"የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ" Yeteshekemkegn || ዘማሪት ሕይወት ተፈሪ

Музыка

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZread Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251911828072
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 64

  • @mekdesaddis7873
    @mekdesaddis7873 Жыл бұрын

    እስኪ ገባ ገባ እያላችሁ ይሔኔ ዘፈን ቢሆን ኖሮ ህዝቤ

  • @tigisttamiru5213

    @tigisttamiru5213

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @feben.tesfaye3120
    @feben.tesfaye3120 Жыл бұрын

    Yezi hulu fetari yehone amelak keber mesgana lesu yehun enamesegneshalen

  • @Misneb
    @Misneb7 ай бұрын

    በሲስተር ህይወት መዝሙሮች በጣም እባረካለሁ፣ በስጦታዋም እጅግ እደነቃለሁ። ስትናገር ጎርነን የሚለው ድምፅዋ በዚህ ደረጃ ቃና ያለው መሆኑ ይገርመኛል። መዝሙርዋ ስብከትም ፀሎትም ነው፣ ሲያልቅ አሜን ወይም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ነው የምለው....

  • @tube6227
    @tube6227 Жыл бұрын

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲👍👍🥰🥰🥰

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️zemari melsketn yasemalgn ehte

  • @menalubazezew6430
    @menalubazezew6430 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Жыл бұрын

    ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን ✝️

  • @henokmhiert869
    @henokmhiert869 Жыл бұрын

    Zemare.melhaketn yasemaln

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክትን ያስማልን አህቴ 🥰🥰🥰🥰

  • @abelj6053
    @abelj6053 Жыл бұрын

    zemare melakt yasemalen🥰🥰🥰

  • @hermelamekonen9806
    @hermelamekonen9806 Жыл бұрын

    Amen semu yebareklen.

  • @liliyanadamu6861
    @liliyanadamu6861 Жыл бұрын

    Amennnn zimare melakt yasemalin fikirun yalbisilign

  • @user-kw1uz8me2q
    @user-kw1uz8me2q Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @liyakebede5663
    @liyakebede5663 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ የምወድሽ እህቴ

  • @netanetyoutube3833
    @netanetyoutube3833 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @-merkebmedia
    @-merkebmedia Жыл бұрын

    kalehiwot yasemalen

  • @jonnyart24
    @jonnyart24 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @liliyanadamu6861
    @liliyanadamu6861 Жыл бұрын

    Yene liyu tsegawu yebezalish yemiwedish ehete hulem banchi egeremalehu ❤️❤️❤️❤️

  • @atalelech9244
    @atalelech9244 Жыл бұрын

    Amen Zamer Malketin Yasemalen tsegawen Yabizaleshii Wudddee Ehetachin💐💒💐💒💒

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 Жыл бұрын

    ሰአቱ አልደርስ ብሎኝ ስጠብቅ ነበር

  • @betelhemdemek766
    @betelhemdemek76611 ай бұрын

    😢😢😢 እግዚአብሔር ይማረን።

  • @-zatimedia7013
    @-zatimedia7013 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-ph4px8ts1d
    @user-ph4px8ts1d11 ай бұрын

    ዣምርምልክ ን ያምልንን

  • @user-hi1jy6mf4z
    @user-hi1jy6mf4z Жыл бұрын

    የመዝሙሩ መልዕክት😥😥😥😥😥

  • @alemalemye3489
    @alemalemye3489 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።🙏🙏🙏

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @abelj6053
    @abelj6053 Жыл бұрын

    Halloo ye kirar becha mezmuroch maletem instrumental becha betserulen ❤❤❤

  • @zerihunteshome62
    @zerihunteshome62 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰🥰

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን፡፡በፆሎታችሁ አስቡኝ ኦርቶዶክሳዉያን፡፡

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን❤❤❤❤❤

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Жыл бұрын

    እጅግ ገራሚ ድምፅ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @salamsalam7055
    @salamsalam7055 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ዩሰማልን መልካማ እህቴ❤❤❤

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 Жыл бұрын

    ብዙ ቦታ አልይዝም ፍሬ ስለሌለኝ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሢስተር ህይወት የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ድንቅ ዝማሬ ነው አንደበታችሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 Жыл бұрын

    Aman Aman Aman

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Жыл бұрын

    Baiwunt zimare melkitn yesamalish 21 Midea bexam dasi tilalachu bartu xiru sia iyesarachu new

  • @user-pf9hi1so4f
    @user-pf9hi1so4f Жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmare melakit yesmalna egzabiher Amlak xegu yebzhalki marey zemarit hiwet

  • @kebromgebrehana4146
    @kebromgebrehana4146 Жыл бұрын

    Ychin amen tewg

  • @emutiyilma4098
    @emutiyilma4098 Жыл бұрын

    Zemare melketn yasemalen

  • @tesfayeyimer1729
    @tesfayeyimer1729 Жыл бұрын

    Begugute Setebekewu Neber Uffff Endate Lebene Emeyasarefe Mezemure Newu Egeziabehar Yebarekesh !

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Жыл бұрын

    Hiwiyeeeee ❤❤❤😢😢😢

  • @tub8345
    @tub8345 Жыл бұрын

    Zmare melakt yasemaln

  • @BELIEVERLYRICS593
    @BELIEVERLYRICS593 Жыл бұрын

    Fetanm mezmurochn ylekekln egna ebre kagneten endnmeta Saladenk malalfem mth betam new miyamrew ❤️❤️❤️😍😘♥️💓💞💌👌👌👌👌👌👌👌

  • @mekdig7904
    @mekdig7904 Жыл бұрын

    Zemare melakt yasemalin

  • @temamshewmolo4159
    @temamshewmolo4159 Жыл бұрын

    ይባርክሽ

  • @semayawezematube6877
    @semayawezematube6877 Жыл бұрын

    zemar Mlktne Ysemln Ete

  • @lovebiza4961
    @lovebiza4961 Жыл бұрын

    😍😍😍

  • @mekdesaddis7873
    @mekdesaddis7873 Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew5451 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb4 ай бұрын

    መዝሙር ግጥሙን በsubtitle ወይም በdescription box ላይ ብታስቀምጡልን እኛም አብረን እንድናመሰግን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Жыл бұрын

    እኔ ግራ የሚገባኝ ክራሩን በስነ-ስርአት ሳይዙ ለሾው ሁለት ክራር መጠቀም ለምን አስፈለገ ይሔ ከስርአት ያፈነገጠ አካሔድ በቶሎ ሊታረም ይገባል እንዲህ አይነት አለማዊነት በአፈአ መቅረት አለበት።

  • @betemesealtube2944

    @betemesealtube2944

    Жыл бұрын

    ካለ እውቀት አትዘባርቅ ቤዝ ሊድ ነው ሚባለው ወፍራምና ቀጭን ድምጽ ነው ሚያወጣው

  • @Ermi956
    @Ermi956 Жыл бұрын

    የተዋሕዶ ልጆች መዝሙሬን ሰብስክራይብ በማረግ እዩ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ff7cb3fg9c
    @user-ff7cb3fg9c Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hermelamekonen9806
    @hermelamekonen9806 Жыл бұрын

    Amen semu yebareklen.

  • @hami1628
    @hami1628 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bayelgnalmayhu9624

    @bayelgnalmayhu9624

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bayelgnalmayhu9624

    @bayelgnalmayhu9624

    Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲

Келесі