    @le17853 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ኢትዮጵያ ስመጣ እመጣለሁ የእጣኑ ዋጋ ግን በጣም አስደንግጦኛል

  • @tsihongenet2265

    @tsihongenet2265

    3 ай бұрын

    አረ እኔ አስለካለው i love እጣን ❤

  • @le1785

    @le1785

    3 ай бұрын

    @@tsihongenet2265 እኔም እኮ አልወድም አላልኩም እዛ ያለውን ሰው በዚህ ዋጋ እንዴት ይችሉታል ብዬ አስቤ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale64342 ай бұрын

    Shola sefere...............! Keza rak jaliku tinish kiyehu, gin hulum tizita alegn......,,, Thank you mesiye!

  • @alamalemu2737
    @alamalemu27373 ай бұрын

    አሜንለሁላችንመልካምበአልይሁንልን አናመሰግናለን

  • @aeeazz-vq4qs
    @aeeazz-vq4qs3 ай бұрын

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ እናት ናቸው ልጆችም በጣም ጎበዞች 💕💕💐 ሾላ ገበያ በጣም ያምራል ። ወይዘሮ ወጋየሁ ይበርቱ እድሜ ይስጥዎት 👏👏💐💐

  • @mulumebet5436

    @mulumebet5436

    3 ай бұрын

    ለጆችም ጎበዞች ለማለት ነው። አማሪኛው ወዴት! ወዴት!

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    3 ай бұрын

    @@mulumebet5436 ሙሉዩ አዎ እህቴ አንዳንዴ ስልካችን የምንፅፈውን ትቶ በራሱ ይገለባብጣል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አስተካክለሽ ስላነበብሽኝ 👏👏💐

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u3 ай бұрын

    ማሻአላህ በርቱ ንግድጡሩነወ በሀቅከተሰራ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k2 ай бұрын

    ወይ ኮባ አመት በአል ላሳመሮ ብይ የቻይና ሱቅ የጠቀለላተን £4.99 ነች ሁለተኛ አልገዛም ቻይናው እራሱ አገሬ ነጻ ነው አለ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu34613 ай бұрын

    የእጣኑ ዋጋ ለኔም አስደነገጠኝ 😂😂😂😂😂😂ከዶሮ ዋጋ እኩል

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay41183 ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹ

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder15423 ай бұрын

    Masiye yene filiklik ❤❤❤ wudddddd

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese3 ай бұрын

    መሲየ እኳን አደርሰሽ❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    ሉባጃና ኬርቤ ሳውድ በጣምእርካሽነው ከዚህ ገዝቼ እሄዳለሁውይይ በጣም ውድነው😮😮

  • @Tewahido567
    @Tewahido5673 ай бұрын

    መልካም ቤተሰብ ናችሁ በርቱ ።

  • @abunbasore2169
    @abunbasore21693 ай бұрын

    Messiy God bless you. Happy Easter.

  • @abunbasore2169
    @abunbasore21693 ай бұрын

    Gobez engner your mother is very nice please help her God bless you abandantly.

  • @Kidist954
    @Kidist9543 ай бұрын

    እንካን አደርሳችህ🎉

  • @MeryTdey
    @MeryTdey3 ай бұрын

    አይይ ኢትዮ😢😢😢ሀገሬ😢😢

  • @user-pj3ld7ip3y
    @user-pj3ld7ip3y3 ай бұрын

    Mesi ewdishalhu berchi nice

  • @mogessdejene391
    @mogessdejene3913 ай бұрын

    ወርቅ ዝግጅት። ምርጥ ለዛ ያለው ሱቅ።

  • @tutuz8920
    @tutuz89203 ай бұрын

    ካናዳ ላኩልን

  • @amanahmed8838

    @amanahmed8838

    2 ай бұрын

    ገዝቼ ልላክልሸ?

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye94853 ай бұрын

    መሲዬ እንኳን አደረሰሽ እባክሽ የጣን ጓረድ ጓረዱ አማረኝ 🙏🙏🙏😂😂😂😂

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye3093 ай бұрын

    የእጣኑ ዎጋ ደነገጥኩ

  • @solomonare7471
    @solomonare74712 ай бұрын

    How do I get in contact with this hero lady?

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52623 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor74723 ай бұрын

    Mesi shikorina melkam bal mesi we love youuuuuuu❤❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p3 ай бұрын

    ሼቤ በደንብ ፈጭታችሁ ከዶቭ ወይም ግላይሶሊድ ክሬም ጋር አደባልቃችሁ ለስለስያለአድርጋችሁ ለብብት ተጠቀሙት ላበት አያመጣም በጣም አርፍነው ግን ኡትዬጲያ ውድነው

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed32703 ай бұрын

    አድራሻቸዉ የት ነዉ መሲ

  • @elda554
    @elda5543 ай бұрын

    እጣን ና ከርቤ የካንሰር መዳኒት መስሪያ ነው በተጨማሪ ለቆዳ ኮስሞቲክስ መስሪያ ይጠቀሙበታል ለዛ ነው የሚወደደው😊

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u3 ай бұрын

    መሲየ በየትአኮባቢነወ ሾላ አቀዋለሁ ⁉️⁉️በቅርብ አገርእገባለሁ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s3 ай бұрын

    እረ እገዛለን

  • @ti_ti4647
    @ti_ti46472 ай бұрын

    ዋጋቸው ግን ውድ ነው እንድ ሸብ መርካቶ 600 ነው እሶ 900ብር ነው ያለቺው እንዴ

  • @TG-44
    @TG-443 ай бұрын

    😍😍😍😍😍❤

  • @astertefera151
    @astertefera1512 ай бұрын

    እጣን ሰንደል የጠንቃይ ቤት ግብር ለማያውቅህ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin97623 ай бұрын

