የታፈነ ዕውነት! ሰው አጥቼ የልጄን እትብት በ'ቢ'ላ'ዋ ቆርጬ በፌስታል ቋጠርኩት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 100

  • @shegerinfo
    @shegerinfo Жыл бұрын

    በህሪያ ከድርን ለማግኘት 👉+961 3 073 008

  • @rozaroza5996

    @rozaroza5996

    Жыл бұрын

    በርያ ቤሩት ከሆንሺ እንገናኛለን እደውልልሻለው ባዳሮ ወይም አይናር ቤተ ክርስቲያን አለ እና ነይ የእውነት ነው የምልሺ እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር ተመልክቶሻል

  • @fatemasaeed9867

    @fatemasaeed9867

    Жыл бұрын

    አላህ ያገናኝሽ

  • @taybatube194

    @taybatube194

    Жыл бұрын

    @@rozaroza5996 ለምድነዉ ቤተክርስተን የምትመጠዉ መስጂድ ነዉ የምትገበዉ ሙስልም መሆነን አለወቅሽም ወይስ ለመስከፈር ፈልገሽ ነዉ አልሀምዱሊላህ ኔማተል ኢስለም አላህ የአለም ፈጣሪ ነዉ

  • @kabasefer

    @kabasefer

    Жыл бұрын

    ​@@rozaroza5996 l Qqqq1qqqaa as qq qqq 1q1 to no no at my current to

  • @askalaychew182

    @askalaychew182

    Жыл бұрын

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም የሁሉም እናት ናት ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም ላመናት ፈጥና ትደርሳለች አዛኝቷ ።

  • @shopiahhailu7659

    @shopiahhailu7659

    Жыл бұрын

    ​@@hayat9815ይሔ የእናንተ የመናፍቃን ቅዥት ነው 👉እመብረሀን የጌታችንን እናት አማላጃችን,እረዳታችን ,ሁሌም ከጎናችን ሁና የምታፅፅናናን ንፅሒተ ንፁሀን ወላዲተ አምላክ ክብሯ ለአለም ይሰማ አሜን፫👏👏👏

  • @rabiaseid6695

    @rabiaseid6695

    Жыл бұрын

    አፍሽን ዝጊ ሙናፊቅ

  • @qader6010

    @qader6010

    Жыл бұрын

    ማርያም የት ነው ምድር ሰው እሷ ሞቷ አይደል በሂወትም ብትኖር ምንም ማረግ አትችልም የሞተ ሰው ድረስልን የምትሉ ሁሉ ከሞተሰው አትሻሉም ኤጭ

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    ​@HAYAT እናቱ እንቺ ወሀብዬ ስለሆንሽ እንጂ እኔ በማቀው ሙስሊሙም ክርስታኑም ሲወልዱ አዎ የማርያም ስም ይጠራሉ ማርያም አዎ ሰው ናት ግን ከፈጣሪ በታች ከፍጡር በላይ ንፁህ ንፂት ናት በቁራንሽ ስሟ ተደጋግሞ ተፅፈዋል ሲጀመር እስልምና መሀመድ የመሰርተው ሀይማኖት ነው አያድንም ክርስትና እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰርተው በአለምም በኢትዮጽያም የመጀመሪያ ሀይማኖት ነው በተለይ ኦርቶዶክስ ከኦርቶዶክስ ውጪ ከኋላ የመጡ ሀይማኖት ናቸው እስልምና መች ተጅመር ብለሽ ሰርች አድርጊ ባንቹ ቤት ሰው ሲወለድ እስላም ነው ምትሉት አለማወቅ ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈርድበታል።

  • @hana-cf1km

    @hana-cf1km

    Жыл бұрын

    ​@@qader6010 Qoshadha sexan alebesh 😂😂😅😅dabilos

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Жыл бұрын

    ልብ በል ወገኔ እግዚአብሔር አንድም በሌላ ሰዎችን ይናገራል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለእኛ ለልበ እውራኖች

  • @saaara7869

    @saaara7869

    Жыл бұрын

    በጣም❤❤❤

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Жыл бұрын

    አቤት የመብርሀን ታምር 🙏 ያአምላክ እናት ምስጋና ይድረስሽ 🙏 እማምላኬ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርሽ ፈፁምነው 🙏🙏🙏

  • @mebratukidane57

    @mebratukidane57

    Жыл бұрын

    አዎAmen Amen Amen

  • @emuabdulhakim7322

    @emuabdulhakim7322

    Жыл бұрын

    ​@@mebratukidane57 በሥንቱ ነዉ መዘየምታመልኩት ማሪያም እዝጋቤር እየሡሥ የኛ አምላክ ጥራት ያለዉ አንደሰ አላህ ብቻ እና ብቻ አልወለደም አልተወለደመሸ ብቸኛ አምላክ ነዉ የሚያኖረነሰ እሡ የሚገለን እሡ ማሪየመም እደኒተ ፋጡር ናት እደት ትደርሣለች

  • @mebratukidane57

    @mebratukidane57

    Жыл бұрын

    Sorry I can't understand your Amharic by the way If you respect your religion please respect others religion. I believe in one God, st. Marry is the mother of God that's way I respect her like you respect your mother.

