የጠቅላዩ የዛሬ አነጋጋሪ መግለጫ ፤ ዳነኤል ክብረት የላኩት ማስጠንቀቂያ ተፈጸመ አቶ ንግሱ ጥላሁን ተመልሰው መጡ!

Пікірлер: 77

  • @hanihasen
    @hanihasen19 күн бұрын

    የምንገዳደለው በአንተ የአስተዳደር ውድቀት ነዌ ❤❤❤❤ዶ/ር በሻሻው❤❤❤

  • @user-fy5yv4sq9v
    @user-fy5yv4sq9v19 күн бұрын

    በአንተና በመሰሎችህ እንጂ በአባቶቻችን አይደለም!!!!!! አባቶቻችን ተፋቅረውና ተዋደው በአንድላይ ይኖሩ ነበር ::

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w19 күн бұрын

    አበይ እንደማንኛዉም 1 ኢትዮጵያዌ መሆኑን ዘንግቶት አገርን እንደ ግል ንብረቱ ማየቱ እና ለህዝብ ያለዉ ጥላቻ እና ጭካኔ የአእምሮ ጤንነቱን ያጠራጥራል ! ድል ለፋኖ

  • @konjiyekidus9054

    @konjiyekidus9054

    18 күн бұрын

    አውቆ አበድ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn285119 күн бұрын

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ victory for Fanno

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu19 күн бұрын

    ድል ለፍኖ

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm19 күн бұрын

    እነሱ ሰበርናቸው ምን አልናቸው እያሉ መልሰው አባቶችን ይወቅሳሉ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia884419 күн бұрын

    ዉነትን መሸሞጠጥ ሌብነት ነዉረኝነት ወዘተ በጠቅላዩ ይሸለማል ዉነት የዘገበ ድራሹ ይጠፋል :: ልብና ህሊና ያለዉ ልብ ይበል::

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube173919 күн бұрын

    አባቶቻችን ቆንጆ የነበሩ ሠረአቱን አንድነታቸውን ጠብቀው ዘር ሣይለዩ ያለፍ ናቸው

  • @Habesha5473
    @Habesha547319 күн бұрын

    ባለ #አውሌዋ የዛር ፈረሷ #እናትህ ናት እንጅ ከዚህ ያደረሰችን አባቶቻችን እማ ሀገር ሰርተው ነፃ ሀገር ነው ያስረከቡን

  • @misertilahun9650
    @misertilahun965019 күн бұрын

    አባቶችማ አገራቸውን አስከብረዋል

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen773819 күн бұрын

    አባቶታችን ምንም አላደረጉም አገራችንን ያለ ቅኝ ግዛት ያቆዯት በበታቸኝነት ስሜት የምትሰቃዩ በውሸት ትርክት አማራን የምትጨርሱት::

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w19 күн бұрын

    ብዙ ዓመት ከነታሪካችን ኖረናል ግን አሁን የሆንነዉን የሆንነው ባንተ በዘረኛ አመለካከትና ሆን በምትዘራዉ ተንኮል የተሞላዉ ትርክትህ ነዉ

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome879319 күн бұрын

    እንዴ ውነታቸነው።ሰውየው የቆመው ለዛፍ እንጅ ለሰውማ።አረዱን አረዱን አረዱን ፈጣሪ❤ ከኛጋር ❤ ነው ❤ ፋኖ ❤ ያቸንፋን❤ የተገፋው ❤ አማራ ያቸንፋን❤ እናቸንፋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamene6877
    @tamene687719 күн бұрын

