🛑የታንጉት ሚስጥር //አገሩን ያወቀ በፈጠራ የመጠቀ ድንቅ መጸሀፍ እነሆ ክፍል 1

Ойын-сауық

#የታንጉትሚስጥር#ትረካ#Bnja_tube
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 16

  • @ambaw1004
    @ambaw10043 жыл бұрын

    ቤንጃችን ሥለዚህ ድንቅ ሥራ መረጣህ እና የትረካህ ጥፍጥና ብዙ ከማለቴ አስቀድሜ ሥለ:- ብርሀኑ ዘርይሁን የተወሰነ መዛግብትን ካገላበጥኩት ለትዉስታ ላስቀምጥ! ይህንን "የታንጉት ምሥጢር" የተሠኘዉን መፅሐፍ እንደምትተርከው ስትነግረኝ ደራሢውን አለማወቄ እናም ሥራዎቹን ቀድሜ አለማሰሤ ነዶኝ ነበር እድሜ ለዘመን አመጣሹ ሚዲያ የተሰነዱ ፋይሎችን ሠርስሬ የተወሰነ ወደራሤ ጠነቁያለሁ እነሆ:-ለደራሲው ያለኝ ክብር የትየለሌ ነው ፤ 🔶🔶🔶 🔶የአጭርና የረዥም ልቦለድ ደራሲ፣ ጸሐፊ ተውኔት እና ጋዜጠኛ የነበረው ብርሃኑ ዘርይሁን ከ1952 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ ዓለም በሞት እስካለፈበት 1979 ዓ.ም ድረስ 11 ልቦለድ ድርሰቶችንና 4 የሙሉ ጊዜ ተውኔቶችን ለተደራሲያኑ እንካችሁ ያለ ብርቱ ብዕረኛ ነው፡፡ የድርሰት ሥራዎቹ👇 🔶🔶🔶 1.የእንባ ደብዳቤዎች 2. ድል ከሞት በኋላ 3.አማኑኤል ደርሶ መልስ 4.የበደል ፍጻሜ 5.ጨረቃ ስትወጣ 6.ብር አምባር ሰበረልዎ 7. የቴዎድሮስ እንባ 8.የታንጉት ምስጢር 9.ማዕበል የአብዮት ዋዜማ 10.ማዕበል የአብዮት መባቻ እና 11.ማዕበል የአብዮት ማግስት ሲሆኑ 🔶🔶🔶 =>ተውኔቶችም፦ 1.ጣጠኛው ተዋናይ 2.ሞረሽ 3.የለውጥ አርበኞች እና 4.ባልቻ አባ ነፍሶ ናቸው 🔶🔶🔶 ብርሃኑ ዘሪሁን የተወለደው በ1925 አ.ም በጎንደር ከተማ ነው። አባቱ መሪጌታ ዘሪሁን መርሻ የሚባሉ ሲሆን እናቱ ደግሞ ወ/ሮ አልጣሽ አድገህ ይባላሉ። አባቱ መሪ ጌታ ዘሪሁን ልጃቸውን ከአራት አመቱ ጀምሮ የቤተ-ክህነትን ትምህርት ከአስተማሩት በኋላ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመናዊ ት/ቤት ገባ። 🔶🔶🔶 ብርሃኑ ዘሪሁን በ1945 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ መጣ። በአዲስ አበባም ቆይታው ተግባረ ዕድ ት/ቤት ገብቶ የሬዲዮ ቴክኒሻንነት በመማር በ1948 ዓ.ም ላይ በዲፕሎማ ተመረቀ። እዚያው ተግባር-ዕድ ት/ቤ ሲማር የት/ቤቱ ልሳን የነበረችውን “ቴክኒ-ኤኮ” የምትሰኘውን መፅሄት አዘጋጅ ሆኖ ሰርቷል። ከዚህ በተጨማሪም እዚያው ተማሪ ሳለ በ1947 ዓ.ም ተውኔት ጽፎም አሳይቷል። ከተግባረ ዕድ ት/ቤት በመልቀቅ በወቅቱ አጠራር የጦር ሚኒስቴር በአሁኑ መከላከያ ሚኒስቴር በሚባለው መስሪያ ቤት በአስተርጓሚነት ተቀጥሮ መስራት ጀመረ። እዚያም ብዙ ሳይሰራ 1952 ዓ.ም ወደ ማስታወቂያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ተዘዋወረ። ብርሃኑ ዘሪሁን ማስታወቂያ ሚኒስቴር ውስጥ ወዲያው “የኢትዮጵያ ድምጽ” ተብሎ በሚታወቀው ጋዜጣ ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሰራ።በ1958 ዓ.ም “የቴዎድሮስ ዕንባ” የሚሰኝ መፅሐፍ አሳተመ። ይህን “የቴዎድሮስ ዕንባ” የተሰኘውን ታሪክ መስፍን አለማየሁ ወደ መድረክ ቀይሮት በኢትዮጵያ የቴአትር አለም ውስጥም ከታላላቅ ቴአትሮቹ ተርታ የሚሰለፍ አድርጎታል።ብርሃኑ ዘሪሁን ሌሎችንም ተከታታይ መጽሐፍቶችን ማሳተም ቻለ። ሀገርን እና ትውልድን በብዕሩ ቀለማት ሲዘክር የኖረው ይህ ሰው ሚያዚያ 16 ቀን 1979 ዓ.ም በ54 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ቀብሩም በባለወልድ ቤተ-ክርስቲያን ተፈፀመ። /👉ምንጭ ሰንደቅ ጋዜጣ/ "የታንጉት ምስጢር" የተሠኘው ምፅሐፈ - ወ- ትረካ በአስደማሚ ቃላት የተሞላ እናም ለደራሢው ክብር ምስጋና ይግባውና ታሪክን ፍንትው አድርገን የምናይበት ድንቅ መፅሐፍ ነው ፤ ቤንጃችን ይህንን ሥራ እዚህ ዩቱብ ብፌ ላይ ባታመጣው ኑሮ እኔም ይህንን የመሰለ የሐገር ባለውለታ ስራዎችን በመረጃ እጥረት ምክንያት አላጣጥምም ነበር ፤ አመስግኛለሁ ወንድሜ ፤ የገብርዬ ታሪክ ፣ የመሣፍንቱ ፣ የሹማምንቱ ፣ የታዎድሮስ ፣ የታንጉት ፣ ታሪኩን እስክሰማ በጉጉት ልሞት ነው ! እናመሰግናለን ተሻጋሪ ስራ ይዘህ ሥለመጣህ ወንድሜ! በስራውም መግቢያ ተሣታፊ አድርገህ ስላጨህኝ አመስግኛለሁ🙏 ከሰላምታ ጋር አምባው ደሣለኝ