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Жыл бұрын

    የጭንቅ አማላክ እንድህ ናት በቃ ክብርና መስጋና የድንግል ልጅ ይሁን አሜን ❤እማ ፍቅር ሆይ እንወድሻለን ❤

  • @Gabriela-xf8hm

    @Gabriela-xf8hm

    Жыл бұрын

    በጣምምምምምም የእኛ እናት የጭንቅ አማላጅዋ እማ ፍቅር ለተጨነቀ ሁሉ ከዓይን ጥቅሻ ቀድማ የምትደርስ እሷን የሰጠን መድሃኒያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    Жыл бұрын

    ​@@Gabriela-xf8hm በጣም❤❤❤

  • @GenetBogale-mh7be

    @GenetBogale-mh7be

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Жыл бұрын

    ማርያም ሆይ እንወድሻለን ከፍ ከፍ እናደርግሻለን አንቺ ከሴትዎች ሁሉ ተለይተሽ የተመረጥሽ ነሽ የተባረክሽ ነሽ ትውልድ ሁሉ ብፅህት ይሉሻል።

  • @sabahaile5446

    @sabahaile5446

    Жыл бұрын

    Amen 🤲✝️❤️❤️❤️

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    ይቺልጅ ንፁህ ናት ፈጣሪ ይቀርባታል የሚስኪኖት አምላክ በዙፋኑ አለ።

  • @user-vl2ry1cz8t

    @user-vl2ry1cz8t

    Жыл бұрын

    የኔም ግምት ነበር ምን ያህል ንፁህ ብትሆን ነው

  • @senimikiru305

    @senimikiru305

    Жыл бұрын

    ታሪኩዋን ስታጋራን እንዴት በለቅሶ እንደታጀብን አልዋሸችም ለኛ ያለችውን ነገር ነው የደገመችው ምን ያክል ንፁህ ብትሆን ነው አል የፈጣሪ ቸርነት ይገርማል

  • @mahderk8288

    @mahderk8288

    Жыл бұрын

    She saw Lord Jesus the creator of every mankind and his Mother. God bless her

  • @user-wv5ku5ze7i

    @user-wv5ku5ze7i

    Жыл бұрын

    ፍጣሪ ሲቀርባትስ ሀኔሉያ እኔ ነብይ ነኝ እየሱስ ጌታነው እያለይ እድትጨፍር አይ የቤጢወች ነገር ግርም እኮነው የምትሉት ቆይእናንተ ሴጣን ሲጫወትባችሁ እየሱስ ተገለጠልን ትላላችሁ እረወደራሳችሁ ተመለሱ እየሱስ ሰው ነው ነብይ ነው

  • @shujon7107

    @shujon7107

    Жыл бұрын

    ​@@user-wv5ku5ze7i ንገሪልን የኔ ቅመም የሼጣን መጬዉቻ ሆኑ እኮ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Жыл бұрын

    ሙስሊም ወገኖቻችን እመቤቴን አምናለሁ አላለችም እመቤቴ የምትባየው በላ ነው የጠራዋት ያለችው ድንግል ድንቅ ብጽይት ቅድስት ስልሆነች ሲጠሯት ትመጣለች ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @tub371

    @tub371

    Жыл бұрын

    እኛ ሙስሊሞች እኮ በእዬሱስም በማሪያምን እናምናለን ግን ግን አናመልካቼውም ። የምናመልከው የእነሱ አምላክ ለሆነው እንጅ ። ግን የልጅትዋን ቅዤት አላምናትም

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    Жыл бұрын

    @@tub371🎚በሥላሴ ሥም ጌታ ይገስፅህ 🎚አማኝም በእምነቱ ከሀዲም በክህደቱ ውጤቱን ያዩታል ምንም የሚያጨቃጭቅ ጉዳይ የለም :: ለበላየ ሰብ የተለመነች እመቤታችን ለጠሯት ፈጥና ትደርሳለች :: በተሰጣት ቃል ኪዳን ላከበሯት የምትራራ ለጠሏት ስሟ እሳት ሆኖ የሚያቃጥል ኃይል አላት ::

  • @elizaajman1231

    @elizaajman1231

    Жыл бұрын

    ከዬት ነው የምትመጣው ባክሽ ከመቃብር ቦታነው መታ የምታድነው ማሪያም በርግጥ እንወዳታለን ግን እናተ እደምትቀባጥሩት ቅዥት አደለም

  • @memeaddis7928

    @memeaddis7928

    Жыл бұрын

    ​@@elizaajman1231 በዚህ መጠን ባንወርድ ጥሩነው ልነግርሽ ነበር ግን ይቅር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    Жыл бұрын

    @@elizaajman1231 🎚በሥላሴ ስም ወላዲተ አምላክን ሰይጣን እኮ አይወዳትም :: 🎚ቃል ኪዳን ስላላት ስሟ ኃይል አለው :: መልአኩ ቅዱስ ገብርዔል እብስሯታል እኮ👂አይሰማም ? እርስዎ እንዳሉት « በእርግጥ » ውደዱኝ አላለችም:: ሰይጣን ዲያቢሎስ አጥብቆ ይጠላታል😂ምንም ጥፋት ኖሮባት አይደለም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወልዳ ለዓለም መዳኛ ስለሰጠችን ብቻ 😂እርስዎ ማን ነዎት ? ባለታሪኳ ከተናገረችው ንግግር ሁሉ የወላዲተ አምላክ ስም ጎልቶ የታየዎት ኧረ እርስዎ ማን ነዎት???????🎚

  • @mekdesale
    @mekdesale Жыл бұрын

    ክብር ለአምላካችን እናት ለመቤታችን ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @freweniasmelash