    እከካም ሰው ነው ለሚፈጠረው ችግር ሙት ይወቅሳል

  • @zolahome376
    @zolahome37619 күн бұрын

    አይይይይ አሁን በሱ ጊዜ ደግሞ ሚሊየኖችን ያባላል

  • @solomonabreha2300
    @solomonabreha230019 күн бұрын

    የሌሉ አባቶችን መወንጀል ተራ ክህደት ነው።እየተፈፀመ ያለው መገዳደል የ5አመት እድሜ ነው ያለው። ለ27አመት ሰላም ነበርን

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e19 күн бұрын

    የማፋይመንግሥት በቅርብቀንይወድማል

  • @aschalewseifu7293
    @aschalewseifu729319 күн бұрын

    የጉድ ሀገር

  • @kassayeamare7956
    @kassayeamare795619 күн бұрын

    The university students are victims of state sponsored terror act. Selected banks and Oromia PP officials (Kore Negegna) are accomplices of this ransom based captivity. The PP government with its officials, Public media members, cadres and other stooges will face justice. The cries of the public will not continue, justice will be served in near future.

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e19 күн бұрын

    Merz Kante belay yemizera tilik ye leadership bota yale sew ayiche alayehum behiwote

  • @user-kf4lm1zm3p
    @user-kf4lm1zm3p19 күн бұрын

    ከዚህም በላይ ነበር ምክንያቱም ዝግዛግ አነዳድ የሚነዳ ሹፌር ከዚህ በላይ ይገበዋል መስመሯቸውን ይዘው መንዳት ብቻ እና ብቻ ነው

  • @JibbaaGantuu-pr9zd
    @JibbaaGantuu-pr9zd19 күн бұрын

    ልክ፡ ነው ፡ ኤርትራዊ ፡ አባቱ፡ ዛሬም፡ ኢትዮጵያን ፡ መከራ፡ እያበላ፡ ነው ።

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq19 күн бұрын

    Ow shame PM what have we done? How can our son say this ow ow ow please son revise your speach

  • @workualeme5852
    @workualeme585218 күн бұрын

    You are responsible for the problem abiey Ahmad

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo214519 күн бұрын

    Abiy men abat aleh ante wof zerash manenet yeleleh erkus neh

  • @tamene6877

    @tamene6877

    19 күн бұрын

    እከካም

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tu18 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ምን አይነት ደረቅ ነው የጣለባት

  • @WubieTefera
    @WubieTefera19 күн бұрын

    Abet Ewunwt

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc19 күн бұрын

    የኦሮሙማ የሰው በላው አገዛዝ በአማራ ድም እደቀለድክ አትቀርም ድል ለአማራ ፋኖ

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb19 күн бұрын

    Arat kilo kediro gemira megedadel new. Abiy Ahmed Hon bilo siltanun lezelalem lenses sint Hulu hizb ascher8so ahun tsadik yimesil wishetam Abiy geday sint awakiwoch atfito bichawin liner yemiasib denkoro sew ende Abiy Ahmed sew yelem. Abiy Ahmed sieregna sewn gedlo yemikelid betam yigermal. Abiy Ahmed betam asafari wirdetegna beegziabiher Sim metito yeethiopian hizb yatefa bet yigermal.

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes983519 күн бұрын

    ይህ ከንቱ አባባል ነው ለድህነቴ ምክንያት አባቴ የእሳቸው ሀገር ልምራ አላሉም ሀገርልምራ ያሉት ራሳቸው ሆኖ ሳለ ዛሬ ለሚያጠፉት ማንም ከመቶ ዓመት በኃላ አይጠይቃቸውም ሁሌም በሌላ ማሳበብ ነፃ አያወጠውም ሀገር ለማዳን የፖለቲካ ነጋዴ መሆን አያስፈልግም ምድር ማንም አይጨርሳትም ዛሬ አብይ የሚሰሩት ከሳቸው በኃላ በጥላቻ የሚቀየር ነገር እየሰሩ መሆኑን ካላወቁ ዛሬ በጥላቻ እየቀየሩት ያሉ የከተማው ምልክቶች የሀገሪቱን ባንዲራ አልይ ከሚለው ጭምር ማለት ነው

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke45719 күн бұрын

    መሳቂያ የሆነ ብልጽግና መጁሙሪያ ህዝብን በደብ አድርጎ መምራት ላይ ላይ ሽልማት ለገዳይ ተባባሪ ሽልማት ይህ ዩመውደቁን ያሳያል የጭቀት ሽልማት

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e19 күн бұрын

    Weye anasanete kebade new. Galoche selechachune

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke45719 күн бұрын

    ይህ ፔጂ የብልጽግና ፔጂ ነው እነሱ የሚሉትን መስማት አንፈልግም

  • @user-xb5rc1ig1e
    @user-xb5rc1ig1e19 күн бұрын

    Ke kept mene yetebekale. Sew bela kept

  • @yhhih3709
    @yhhih370919 күн бұрын

    ሰዉን፣፣፣የማጠፋ፣፣መረዝተሸካሚዉ፣፣፣፣አብዪ

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df19 күн бұрын

    የሰው ሽታ እንኳ ቢኖርህ የራስህን ጥፋት በአባቶች አታሳብ ነውር አታውቅም እንጂ ብታውቅስ በጣም ትልቅ ነውር ነው

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke45719 күн бұрын

    የጭንቀት ንግግር አንድ እሚደግፍህ የለም ኡባቶቻችን ጥሩ ታሪክ ከሀገር ጋር አስረክበውናል አንተ ቆሻሻ ሀገር አፍራሽ👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e19 күн бұрын

    Band qen lemin ataneqaqluletm

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus905418 күн бұрын

    ወንበዴን ማንይፈልገዋል ሲጀመር ልጆችህ አገር የላቸውም ማንም አይሰማህም ማንም አይደግፍህም ገና ይመርሀል የተለኮሰው ፍም ገና ይለበልብሀል

  • @yhhih3709
    @yhhih370919 күн бұрын

    አብዪ፣፣አንተነህ፣፣መረዝ፣፣፣ልትከፋፍለን፣፣የተነሳሀዉ፣፣፣፣አባቶቻቺን፣፣፣፣አንድያደረጉንንን ልትበትነንን፣፣እየሰራህያለህዉ፣፣፣ወራደዉአብዪ

  • @user-tk1jg1ti8s
    @user-tk1jg1ti8s18 күн бұрын

    ምን አባት አለው ወፍ ዘራሽ ነው

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila259719 күн бұрын

    አባቶቻችን ምን አረጉ ያንተ የዘረኛነት አገዛዝ ነው

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela319 күн бұрын

    ልክ ነው ይ89 ዐመት ፡ህፃኖቹ፡ ይበል😂🤣 ከአባቶ 9:48 ቻችን 🤣😂 አልፈዋል ጽ👺🐭🪳👈🏾👉🏾የዘራውን፡ነቀርሳ ፡ምን መርዝ፡ትረጫለህ፡የጁንታ አሽቃባጭ፡ ስንት💰💰🤣😂👈🏾💬💬❗እሁንማ መንገዱን፡❤እሳምሮት፣ከመኪና፡ጋር፡መጋፋት፡ ቀረ ቅጣቱ አንሷል

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub19 күн бұрын

    ወይ ጉድ ኩምሽሽ ብላለች ይቺ ሰውዬ ሲያልቅ አያምር

  • @hayiradlnabidala5859
    @hayiradlnabidala585919 күн бұрын

    😂linge too mache ethiopa fari fire

  • @DeseFikado
    @DeseFikado19 күн бұрын

    በዉሸት ያደገ ዉሸት ብቻ መናገር የለመደ የራሱን ጥፋት ወደ ሌሎች ማላከክ ጭራቅ የሆንክ ነብስ ገዳይ

  • @almazali4784

    @almazali4784

    19 күн бұрын

    👅👅👅✂️✂️🤧🤮🤮🤮🤧🤧

  • @GelilaSisay-jt2ij
    @GelilaSisay-jt2ij18 күн бұрын

    Only Ethiopia probelm.is you abey shamen on you

  • @abejegeta7284
    @abejegeta728419 күн бұрын

    ይህ የሚዲያ ሽልማት በታሪክ እንደ አፍ መዝጊያ ሽልማት ይዘገባል፣ እነዚህ ተሸላሚ ሚዲያዎችና ግለሰቦች ግን በዘር ማጥፋት ተባባሪነት እውነትን ባለመዘገባቸው በወንጀል ይጠየቃሉ።

