የፆታ እኩልነት የለም ፡ የጋብቻ አይነቶች : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

Фильм және анимация

ከትዳር እና ሚዲያ አማካሪ ሀበነዮም ሲሳይ ጋር የነበረንን ቆይታ
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter

Пікірлер: 11

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat3 ай бұрын

    ዋው እሚገርም አገላለፅ ነው እውነት ነው ሰውን ካገባሁት ቡሀላ ይቀየራል ማለት ዘበት ነው!!! በኔ ላይ ስለደረሰብኝ ነው ተባረክልኝ የኔ ወንድም ብዙ ነገር አስተማርከኝ🥰🥰🥰ግን ወላሂ ያቅራቢዋን ድምፅ በጣም ነው ምወድልሺ የኔ ልእልት እህት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @richozewdu1605
    @richozewdu16053 ай бұрын

    ሃበንዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወዳጄ መልካም ሰው ነህ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh3 ай бұрын

    እናመሰግናለን❤👍💚💛❤👏

  • @FikiradisTilahun-lv9pl
    @FikiradisTilahun-lv9pl3 ай бұрын

    Genius man👌

  • @tirhaswontebo9267
    @tirhaswontebo92673 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun30803 ай бұрын

    ምን ሆናችሁ ነው ሲኦል

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon71763 ай бұрын

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @birhanjommy
    @birhanjommy3 ай бұрын

    ሁሉንም ተውት! ሴት አብግን ናት! ውይ! ቋንቋዋን እራሷም አይገባት። እኛ እንዴት እንረዳት?

  • @selamawitabraham740-gb6bh

    @selamawitabraham740-gb6bh

    3 ай бұрын

    መጀመሪያ ወንድ እና ሴት ላይ ትልቅ ልዮነት አለ።የኔን ቋንቋ ትናገር ማለት ከባድ ነው።ትዳርን ከፈለግኸው በመጀመሪያ የትዳርን ፈጣሪ እግዚአብሔር ማካተትና የበላይ ማድረግ አለብህ ።አለማግባትም ሌላ አማራጭ ነው።

  • @birhanjommy

    @birhanjommy

    3 ай бұрын

    @@selamawitabraham740-gb6bh ለምክሩ አመሰግናለሁ! ምናልባት ፈጣሪን ከሁሉም ነገር በላይ አለማስቅደሜና በእምነቴ ይህን ያህል ያልጠነከርኩ በመሆኔ ይሆናል። እኔስ ሴትን ልጅ አከብራለሁ፣ ከልቤ እወዳለሁ፣ እህቶችም፣ እናትም ያለው ሰው ሴትን አይጠላም። ግን ማፍቀሩ ማክበሩ ጥሩ ቢሆንም እቤት ውስጥ ሁሉንም ነገር ሴት የምትሠራውን ሁሉ በማድረግ በመረዳዳት መኖር፣ ለሚገባትና ለበሰለች ሴት ልጅ ካልሆነ በቀር እኔ እንደተረዳሁት ጥሩ መንፈስ የሚፈጥር አይመስለኝም። ሌላው ብዙ ሴቶች በቅድሚያ በሕይወት ምን እንደሚፈልጉም በቅጡ አያውቁትም። ጥሩውን ወንድ ግራ ያጋባሉ፣ የሚሆናቸውንም ያበላሻሉ ያሸሻሉ። ሌላው ምክር "ለብቻ መኖር" የሚለው እኛ ሰዎች የተፈጠርንበት ዓላማ እና ተፈጥሮአችን ባይሆንም፣ የግድ መሆን ያለበትም አማራጭ እንደሆነ ካመንኩኝ ቆየሁ።

  • @edentelahun5482
    @edentelahun54823 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі