የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015/ Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015/ Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
00:36 Noli Speciality Dental Clinic - አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ስልክ - 0905067777
12:01 - Nathanol Dental Clinic - 22 ማዞሪያ በድሪያ ሞል 6ኛ ፎቅ
ስልክ - 0930303333
Пікірлер: 423
00:36
በሰላም አገሬ ገብቼ እግር የሚያስገባው ፍጭቴ ሸፍናቹልኝ እንደ ልቤ መሳቅ ናፈኩ እኔ የፈጠርኩት አስመስለው በስድብ የሚያሸማቅቁኝ ብዛታቸው
በጣም ሀሪፍ ዋጋ ነዉ ዉጭ በጣም ዉድ ነዉኮ ታዳ መቸ ሞልቶልን ነዉ ወደ ሀገር ገብተን የምናሰራዉ😢
የነጭ ማድረጊያውን ዋጋ አልነገረችንም ጠይቂያት😊
በዚህ አርቲ ቡርቲ በሚወራበት ሶሻል ሚድያ ዘመን የተገኘ ምርጥ ቻነል!!! ተባረኪ! ስራሽ ብሩክ ይሁን!
የኔ ሙሉ ጥርስ ጨረስኩ ለማስተከል ስንት ይፈጃል ጠይቂልኝ😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛዋ ምርጥ ነሽ የልብ ነው የምጠይቂው ተባረኪ
እኔ የዛሬ ሰባት አመት በፊት አድስ አበባ ቀጨኔ የሚባል ሰፈር አሳስሬ ነበር በአምስት ሺ ብር. ግን ያለ ሰአቱ አስፈትቸው በደብ አልተስተካከለልኝም ሀገሬ ስገባ. ድጋሚ አሳስረዋለሁ
የኔ እህት እስቲ የአፍጫ ሰርጀሪ ባለሙያ ከነዋጋው አቅርቢልን❤
ጥርስ ለመቅል ብቻ 2000 ውድ ነው 😂
ማሻአላህ ወላሂ ቀላል ብር ነው እኔ እዚህ አሣሥራለው ብዬ ከታችና ከላይ3000ድረሀም ተባልኩኝ በአላህ ፍቃድ ከ6ወር በኃላ ስገባ አሳስሬ ወደ አሰላ ሀገሬ ገባለሁ 🎉🎉
በጣም አሪፍ ጠያቂ ነሽ እራሴ ቦታው ላይ ሆኜ እየጠየኩ ያህል ነው የተሰማኝ ❤
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ መጠየቅ ያለብሽን በትክክል ጠይቀሻል እናመሰግናለን
ይመችሽ ጓዜጠኛዋ ምርጥ ሰው
ጋዜጤኛዋ ዋውው የልቤን የልቤን ነው እምጠይቀው አቦ ሰላምሽ ይብዛ በርች🌷🌷🌷
Thanks a lot its very informative.
እናመሰግናለን 💖
ተባረኩ እርግት ያላችሁ ማሮች❤❤❤
ተባረኪ
እናመሠግናለን