  • @YohansAbera
    @YohansAbera19 күн бұрын

    Sewyew ejeje blole yemynagrew alkobtal

  • @almazali4784
    @almazali478419 күн бұрын

    የተተከለ ዛፎችን መንቀል መግጨት በህግ ይቀጡ መክፈል አለባቸው 👍

  • @Mekdes-jf4kc

    @Mekdes-jf4kc

    19 күн бұрын

    እሺ አብይስ በምን ይቀጣ ከ2ሚሊዮን ሰው ቀርጥፎ በልቶል እየበላም ነው

  • @Ethiofact810

    @Ethiofact810

    19 күн бұрын

    ሰው የነቀለስ?😊

  • @Mekdes-jf4kc

    @Mekdes-jf4kc

    19 күн бұрын

    @@Ethiofact810 እነዚህ ሰው መሳይ እንስሳዎች ናቸውኮ

  • @guyassawessena
    @guyassawessena19 күн бұрын

    One who insults his own father is inherently evil.

  • @user-xl1iw4xm1l
    @user-xl1iw4xm1l19 күн бұрын

    አስመሳይ ቆሻሻ

  • @rising1786
    @rising178619 күн бұрын

    ቆይ ቆይ ቆይ... ስለ ጠቅላይ ሚኒስቱሩ ለሚዲያዎች የሰጡትን ሽልማት ዜና አቀራረብህን ተመለከትኩት: critical reporting ይመስላል ነገር ግን እንዲህ አይነቱ ዘገባ በናንተ ሚዲያ አያምርባችሁም:: ምክንያቱም ሁልሽም ከኢትዮፎረም በስተቀር በትግራይ ጦርነት ጊዜ ወይ ደግፈሻል አልያም ጭጭ ብለሻል! ስለዚህ ምንም ሞራላዊ ብቃት የላችሁም!!! Where were you???

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew19 күн бұрын

    በአንተ ትቢት ምክንያት ነው ።

  • @user-mx9wh5ms2b
    @user-mx9wh5ms2b19 күн бұрын

    በናትክ አንተ ሰውዬ መቀደድህን አቁም ደግሞ አባቶቻችን አልክ የሞትክ

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d19 күн бұрын

    ምን ያህል ደካማ መራ ነህ!

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma318119 күн бұрын

    የታሪክ አተላ ነህ አባቶች ምን ያርጉህ

  • @adreesy3257
    @adreesy325719 күн бұрын

    ቀጣፊ አትለዉም ዉሸታም አስመሳይ

  • @user-wc4dz8jq6h
    @user-wc4dz8jq6h19 күн бұрын

    አንተ ደደብ አባቶቻችንማ በወርቃማ ጊዜያቸው በድንቅ አስተዳደራቸው ኢትዮጵያን አኩረተዋት ኑረዋል የአንተ እና የመሰሎችህ የዘቀጠ አና የወረደ የጨቅላ አስተሳሰብ ውጤት ነው ማፈሪያ

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw19 күн бұрын

    ቆሻሻ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንቱ እያልክ ስታወራ አይሰቀጥጥህም ለምን ይህን ያህል ክብር እየሰጠህው ለምን አብሮ አልሸለመህም

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn178919 күн бұрын

    በውሸት የተካነ ሰውዬ

  • @almazali4784
    @almazali478419 күн бұрын

    ወሸት የታገቱ ተማሪ የሉም ድራማ ነው🤔🤔🤔

  • @kikmelese8761
    @kikmelese876119 күн бұрын

    ለመሆኑ ታሪክ ታቃለህ እረአብይ ቆም ብለህ አስብ

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub19 күн бұрын

    ወይ ጉድ ኩምሽሽ ብላለች ይቺ ሰውዬ ሲያልቅ አያምር