    እኔም ሸቡ ለቡቡቴ እጠቀማለሁኝ በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr3 ай бұрын

    ወይኔ በእመብርሐን የእጣን ዋጋ የቡና ዋጋ ጥብስ ከሆነ ጤፉ ሰንት ይሆን ብዬ አስቤ ተሰፋ ቆረጥኩ ኢትዮጵያ መግባቴደክሞኝ አርፋለሁ ብዬ ነበር መሲ ዛሬ ገና ሰማሁ የኑሮ ነገር ኡፍፍፍ

  • @shalom744

    @shalom744

    3 ай бұрын

    Gena zare semahu? 😂😂😂

  • @AbiAbi-fn5gr

    @AbiAbi-fn5gr

    3 ай бұрын

    @@shalom744 አያስቅም እውነቴነው በሰደት እረጅም አመቴ ነው ከኢትዮጵያ ከወጣሁ16አመቴ ሁለት ግዜ ብቻ ኢትዮጵያ ሂጃለሁ እንዲህ ኑሮ ጥብስ ሳይሆን

  • @shalom744

    @shalom744

    3 ай бұрын

    @@AbiAbi-fn5gr Ena Zena minamin media atiketateyim ende? Min gedeb alew lemereja demo.

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu3 ай бұрын

    😂😂😂😂አንቺካቶሊክና ፕሮፔሥታትለምን እንኳንኣደረሣችሁ አላልሺም 😂😂😂ድቄም ማሥተርሥ😂😂😂እንኳን,ለብርሀነተንሣኤዉአደረሣችሁ በክርሥቶሥ ክርሥትናን ለምትከተሉ በሙሉ

  • @user-yt5gp3bq6x

    @user-yt5gp3bq6x

    3 ай бұрын

    Eko danaz yahonech😂😂

  • @fatumamehamed3270

    @fatumamehamed3270

    3 ай бұрын

    ክርስቶስ ሙስሊም ክርስታያን አላለም ለሰዉ ልጆች በሙሉ ዋጋ የከፈለዉ ደሙን ያፈሰሰዉ

  • @shalom-pb8eu

    @shalom-pb8eu

    3 ай бұрын

    @@fatumamehamed3270 ላመኑበት ብቻ የሚደረግ,ባእልነዉ ተንሣኤለዛነዉ

  • @alemkebede5848

    @alemkebede5848

    3 ай бұрын

    የአብርሀሙ ስላሴዎች ይቅር ይበላችሁ።

  • @shalom-pb8eu

    @shalom-pb8eu

    3 ай бұрын

    @@alemkebede5848 ለምንሢባል😳😳😳😳

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul71433 ай бұрын

    ኑር ጣራ ነካ ጉድ. እጣን 1ሺ ቤት ገባ

  • @fekerteh974
    @fekerteh9743 ай бұрын

    የሆርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኻን አደረሳቹ ከምትይ ለመላው ኢትዮጵያዊ ብትይጥሩነበር

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p3 ай бұрын

    መሲየ በናትሽ እጣን እቤት ዉስጥ ይጤሳል እዴነዉ ማለቴ ለቤተክርስቲያን ስለሆነ እጣኑ

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    3 ай бұрын

    እነሱም እየተናገሩ ነበር አልፎሽ ይሆናል የቤተክርስቲያን እጣን ቡና ላይ ቤት ውስጥ አይጤስም👏

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    3 ай бұрын

    @@user-tz1hf4dl4j ኦኬ እዴት መለየት ይቻላል እሱቅ የሚሸጠዉን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch4853 ай бұрын

    ኡኡኡ የኢትዮ ኑሮ ወደት እየደነው

  • @tutuz8920
    @tutuz89203 ай бұрын

    ካናዳ ክፈቱ

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene3 ай бұрын

    መስዩ በናትሸ ላኪልኘ

  • @haimanot2452
    @haimanot24523 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ እጣን ለቤቴክርሲቲያንነወ ቤትላይ አይፈቀድም 🙏🙏🙏🙏

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j3 ай бұрын

    እ😮እጣን1900😂

  • @Agereethio
    @Agereethio2 ай бұрын

    ይሄ ቀዩ ሉባንጃ የኛ ሀገር ነው ወይስ የሌላ አገር ?ከየት ነው የሚመጣው

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha39263 ай бұрын

    ጉረኛ ሌላም ክርስቲያን አንቺ እንኳን አደረሳች ስላላልሽው ምን ቀረበት እጣንሽን ቸርቺሪ ጠንቋይ ሁላ

  • @fatumamehamed3270

    @fatumamehamed3270

    3 ай бұрын

    ለብሽ ካለመነበት ቢጨስ ምን ችግር አለዉ ዉዴ

  • @fatmasaeed6043

    @fatmasaeed6043

    3 ай бұрын

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል😂😂

  • @meskeremtaye2742

    @meskeremtaye2742

    3 ай бұрын

    ከመሬት ተነስቶ መሳደብ አይከብድም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችህ ምትሳደቡ ሰዋች

  • @senaityohannesgebrezgabiher

    @senaityohannesgebrezgabiher

    3 ай бұрын

    😂የኔ ወንጌላውያን እንካን አደረሰን ለ ፋሲጋ ይህ በዓል ላላመኑት መሻገር ይሁንላቸው ዘንድ እመኛለሁ ከዘላለማዊ ሞቶት ወደ ዘላለማዊ ሂወት ፋሲጋ ይሁንላቸው ይህ በዓል ከ ክርስቶስ ወልደት በፊት እስራኤላውያን ያከብሩት የነበረ ከግብጽ ወደ የተስፋይቱ ምድር ከነዓን ሲያሻግራቸው ነበር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @liliabera4202
    @liliabera42023 ай бұрын

    What the number

Келесі