  • @benjatube

    @benjatube

    3 жыл бұрын

    ወንድም አምባው ስለዚህ መፅሀፍ ደራሲ በበቂ ሁኔታ ፍንትው አርገህ እንድናውቀው ስላደረከን እጅግ አርጌ አመሰግናለው ብዙ ጊዜ ትኩረት የምናደርገው መፀሀፉ ላይ ነው እንጂ ስለደራሲዎች ብዙ ጊዜ አናውቅም በዚህ እረገድ እንድናውቅ ስላረከን በድጋሚ አመሰግናለው ። ሌላው ደሞ ለዚህ ትረካ የጀርባ አጥንት ሆነህ ጊዜህን ሰውተህ ይሄን ትረካ እዚህ ብፌ ላይ እንዲቀመጥና ለህዝብም በድምፅ እንዲደርስ ላረከው አስተዋፅኦ በድጋሚ ክበርልን ከቤንጃ ትዩብ

  • @ambaw1004

    @ambaw1004

    3 жыл бұрын

    @@benjatube 🙏 አሜን ውድ ወንድሜ🙏

  • @user-jf2zy7yz4w

    @user-jf2zy7yz4w

    2 жыл бұрын

    ዋው! አምባው ብሩክ ሁን ትልቅ መረጃ ነው።

  • @nunugirma3327

    @nunugirma3327

    2 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @wynitaye5377

    @wynitaye5377

    Жыл бұрын

    ኦኦኦ ኮሜንቶችህን ስወድልህ👌👌

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ወድሞቻችን በርቱልን❤💛💚

  • @yilfohussen251
    @yilfohussen2512 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ይህን መፅሃፍ ስፈልገው ነበር እናም አሁን ጎግል ላይ ገብቼ ሊንኩን ስጫን KZread ላይ አገኘው አንተን አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ አድርጌ ከክፍል አንድ ጀምሬያዋለው .....

  • @user-mz2py4hq6c
    @user-mz2py4hq6c2 жыл бұрын

    ስወደው ይኼን ታሪክ ኡፍፍፍፍፍ የገብርዬ ሚስት

  • @ismaelsiraj5951
    @ismaelsiraj59513 жыл бұрын

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾Brother Bini!!

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w2 жыл бұрын

    አንብቤዋለሁ ሲተረክ ግን እንደአዲስ ሆነብኝ እናመሰግናለን። ቁስቋም ትዝ አለኝ በትዝታ ጭልጥ ብየ ሄድኩ።

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын

    በፊል መልኩ ቢቀርብ እንዴት ጥሩ (ደስ ይል) ነበር።

  • @OmerAbu-dy2xf
    @OmerAbu-dy2xf2 ай бұрын

    መጨረሻው ክፍል እስካ ስንት ነዉ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35913 жыл бұрын

    እመለስበትና በደብ አዳምጣለሁ

  • @omaralm9518
    @omaralm95183 жыл бұрын

    አንተ ብቻ ተርክ እኔ ላዳምጥክ

Келесі