    @freweniasmelash

    Жыл бұрын

    Amen

  • @fikrdebebe5603

    @fikrdebebe5603

    Жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማረያም 🙏🙏🙏

  • @selamtemtime5227
    @selamtemtime5227 Жыл бұрын

    እንኳንም በሽታ አልያዘሽ 🤲እመአምላክ ወላዲት አምላክ እንኳን ለሰው ፍጥረት ለተጠማ ውሻ በወርቅ ጫማው ውሀ ያጠጣች እናት ናት ኑ ወደ እሷ እና ልጇ ከነሱ ውጪ የዘለአለም ሂዎት የለም👉⛪️✝️

  • @user-kr3eb3hx6t

    @user-kr3eb3hx6t

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @roziroza3655

    @roziroza3655

    Жыл бұрын

    እንዴ ኧረ በጌታ መጽሓፍ ቅዱስ አንብቡ ምን ላይ ነው ማሪያም ለውሻ በወርቅ ጫማ ውሃ ያጠጣችው 😂😂😂😂😂

  • @user-ct5cd4br8k

    @user-ct5cd4br8k

    Жыл бұрын

    @@roziroza3655 ተአምረ ማርያምን አንብቢ።

  • @roziroza3655

    @roziroza3655

    Жыл бұрын

    @@user-ct5cd4br8k:- ጭራሽ ታምረ ማሪያምን አንብቢ ትያለሽ እንዴ! ሰው አስከመቼ ድረስ ተረት ተረት ያነባል መታወር ይሉሻል ይሄ ነው ይልቅስ ግዴለሽም መጽሓፍቅዱስን አንብቢ ቃሉ ሒወት አለው ዓይንሽ ይከፈታል የት ነበርኩ እስከዛሬ እስከምትዪ ድረስ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ይመራሻል እየሱስ ያድናል ተባረኪ ቀንሽ ብሩክ ይሁን🙏🙏🙏

  • @zahragenetasefa9703

    @zahragenetasefa9703

    Жыл бұрын

    ​@@roziroza3655 አይናቹሁ ስለተጋረደ አይገባቹሁም በሉስፌር 666 መፈስ ልባቹሁን ይመልስ እማ አምላክን እሷን ለመመስገን መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋል በስጋዊ ባህሪ እኮ የሆነ ሠዉ ሌመታሽ ሲል በናትህ ተዉኝ በናትህ ብለሽ ስጠሪ እናቱን ስለጠረሽብቻ የተዉሻል እኳን ርህሪተ ህሌና እማ ፍቅር እመ እግዚአብሔር እመ ፀባኦት የአማኑኤል እናት የመላእክት እህት የሰመአታት አክሌል የኤላያስ ደመና የኖህ መርከብ የሙሴ ፅላት የአሮን በትር አረ ስቱን ልፃፍ ስለክብራ በፁሁፍ አያልቅም እኛም ትዉልድነን በፂእት እንላት አለን

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ይህች ናት ላመናትም ላላመናትም አበቃ እንኳን በሰላም በሰላም ተገላገልሽ!!30ሴኮንድ የምትደርሰ እናት ክብር ለመድሀኒአለም

  • @senaitgebrekidan966
    @senaitgebrekidan966 Жыл бұрын

    እናቴ እመቤቴ ገና አለም ስለ አማላጅነትሽ ይመሰክራል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikermamolema508
    @fikermamolema508 Жыл бұрын

    እመቤታችን ክብር ምስጋና ይገባታል የጌታችን እናት😍😍😍😍👏👏👏👏

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 Жыл бұрын

    አይ ማሪያም መልሧ ፍጥነቷ ምስጋና ይግባሽ ❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @comcell3831

    @comcell3831

    Жыл бұрын

    አሜን ❤

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Жыл бұрын

    አሜን❤

  • @user-zt8to2oe8w

    @user-zt8to2oe8w

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @nanibelete6371

    @nanibelete6371

    Жыл бұрын

    AMEN 🙏

  • @laelnaam

    @laelnaam

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын

    😢😢😢እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ ምስክርነት መስጠትሽ ትልቅ ነገር ነው የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 Жыл бұрын

    የክርስቶስ እናት እመቤቴ ክብር ምስጋና ላንች ይሁን!! በህሪያ አሁንም የልጅሽን ነገር ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ነገሪት ልጅሽን ታገናኝሻለች !!!

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 Жыл бұрын

    ድንግል እየ እናቴ አንቺን ጠርቶ የአፈረማለ እናቴ እመብረሀን የስደት ስንቄ በአንቺ ብዙ አልፊ አለሁ እመብረሀን ክብር ይገባሻል❤❤❤

  • @user-kl9zj6gm8n
    @user-kl9zj6gm8n Жыл бұрын

    የኔዉድ ማርያምን ለምነሽ እሯሷ አዋልዳሻለች አሁንም ማርያምን ለምኛት ልጅሽን በጉያሽ ታስገባልሻለች እመኚኝ ልጅሽን ታገኚያለሽ ግን አሁንም ማርያምን ያኔ እንደጠራሻት ጥሪያት ልጄን በእጄ ስጭኝ በያት ይሄ ማለት ሀይማኖት ቀይሪ ማለት አደለም በንፁህ ልብሽ ጥሪያት ዛሬም ካንቺ ጋር ነች

  • @firnusasefa5742
    @firnusasefa5742 Жыл бұрын

    አይዞሽ እኸቴ ያኔ በምጥ ተጨንቀሽ ሳለ ድንግል ማርያም አዋልጅኝ ብለሽ እንደተማጸንሻት አሁንም ልጄን ስጭኝ ብለሽ ጠይቂያት ፈጥና መልስ ትሰጥሻለች።❤❤❤

