እይታ- ብዙዎችን ወደ ባለሀብትነት የሚያመጣው ካፒታል ገበያ Etv | Ethiopia | News

ብዙ ሀገራት በተለይም ከ1990ዎቹ ጀምሮ ኢኮኖሚያቸው በፈጣን ሁኔታ እየተመነደገ ያለው የምሥራቅ እስያ ሀገራት ተጠቅመውበት ውጤታማ ሆነውበታል፤ ሁሉም በአቅሙ የሚሳተፍበት ብሎም ገንዘብ በትክክል ገበያ ውስጥ እንዲሰራጭ የሚረዳ ነው፣ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 20

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir27655 ай бұрын

    በጣም ፡ ጥሩ ፡ መንደርደሪያ ፡ ነው። 🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale5 ай бұрын

    ሶማሌ ላንድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.5 ай бұрын

    Capital market is the way for our country's progress in research, development, manufacturing, etc. But listen to this carefully: WE NEED A VERY GOOD GOVERNMENT REGULATION, so that the public is not exposed to market speculators. We also need to give intensive education and capability training to our Law Makers, so that they serve the industry without chaos and unnecessary regulatory bottlenecks. ኢትዮጵያን የነካ የለ❤ውም በረካ!

  • @nana2009able

    @nana2009able

    5 ай бұрын

    @ EthiopianFirst I agree with you. But do you really think Capital Market is linked to the so called economy. I don't have problem with people getting rich and richer. But my question is why are we depending on western ideologies in everything. My best wishes to banks and investors.....

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale5 ай бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ከፈጣሪ የተሰጠን ጸጋ የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ጀግና ዘመናዊ ወጣት መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kissmiahailu7914

    @kissmiahailu7914

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @thefuture12
    @thefuture125 ай бұрын

    When will it start, I have designed an application for stock market, waiting for this?

  • @Hkim185

    @Hkim185

    5 ай бұрын

    አሰር ዓመት

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese44615 ай бұрын

    It’s good to make legal monetary policy protect the people because in Ethiopia Ponzi schemes was widely spread if the law implement properly the growth of the country is inevitable!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale5 ай бұрын

    ተመልከት አላማህን ተከተለዉ መሪህን አብቹ ጀግናዉን ወደብ አስመላሹን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yemicheal862

    @yemicheal862

    5 ай бұрын

    Kkkkk

  • @kissmiahailu7914

    @kissmiahailu7914

    12 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @abiygold
    @abiygold5 ай бұрын

    ጉዳቱስ ምንድነው?????

  • @Hkim185

    @Hkim185

    5 ай бұрын

    ላላወቀበት ቁማር ነዉ። ገንዘቡን ይቀልጣል

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher27055 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊያን ለብዙ ዓመት ጥረው ገረው ወጥተው ወርደው መከራቸውን ዐይተው ቤተሰብ የሚያስተዳሩበትን የንግድ መኪናዎች እየተቃጠሉ አገሩን የሚመራው ክልሉን የሚመራው መሪ ምንም አይተነፍስም ሚዲያው ከህዝብ ግብር እየሠበሰበ ስለህዝብ ትንፍሽ አትሉም ህገወጦች ና ነፃ አውጪው በመንግስት የሚደገፍ የሚመስለው ጨፍጫፊ ከሰወነት የወጡ የማይራሩ ባደባባይ ቪዲዮ እየቀረፁ ሰልፊ እየተነሱ ህዝብንን ያልታጠቀ ሲገሉ ንብረቱን ሲያቃጥሉ መንግስት ጠንካራ መከላከያ ደንነት ፖሊስ አለኝ የሚለው ለምን እነዚህ መቆጣጠር አቃተው ? ወይስ መንግስት መንግስት ህዝቡን እንዲፈራ ለማድረግ ያጀራጃቸው ኃይሎች ናኀው? ሚደያ ላይ ሶስት ክላሽና አንድ ቀረጢት ጥይት ሶስት ቆሸሽ ያሉ ሰዎች አድርጉ በመንግስት ሚዲያ ላይ ለቆ ዛሬ በተደረገ ኦፕሬሽን ኦነግ ሸኔን ደመሰስኩ ፅንፈኛው ደመሠስኩ እያለ ለአምስት አመት ዋሸ ሠላምን ፀጥታን ግን ሊያመጣ አልቻለም በህግ አምላክ የህዝቡን ወጥቶ የመግባት መብቱን መንግስት አክብርለት::

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo74585 ай бұрын

    "ሊያመጣ የሚችለው ነው" ወይነስ "የሚያመጣው"

  • @Hkim185

    @Hkim185

    5 ай бұрын

    ሰራ ፈት አኛ አክሲዬን ሸጠናል

  • @user-vb8rw4hh3v
    @user-vb8rw4hh3v5 ай бұрын

    😂why is it that media hasn't taken any illegal activities, sem=etc to court when these reports are evidence for justice.😢

  • @user-rx7tl5mc3o
    @user-rx7tl5mc3o5 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ትቅደም

Келесі