የዝምታ ፍቅር አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |YEZEMETA FIKER Full Amharic Movie 2023 |New Ethiopia Amharic Movie
Фильм және анимация
#ethiopia #ethiopianmovie #የኢትዮጵያፊልም
የዝምታ ፍቅር - ናታይ ጌታቸው እና ሊዲያ ጥበቡ ድንቅ ብቃት የታየበት እና ሌሎችም ተዋኛን የተሳተፉበት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ድራማ ፊልም | Yezemeta Fiker - Natay Getachew and Lidya Tibebu Best Acting Performance and Other Actors Performed on this Suspense Family Drama Movie
እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ
Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official KZread channel of Habesha Trill Entertainment
produced music video, sitcom, Drama, film and cover music....
Don't forget to Subscribe
Copyright ©2022 Habesha Trill Entertainment ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት
Пікірлер: 403
እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official KZread channel of Habesha Trill Entertainment produced music video, sitcom, Drama, film and cover music.... Don't forget to Subscribe
@user-ux6ci3sy1x
6 ай бұрын
❤
@ProEthiopia
6 ай бұрын
Erh give us the name of the soundtrack, it’s excellent song.
@user-ux6ci3sy1x
6 ай бұрын
ሳውንድ ትራኩን ዘፋኞች እባካችሁ ንገሩን በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@aziza-xp6ms
6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mabratubest3539
6 ай бұрын
😢😢😢😢
በክፉውም በጥሩም ቀን አብሮን የሚኖር ፍቅር ይስጠን
@user-yp6vg3bz4v
6 ай бұрын
alewlshe ena
@Asimare-qq6iz
5 ай бұрын
Amennnn yen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tseganeshgetu673
4 ай бұрын
Amen 🙏
@MohmedAhmed-uc6oy
Ай бұрын
ሠላም
@nenenenene9965
Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው በቃ እንደዚህ አስተማሪ ፍቅር ሁሉንም ያካተተ ፊልም ነው እናመሰግናለን👌👍
@user-gp4di5fp3s
6 ай бұрын
Awo iyaleqesku new yecereskut mikinatum susu wasting wendime tezefiqowal😢
@mesfinlegese8967
Ай бұрын
❤❤
@BeletuAgeze
Ай бұрын
❤
እኔ አለሁ አይደል አስረ አመት ሙሉ በፍቅሩ ሳልነገረ የምሰቃይ ፍቅረ ግን ያማል አይደል
@zaidtewele9089
3 ай бұрын
መልስ የሌለው ፍቅር በጣም ያማል በጣም ከሁለቱም ጎን ሲሆን ነው ደስ የሚለው
@Seada-kx5ks
3 ай бұрын
ንገሪውና ነገሮችን ተጋፈጭው የኔ ቆጆ ውስጥሽ ሁለዬ ከሚቃጠል የምር አይዞሽ የሚያቀው ያቀዋል😭
ምላሥ እንደ ብርሃን ፍጥነት በሚምዘገዘግበት ጊዜ እንዲህ ዓይነት አስተማሪ ያሰፈልጋል።ሠላማችሁ ይብዛ
@tagesechtesema6195
6 ай бұрын
😅😂
ድህነት ክፉ ከልጄ ለየኝ የኔ ልጅ እናትህ ትወድሀለች😢😢😢
ናታንን የሚወድ ደርባባ አይነ አፋር ነገር ነውኮ😘
@impelhabesha632
6 ай бұрын
ናታን ሳይሆን ናታይ ነው
@user-hs7hw4km6z
6 ай бұрын
@@impelhabesha632 ገብቶኛል ማቆላመጤ ነውጅ
@newand9050
6 ай бұрын
ናታን ምርጥ የወሎ ልጅ ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን ፊዚካል የተረጋጋ ልጅ ነው❤❤❤❤
@user-hs7hw4km6z
6 ай бұрын
@@newand9050 በጣም የተረጋጋ እዩኝ እዩኝ የማይል ነው
እጅግ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች:: እናመሰግናለን::
ዋዉ ዋዉ በጣም ለዉጥ አለ የኢትዪጲያ ፊልም በጣም ወደድኩት ብዙም ፊልም እያየዉ ነዉ በጣም የሚጥም ፊልም ነዉ ምትሰሩት ተፈቃቃሪወቹን ስወዳቸዉ❤
ምርጥ ነው ፈተና ያስተምራል እዝች ምድር ላይ ራስን ፈልጎ ማግኘት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@BeletuAgeze
Ай бұрын
ትክክል መታገስ ዋጋአለው
እውነትም የዝምታ ፍቅር በዛ ላይ የአፍቃሪው ትዕግስት የሚገርም ነው በጣም ደስ የሚል ፊልም 🥰🥰🥰
Wow wow! በጣም የወደድኩት እውንትም የዝምታ ፍቅር እንኳንም ተገናኛችሁ!
በእውነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የምኖርላት ሰው ብትኖረኝ እኔም በዝምታ ብኖርላት ያሰኛል
ቴመስገን ነው የኢትዮጵያ ፈልም ነፍስ የዜራ ነው በርቱ ምርጥ ነው 💚💛❤👍🙏
@HuluagershTeshale-hb6gc
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ናታይ በጣም የምወደው አክተር🙏
😢እውነተኛ ፍቅር ፊልም ባይሆን ብዬ ተመኘው እውነትም የዝምታ ፍቅር ትዕግስት ካለ መጨረሻው ያምራል
ዋው ይቺ ልጅ ስትተውን በጣም ነው የምታስገርመኝ ስትቆጣ የእውነት እፈራታለው ድብን ያለች ሱሰኛም ነው የምትመስለው ረጋም ስትል የዛን ያህል ጎበዝ ተዋናይ ናት👏👏 ናታል 1 ኛ❤
እውነትም የዝምታ ፍቅር ፍጻሜው ደስ ይላል በእውነት😊❤ ለሁሉም ትእግስት የሁሉም መሻገሪያ ድልድይ ናት😊 ትእግስትን ያድለን ለሁላችንም😊😢😢😢
@rahamayasin1459
2 ай бұрын
💔💔💔💔😢😢😢
Wow,gena zare film ayew👏adis hasab ketilubet👍
ፅድት ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤ waw📸
❤❤❤እኚ አባት ሰወደው ድምፁ ሁላ ስያምር እርጋታው ደሞዜ ዝምታ ፍቅር ይሻላል አልከን እስኪ ልሞክረው ዝም ብዬ ማፍቀርን
ሆይይ ጭራሽ ያገታት ይሄ ነብዬ አላሰብኩም ነበር ምርጥ ፊልም ነው 😊እስኪ ሰውን አግታችሁ ሂወትን ከምትቀጥፉ እንደዚህ ለመልካም ነገር አግቱ
@BeletuAgeze
Ай бұрын
ትክክል
ቀን ሲጥል ምረጥ አፍቃሪ ያነሳል ማለት ይሂ ነዉ አሬፍ አስተማሪ ነዉ ፍቅር ከማንኛዉም ሰዉ ጋር ያስፍልጋል
@RuhamaA-cg5rh
6 ай бұрын
እውነት ነው ማንኛውም ስብራት በፍቅር ነው ሚጠገነው ❤
አቦ ይችን ልጅ ስወዳት💋💋💋
ዋውውውውው ገራሚ ነው እውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን❤🙏
ውነትም የዝምታ ፍቅር ከንግዲህ ዝም ብዬ ነው ማፈቅረው😂😂😂
@Endalkieman
6 ай бұрын
ተናግሬም አልወጣልኝ🤣
@user-se7vk7wr3c
6 ай бұрын
ክክክክክክ 😁🤭
@momaronaldo2516
6 ай бұрын
😅😅
@asds8008
6 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረ ኡኡ
@gawh5448
6 ай бұрын
የስካሁንስ 😂😂😂
ዎው ምርጥ ፊልም አጋቹን ግን ጠርጥሬ ነበር😍😍😍
Wow good to see.. its a nice cinematography keep it strong pleas guys
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁት እዬት
በጣ አሪፍ ፊልም ነው እማርኛ ፊልም እከታተላለው የሳንም ወደ ፍቅር መመለስና የሱንም በጨዋነትን አፍኖ ማስቀመጥ ሚደንቅ ነው ግን ወንድም የጠላችበት ምክንያት አላየንም በነበረ ተወሰደ በርግጥ ላይበቃቹ ይችላል Any way I loved
አቤት አውን ላይ የሚሰሩ ፊልሞች ደስ ስሲሉ❤❤❤😊
የዝምታ ፍቅር ደስ ይላል በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
ዋው አንደኛ ነው በጣም ብዙ ትምህርት ይዞል ዋው❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው❤❤❤❤❤
Wow yewunet diki❤❤❤drama Newu leka zimita melise lihon yichilale 😢😢
ምርጥ ምርጥ ፊልም ፊልም ማየት አቁሜ የነበረውን እንዳይ አደገኝ
Amazing film Keep it up 😊😊😊😊😊 i love Ethiopian films love you yene Habesh people from Eritrea 😊😊😊😊😊😊😊😊
Amazing love god bless you bro really I liked 😭 ❤❤❤❤
እንደኔ ኮሜንት አይቶ የመጣ 😂😂
ዋዉ ሲያምር ❤
አር የኔን ታሪክ ነው የተወናቹህት 😢😢😢😢የዝምታ ፍቅር እሄው አልነገራኮት አለሁ 7አመት እያፍቀርኳት😢
@sary9228
6 ай бұрын
bethtna ngerat
@zanabaahmad4799
6 ай бұрын
አውቃለሁ አታሥብ😂😂
@BeletuAgeze
Ай бұрын
እግዚሀር ይሁንህ