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын

    እሚገርም ነውወይ መድሀኒ አለም ክብር ለእግዚአብሔር ማርያም ማርያም ማርያም

  • @kahsutdf-br1uu
    @kahsutdf-br1uu Жыл бұрын

    እመ ብርሃን ሰምኪ ፀዊዑ ዝሓፈረ የለን ክብርን ምሰጋናን ምሰ ፍቁር ወድኺ ጎይታናን መድሃኒናን እየሱስ ክርሰቶሰ ይኹን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ዋው እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባቸው ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Жыл бұрын

    የጌታየ እናት ክብርና ምስጋና ለሶ ይሁን 😢😢😢😢የጭቅ አማላጅቷ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን 🙏🙏🙏

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Жыл бұрын

    ምስጋና ይድረስሽ ጭንቅ አማላጅቱ ወለላይቱ ማርያም❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ለአምላኬ❤❤❤❤ክብር ለእመቤቴ❤❤❤ ልጅሽንም እማምላክ የጭንቅ አማላጇ ታገናኝሽ❤

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Жыл бұрын

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ከድንግል እና የልጇ ስጦታሽ ነው እመኜኝ በእርግጠኝነት ታገኝዋለሽ ያባትሽን ነፍሳቸውን ይማርልሽ ያባት ሞት የግር እሳት ነው😢

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 Жыл бұрын

    '‘ውጪ ከሄድኩማ ልጄ ሲጫወት ላገኘው እችላለው ብዬ ነበር ያሰብኩት''😢 የኔ የዋህ በምጥሽ የደረሰችልሽ እመቤቴ አሁንም ልጅሽን ታገናኝሽ😭😭😭

  • @user-jo8sv2gy3u
    @user-jo8sv2gy3u Жыл бұрын

    ክብር ይግባት የኔ እናት ድንግልዬ🙏🙏

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Жыл бұрын

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን ❤❤❤❤ የጭንቅ አማላጅ 😢👏👏👏 የሁሉም እናት

  • @najjembawinniefred6294

    @najjembawinniefred6294

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Жыл бұрын

    እምዬ ማርያም ነች ያዋለደችሽ እትብቱ እንዴት እንደሚቆረጥ የነገረሽም ልጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንች በጣም ንጹህ ነሽ ግን እናትና ልጅ እንደረዱሽ ማመን አልብሽ

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Жыл бұрын

    የኔ ደግ እመብርሀን ለጠሩዋት ወይ ብላ እምትደርስ እሩሩ እናት ናት ያለችን እመቤቴ ብዙ ታምር አርገሽልኝ ስላየሁ ያንቺን ታምራት እስከልጅሽ ደራሽ ነሽ ክብር ላቺ ለናቴ እመብርሀን ይሁን🙏

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Жыл бұрын

    የኔ ድንቅ የጌታዬ እናት የፈጣሪ እናት የእየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማሪያም ለጠራሽ ፈጣን ምላሽ የምትሰጪ እናቴ እመቤቴ ዛሬም እምባሽን ትጥረግልሽ ያመነ ይድናል

  • @zebideredagne2262
    @zebideredagne2262 Жыл бұрын

    የጭንቅ ደራሿ እመቤቴ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    😢😢አቤት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ከነናቱ ጎበኘሽ እህቴ እድለኛ ነሽ ፈጣሪ አሁንም ይድረስልሽ😢❤

  • @alemgetaneh3377
    @alemgetaneh3377 Жыл бұрын

    ሰዉ ቢኖር ባይኖር የኔ እናት ድንግል ማሪያም ፈጥና ትደርሳለች ለጠራት ሁሉ፣ በትክክለኛ ሰዐት የተሰጠ ምስክርነት ነው!!

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Жыл бұрын

    ስራዬን ትቸ እያለቀስኩ ነው የስማሁሽ 😭በመጀመሪያ ጭቅ አማላጅቱ ወላዲተ አምላክ ከአምላኳ ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ በታችና ከፍጥረታት ሁሉ በላይ ክብር ምስጋና ይድረሳት 🙏🙏🙏አሁንም ታግዝሽ የስራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር በደስታ ይመልስሸና ሳቅሽን ያሳየኝ 🙏🙏🙏!!!

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ❤አንቺ የሁሉም ነሽ

  • @user-uk2ps7dx5f
    @user-uk2ps7dx5f Жыл бұрын

    ክብር ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ልጇን እንድታነሳ የረዳት መልአክ ፈታሂ መሃፀን ቅዱስ እሩፋዬል ይሁን አሜን እመቤቴን ስትጠራ እራሱ ዉስጧን ሲሰረስራት ይታወቃል አቤት ክብሯ እመቤቴ ስሟን ጠርቶ ማን አፈረ

  • @mesisa
    @mesisa Жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ ነው ክብር ለእመቤቴ እህቴ አይዞሽ ያዋለደችሽ እመብረሀን እመኝ ከልጅሽ ጋር ታገናኝሻለች

  • @tigistya
    @tigistya Жыл бұрын

    አሁንም ያኔ በጭንቅሽ ሰአት ሳታውቂያት በዝና ብቻ ጠርተሻት አቤት ያለችሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን አሁንም ደግመሽ ጥሪያት ትረዳሻለች❤ ከዘራ ይዞ ፊቱ እንደብርሐን ያበራ የነበረውና እትብቱን እንድትቆርጪ የረዳሽ መድሐንያለም አባቴ ነው ❤ ለምኝ ይረዳሻል

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 Жыл бұрын

    እመብርሃን እናቴ 🤲🤲🤲

  • @senimikiru305
    @senimikiru305 Жыл бұрын

    በድሪያዬ እግዛብሔር ይርዳሽ ኢሞ ግሩፕላ ታሪክሽ አጋርተሽን ነበር እኔ የቻልኩትን እረቀት ሄጄ ነበር ነገር ግን ምንም ፍንጭ ላገኝ አልቻልኩም ልጅሽ በእጅሽ ያስገባለሽ በምጥ ሰአት የቀረበችሽ እመቤቴ ማርያም ልጅሽን ባለበት ትጠብቀው ለአይነ ስጋ ያብቃልሽ ብዙ መከራን የሚያልፉ ጠናካሮች ናቸው መሲዬ ተባረኪልኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Жыл бұрын

    የኔ እናት ገና ሙሉ ታሪኩን ሳልሰማ አሳዘነችኝ እመቤቴ ማርያም የምትባል አታዋልደኝም እንዴ ስትል😢እስኪ ላዳምጠው

  • @dagemmuluken8069
    @dagemmuluken8069 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ለአንቺ ይሁን🙏🙏🙏

  • @ekg2186
    @ekg2186 Жыл бұрын

    🙏 ክብር ለእመቤቴ ማርያም! ለእግዝብሄር ክብር ምስጋና ይሁን!!🙏

  • @sohasuha3794

    @sohasuha3794

    Жыл бұрын

    ለሰው ነው እዴ የምታመልኪው ፈጣሪሽን ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለበሽ ሰው ምን አገባው

  • @hirut7396
    @hirut7396 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ የኔ እህቴ በእንባ ነው የጨረስኩት እመቤቴ ላመናት ለጠራት ሁሉ ፈጥና ደራሽ ናት 😢😢😢😢😢😢

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын

    የጭንቅ አማላጅዋ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ፣እህታችን የተደረገልሽ ነገር እፁብ ነዉ በእዉነት አሁንም ከልጅሽ ታገናኝሽ አይዞሽ እንኳን አለፍሽዉ ሁሉንም እንኳን ለመመስከር አበቃሽ

  • @mishu372
    @mishu372 Жыл бұрын

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ለሁላችንም አማላጃችን ረዳታችን የጎደለንን የምታስሞላ ሚስጢረኛችን ነች አንቺን የረዳሽ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ድንግል እናቱ ነግራልሽ

  • @roziroza3655

    @roziroza3655

    Жыл бұрын

    ምን ብላ ነገረችላት 😂😂😂

  • @adhanattesfeh896

    @adhanattesfeh896

    Жыл бұрын

    Emebete msgena ygebashail ❤❤❤❤ beyedkubet mtketeyin kberulin dega enate kene ljush getachun medhanalm❤❤❤

  • @mestawetdemesse1756

    @mestawetdemesse1756

    Жыл бұрын

    እመቤታችን ድንግል ማርያም የሁሉም እናት ነች አሁንም ከልጅሽ ታገናኝሽ ንግግር ሽ አይጠገብም ❤

  • @raheltilahun3575

    @raheltilahun3575

    Жыл бұрын

    @@roziroza3655 ምነው መናፍቅ ተቃጠልሽ የኛ እመቤታችንን መውደድ በጣም ያቃጥላችኋል ለምንድ ነው?

  • @tesgeredawolde4522

    @tesgeredawolde4522

    Жыл бұрын

    @@roziroza3655🎚እመቤቴ ማርያም ስምሽን ሲሰሙ የሚቃጠሉ አሉ ብላ 🎚

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 Жыл бұрын

    ይሄ near death experience በሚል የሚታወቀው አይነት ይመስላል። እንቅልፍ በወሰደሽ ሰዐት ያየሽውን ይበልጥ ብታብራሪው የሚደንቅ ትምህርት ነበር። እና የልጅሽንና የአሳዳጊ ወላጆቹን ፎቶ ብትልኪልኝ እኔ የምኖርበት ስቴት በጣም ብዙ ልጆች የተፈጥሮ እናታቸውን የሚፈልጉ አሉ። እና ደግሞ ብዙ ሀበሻ እዚህ የለም። ከሞት ያዳነችሽ እመቤቴ ከልጅሽ ታገናኝሽ🙌🥰

  • @user-re6mh2rf9k
    @user-re6mh2rf9k Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ላንቺ የደረሰች የጌታችን የመድኃኒታችን እናት ለሁላችንም ትድረስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @hirut7396
    @hirut7396 Жыл бұрын

    እመቤቴ ፈጥና ልመናሽን ስምታ ከልጃ ጋር መጥታ ከጭንቅ እንዳወጣችሽ አሁንም ልጅሽን በስላም ታገናኝሽ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽንም ታገኛለሽ ብዬ ተስፍ አለኝ ❤❤❤

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Жыл бұрын

    ❤❤❤ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ ለዚች ምስኪን ከእናትህ ጋር ደረስክላት ክብርና ምስጋና ለእናንተ አሜን አሜን አሜን❤❤❤ የኔ ቆንጆ ከልጅሽ ጋር እግዚአብሔር በስላም ያገናኝሽ

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ በዚህ እድሚዬ ይህን ያሰማኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን😢

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Жыл бұрын

    የእመቤታችንን ስም ጠርቶ ማንም አያፍርም ብታምኝም ባታምኝም እንኳን በሰላም እማምላክ ገላገለችሽ

  • @almu6803
    @almu6803 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ያማል እመቤቴ ከነ ልጇ እምባሽን ትጥረግልሽ ብዙ ነገርሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል አይዞሽ መሲጋ ከደረሽ ቀን ይፈጃል እንጂ እምባሽ ይታበሳል መድሐኒአለም እምነትሽ ይድረስልኝ አሰለቀሽኝ ፀልይ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    እናቱን እናት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የጭንቅ አማላጂቱ አሁንም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ እህታችን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ታሪይክ ነው አይ ድንግል ማርያም ከነ ልጂሽ መተሽ አናገርሻት ከቶ አንች የሚቀርቢያቼው ሠዎች ምን ያህል ንፁህና እድለኛ ናቼው ❤