ዋውው በጣም ሀሪፍ አስተማሪፊልምነው ❤❤❤❤❤❤
በጣም አስቀያሚ ፊልም ሁሌ ከሰፈር ታሪክ የማይወታ የዘመኑ ፊልም እስቲ ምን ትምሕርት አለው እስቲ ውጡ ከሰፈር ታሪክ እስቲ ሀገር የሚገነባ ፊልም ስሩ ሁሌ የመንደር ታሪክ
@edenmesele3823
6 ай бұрын
Weriga
@mirkofetene-jf2ri
6 ай бұрын
Weregna lemalet 😁😁😆🙃🙃🙃🙃
@lidiasalono
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂@@mirkofetene-jf2ri
ኦኦኦ ደስ የሚል ፊልም ነው
ዋውውውው የምር እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሠግናለን❤❤❤
ዋው ምርጥ ፊልም ❤❤❤
ገራሚ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
አይቼ ኮምታለሁ
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Heart touching!! Both all the actresses are stunning!
ምርጥ ፊልም ነው❤😢
Betam des yemil ena aznane film new, good job 👏🏽👏🏽
@jidaxan5437
6 ай бұрын
Betam :)
ዋው ያስተማሪ ፍልም ❤
ምርጥፍልምነው❤😢
እውነትም የዝምታ ፍቅር❤❤❤❤❤
ዋው ቆጆ ፊልም ነው የምር❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ፊልም
This film is gonna change my life ❤❤❤❤❤
@Black-lioness
6 ай бұрын
Lol how and when lol
እውነቱም የዝምታ ፍቅር❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ፊልም ነዉ
wow wow wow betam yemigerm film new betam des yemil yeametu mirt film new betam des yilal
አቤት ጬኸት በህይወቴ እንደዚህ ዘግናኝ ጩኸት ሰምቼ አላውቅም 😮😮😮
ዋው ዋው 👏👏👏👏👍👍👍
Betam emigerim emigerim film new manim ehen film ayito emayiqeyer yelem papapapa 1ygna new betam thank you
እውነትም የዝምታ ፍቅር። ፍቅር ያሸንፈል ። እኔ እንደዚህ ፊልም ያሰደሰተኝ የለም
Wow amazing good job
ዋው እውነትም የዝምታ ❤❤❤❤
በጣም ደሰየሚል ፊልምነው
❤❤nice 👌 Love and Rehab !!! Good she has nice sounds, voices konjit
ደስ ሚል ነው ውነትም የዝምታ ፍቅር
ዋውአጨራረሱያምራል❤❤❤❤
ዋውውው❤❤❤❤
ማጀቢያ ሙዚቃው❤❤❤❤ ነፍስ ያሞቃል❤❤
ያምርል
30 belay hunachu single ye honachu like gechugn
Waw 1ኛ ❤
ይገርማል ዋው ትልቅየቤት ሥራ ደሥሢል
ምርጥ ፊልም ነው
Woww Ymigrm.Film nw....❤❤❤
@LemlemTalegita
6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እዉነትም የዝምታ ፍቅር😂😂❤❤
Woww betam des yemil new❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NaimaKhader
6 ай бұрын
1:22:07 🌹🌹🌹
Wow vwow wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Perfect ❤❤❤
ዋው ❤❤❤❤❤
Wow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው❤❤❤❤❤❤❤
nice we done
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤
ዎው ምርጥ ፊልም ነው
ዋውውውውውው ምርጣ ፊልም ነው በርቱ ❤❤❤❤❤
የሚገርም ፊልም አጨራረስ👌 ለዚ ዘመን የሚመጥን ፊልም አመሰግናለሁ 🙏ከነማጀቢያ ዘፈኑ ተዋንያኖቹ ናታይ ጌታቸው እና ሊዲያ ጥበቡ👌አንደኛ
NICE 1
ዋዉ ደስ ይላል ቀጥሎበት❤❤❤❤
Wow 👌👌👌👌👌👌👌
Wow!!!!!!🔥🔥
Wow 🎉❤
ዋው
woww betam yamral ❤
@user-rn3rw5re8u
6 ай бұрын
😮🎉
Wow des yilal betam❤❤