  • @user-zh3dv5oi1b

    @user-zh3dv5oi1b

    Жыл бұрын

    እሷ ግን አላስታዋለችም ፍቅራቸዉን ። ጭራሽ ስለመሰከረች ሌሎችን ይቅርታ ትጠይቃለች ምኗናት ሆ ። ነፉሷን ያዳናትን ጌታ ማመስገን ትታ የማይጠቅም አላህን ታመሰግናለች ።

  • @tube-vs6rd

    @tube-vs6rd

    Жыл бұрын

    @@user-zh3dv5oi1b አድቀን ማስተዋሏ አይቀርም የቀን አልፏል ሌላ ቀን ይመጣል መልሣ መማፀኗና ማመኗ አይቀርም ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    Demireg aberen enedeg

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын

    ውይ እመቤቴ እና ፈጣሪ በግልፅ አናግረውሻል የሱ ቸርነት

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 Жыл бұрын

    አብሽሪ ማማ የተጨነቀች ሩህ ናት አላህ ውስጥ አዋቂ ነው የኔ ውድ እህት አላህ ከሪም

  • @halimehalime9141

    @halimehalime9141

    Жыл бұрын

    አዎኔበሳቱተጨንቄንበር😢😢😢😢

  • @raeecell6431

    @raeecell6431

    Жыл бұрын

    የመጀመሪያ የሰውጭንቀት የሚገባው ኮሜን አገኘሁ

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Жыл бұрын

    መልካሙ እረኛችን ጠባቂያችን አባታችን በኃጢአታችን የማያፍርብን አለማመናችንን አይቶ የማይተወን የሚራራልን ልጆቼ ብሎ የሚጠራን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ድንቅ ተዓምር አድርጎልሻል❤️ ክብርና ምስጋና ለእናት እና ልጁ🥰

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Жыл бұрын

    እመ ቤቴን ጠረቶ ማን አፈረ ክብር ምስጋና ይገባታል 🙏🙏🙏

  • @lamrot8217
    @lamrot8217 Жыл бұрын

    የኛ እናት ለሁሉም የጭንቅ ደራሽ ነች እመቤቴ የጌታዬ እናት ክብር ለናታችን 🥰🥰🥰

  • @afomiyamicheal9031
    @afomiyamicheal9031 Жыл бұрын

    እመብርሃን እናቴ አንቺ የሁሉም ነሽ🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    መቼስ የሰው ልጅ ሲጨንቀው ብዙ ነገር ሊል ይችላል ያሳለፍሽው መከራ እጅግ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ የኔ ውድ 😭😭😭😭

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    አሜን❤

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Жыл бұрын

    በጣም አስተዋይ ነሽ ታሪክሽ ቢያሳዝንም አነጋገርሽ አይጠገብም አይዞሽ ማሬ

  • @meskerem73
    @meskerem73 Жыл бұрын

    የሚገርም ተአምር አምላኬም እመቤቴም አብረውሽ ነበሩ እግዚያብሔር ፍጥረቱን አይረሳም😥❤

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Жыл бұрын

    ድንቅ ምስክርነት

  • @gafat
    @gafat Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ ምስኪን ኡፍ 😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Жыл бұрын

    እናት መሆን ይገርማል እናት ስለሆንሽ ልጅሽን ፈለግሽ ወንድ ልጅ ግን ክፉ ነው

  • @tsehaytemesgen6793
    @tsehaytemesgen6793 Жыл бұрын

    ያ በብርሐን የተገለጠው አምላክ ልጅሽን ያገናኝሻል እንዳይሞት የታደገው

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እውነት እጽብ ድንቅ የሆነ ተአምር ነው እመቤቴ አንችን ያመነ ማንም ያፈረ የለም🥰ክብር ምሰጋና ይሁን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም የብርሃን እናት🥰

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij Жыл бұрын

    አዛኝቷ የጭንቅ አማላጇ ክብር ምስጋና ይግባት ከነልጇ እመቤቴ አታዋልደኝም ስትል አለቀስኩ እመብርሃን ልጅሽን ታገናኝሽ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Жыл бұрын

    ማርያም ማርያም. ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም አይዞሽ ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር የለም እሷ የሁሉም እናት ናት ባንቺ ላይ የሚሳለቁ ያልታደሉ ናቸዉ አንቺ እድለኛ ነሽ በጭንቅ በመከራ ብትሆኝም ይህንን ድንቅ ነገር አይተሻል አይዞሽ ስላልደረሰባቸዉ ነዉ እዉነቱ እናትና ልጅ ናቸዉ አበቃ

  • @ritaritajon7897
    @ritaritajon7897 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና አምልኮ ውድስ ለድንግል ማርያም ልጅ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር የፈጠረው አይጥልም ልጅሽንም ታገኛለሽ በርቺ አምለክሽን ባመነሽበት ፀሎት አድርጊ አይዞሽ

  • @Hanzmariam
    @Hanzmariam Жыл бұрын

    እምዬ ማርያም በጭንቅ ሰአት ለጠራት ፈጥና ትደርሳለች፣ ለሰው ዘር ሁሉ። ለዚህ እኔም ምስክር ነኝ. ልጇም መድሃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ለዚች እህታችን ደረሰላት። እግዚአብሔር ይመስገን። ሰው ምንድነው? የሰው እርዳታስ መች ይረባል፣ የእግዚአብሔር ግን ሲሆን ውጤቱ እንዲህ ያምራል። እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። አምላክ ከልጅሽ በደስታ በጤና በሰላም ያገናኝሽ። አዋላጅሽ ድንግል ማርያም አሁንም በምልጃዋ ትርዳሽ። መድሃኒአለም እምባሽን ያብስልሽ።

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እናቴ ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳሽ: አንጀቴን ነው የበላሽኝ: ከልጅሽ ጋር ተገናኝተሽ ያሳየኝ አምላክ:: በጣም ንፁህ ሴት ነሽ::

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እህቴ አይዞሽ የጭንቅ አማላጇ እመብረሀን ድንግል ማርያም ስሟን ለጠራት አትጨክንም የበለአሰብ እመቤት ናት

  • @roziroza3655

    @roziroza3655

    Жыл бұрын

    😂

  • @bezawitbelay-cp9nz

    @bezawitbelay-cp9nz

    Жыл бұрын

    @@roziroza3655 እንደ ሴትዮ ምነው በየ ኮሜንቱ አሽላላሽ የእመብርሀንን ፍቅር የቀመሰ ብቻ ነው እሚያቀው አንቺ ደሞ ስላልቀመሽው አታውቂውም ስለማታውቂው ነገር ደሞ አትናገሪ

  • @roziroza3655

    @roziroza3655

    Жыл бұрын

    @@bezawitbelay-cp9nz:-ምረቱን ያውርድላቹ

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    Жыл бұрын

    ​@@roziroza3655 እመቤቴን የጠላ የወለደችውን እወደዋለሁ ማለት ዘበት ነው የስራችላትን ነገረችሽ እኮ ብትስሚም ባትስሚም እርሱዋ ክብሩዋ አይቀንስም ይብላኝ ስለማታምኑት

  • @roziroza3655

    @roziroza3655

    Жыл бұрын

    @@emebetzewde7492:- ለምን እጠላታለው የጌታዬን እናት ቅድስት ድንግል ማሪያምን ከናንተ በላይ እኛ ክርስቲያኖች እንወዳታለን እናንተ ብትወዷትማ ኖሮ ብታከብሯትማ ኖሮ ያልሆነችውን በትናንሽ ወረቀቶችና መጽሃፎች ባልተሞነጫጨረች ነበር ያልሆነችውን ከእየሱስ በላይ ክብር ስትሰጧት ደስ የሚላት መሰለሽ እሱን ልጄን ስሙት ብላ አልፋለች ደግነቱ አትሰማቹም እንጂ በናንተ ነገርማ ድክም ብሏታል ምን ያህል እንደምትናደድባቹ ስለዚ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው የሚሰማውም ሁሉን ማድረግ የሚችለው ማሪያም አትሰማሽም ማንም ደብተራ የሞነጫጨረውን ከምታነቢ መጽሓፍ ቅዱስ አንብቢ እየሱስ ያድናል ስለሃጢያትሽ የፈሰሰልሽን የእየሱስ ደም አታቅልዪው ማዳኑ አይቅለልብሽ እህቴ ጆሮ ካለሽ ስሚ ዓይን ካለሽ ቅዱስ ቃሉን አንብቢ ተባረኪ ቀንሽ ብሩክ ይሁን

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Жыл бұрын

    ንፁ ልብ ቅን ስልሆንሽ ነው። እመቤቴ ግን ቀረበችሽ። መታደል ነው። ይደግልሽ ።

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r Жыл бұрын

    እናቴ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እመብዙሀን የብርሃን እናት በጭቀት ስአት ሲጠሩሽ ፈጥነሽ የምትደርሽ የአማኑኤል እናት ክብር ምስጋና ላንች ይገባሻል እህቴ አይዞሽ ልጂሽ ይገኛል በጭቀትሽ ስአት የረዳችሽ ድንግል ማርያም አሁንም ልጂሽን ታገናኝሻለች በደስታ ለምስጋና በዚሁ እንደምቀርቢ ምንም ጥርጥር የለኝም ልጂሽ ይገኛል 🙏

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Жыл бұрын

    በጣም አብሶማ ለኔ የጭንቄ ቀን ፈጥና ትደርስልኝ አለች

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Жыл бұрын

    ክብር ለብርሃን እናት ይሁን አሜን አሜን አሜን ማርያም ማርያም ማርያም ማር ማር ይላል ስሟ የኛ እናት ❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    እህቴዋ እኔ አፈር ልብላ አይዞሽ እመብርሀን ሰሚ ናት እኔንም የተፈተንኩበት ብዙ ነገር ነበር እውነት ካለሽ ድረሺልኝ ብያት ፈጥና ደርሳልኛለች ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ከነ ልጃ ድንቅ ታምራትን ባንቺ ላይ አድርጋለች አጠገብሽ የነበረችውም ያልረዳችሽ ይህ ድንቅ ታአምር ይገለጥ ዘንድ ነው እንዴት ደስ ይላል ስምህ የተመሰገን ይሁን አምላኬ እመቤቴ ምስጋና ይገባሻል፡፡

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 Жыл бұрын

    እመቤቴ ክብር ምሥጋና ከነልሽ ይድረስሽ የበላይሠብን ያሥማርሽ እኛንም አስምሪን እመቤቴ ማሪያም ንገሽ ክበሪ በአለም ዙሪያ።

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Жыл бұрын

    የኔ እናት ስትነግረኝ አንቺን ስወል አጠገቤ አንድ ሰዉ አልነበረም ዉልቅ ብለሽ ወደቅሽ እና አባትሽን ማሰሩ አቀብለኝ አልኩት የግደልጅ ለማዉረድ በጊዜ አታስገቢም ነበር ብሎ ሊመታኝ እግሩን አነሳብኝ የዛኔ ልሙት ብኝ የእግደልጁን አስሬዉነበር ፈታሁት የዛኔ እራሱ ወደቀ ትለኛለች ክብር ለእናቶቻችን ሰባትልጅ ያለ አዋለጅ ያለ አራሽ ያለ ጠያቂ ከፈጣሪዋ በቀር አንድ ነገር ከጎኗ አልነበረም እናቴ ዉለታሽን ከፍዬ አልጨርሰዉም ኑሪልኝ እማዬ❤❤❤

  • @all0cell750

    @all0cell750

    Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @metages9762
    @metages9762 Жыл бұрын

    እመብርሃን ❤

  • @donaytroyal860

    @donaytroyal860

    Жыл бұрын

  • @Gabriela-xf8hm

    @Gabriela-xf8hm

    Жыл бұрын

  • @user-kr3eb3hx6t

    @user-kr3eb3hx6t

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 Жыл бұрын

    እህቴ ታሪክሽ እጅግ ልብ ይሰብራል😢 ደግሞ ጥንካሬንም ይሰጣል በጭንቅሽ በምጥሽ ቀን የተገለጠችልሽ የረዳችሽ የለመንሻት ከነ ልጇ ደርሳ ጭንቅሽን የፈታች ዛሬም ልጅሽን በዓይነ ስጋ ለመተያየት ታብቃሽ ❤❤❤

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሸ እድለኝ ነሽ እህቴ የጭንቅ አማላጇ የበለየሰብ እመቤት የሁሉ እናት ክብር መስጋና ይደረሳት❤

  • @yemanehaile8980
    @yemanehaile8980 Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሄር በደንብ ያግዝሻል ልጅሽ ለማግኘት።ስትወልጂም እኮ እግዚአብሄር እና ማርያም ናቸው ያገዙሽ።

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    እናቴ ማርያም ለጠራት ደራሽ ነች ። የኔ ውድ እናት

  • @user-lb1me3xz8z
    @user-lb1me3xz8z Жыл бұрын

    የሚያስደንቅ ተአምር ነው። ልጅቷ ያልረዳችሽ እግዚአብሔር ተአምሩን ሊፈፅም ፈልጎ ነው። እምነትሽ ከእኛ ክርስቲያኖች ይበልጣል።

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Жыл бұрын

    ዊ ድግል እመቤቴ አንችኮ ተስፋችን መከታችን ነሽ አችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ብዙ ብዙ ተጎድተሻል ግን ከአሁን በኋላ ወደ ኋላ ተመልሰሽ ያለፈውን እያሰብሽ እባክሽን እራስሽን አትጉጂ፤ ያለፈው ታሪካችን ታሪክ ሆኖ የወደፊት ማንነታችንን ይቀርጻል እንጂ ባለፈ ታሪክ የሚኖር የለም ስለዚህ ተረጋጊ፤ ዘላለም ማልቀስሽን ትተሽ አምላክሽ እምባሽንና የልብሽን ስብራት እንዲጠግን ተማፀኚው፤ ባለፈ ታሪክ አትኑሪ ምክንያቱም እግዚአብሔር በየቀኑ በየሰአቱ በየደቂቃውና በየሰኮንዱ ምህረቱና ቸርነቱ አዲስ ነው

  • @sisietho6261
    @sisietho6261 Жыл бұрын

    ሁሉንም በጥሞና በሀዘኔታ በጣም ነው ያዳመጥኩት በጣም ልቤን ተሰብሮዋል በጣምም ደስ ብሎኛል እመብርሀን ከነልጅዋ ስለደረሰችላትክብርና ምስጋና ለድንግል ማሬያም ከልጅዋ ከመደሀኔ አለም ይሁን ግን በጣም ያዘንኩት ለሙስሊሞች ይቅርታ መጠየቅዋ ደስ ሊልሽ ይገባል እነሱም እንደኔ ትድረስላቹ ማለት ይገባሻል አሁንም እመብርሀን ትድረስልሽ አይዞሽ አታልቅሺ በሰው ሀገር እንኳን አልቅሰን ስቀንም ከባድ ነው እህቴ አይዞሽ

  • @amen6689
    @amen6689 Жыл бұрын

    እቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ወላድት አምላክ አማላጅቷ ከመስቀሉ ስር ያገኘሁሽ እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏🙏

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 Жыл бұрын

    እመብርሀን እንኳን ላምንዋ ለካዱዋትም እናት ነች

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የዋህና ቀናሰው ናት ምትናገረው ሁሉ ሰው ሚስቀይም ሚመስላት አንዳንድ ሰዎች ግን ምትጽፉትን ምን እንደሆን አታቁም እንኳን ክርስስቲን ሙስሊሙ ተጋምዶ የኖረው ኢትዮጵያ ይቅርና አረብ ሃገር እንኳን ሲጨንቃቸው እባክሽ ጸልይልን ይሉኛል እንኳን እች መልካም ሴት እንኳን ጭንቅ አማላጇን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሲጨንቀው ስይጣንንም ይጠራል

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Жыл бұрын

    የጭንቅ አማላጇ ለጠራትና ላመነባት ሁሉ ትደርሳለች ልጇ ባከበራት ክብር ምስጋና ይድረሳት

Келесі