//የት ናቸው?// ሂፖፕን ማን ጀመረው?... ጎግል ማድረግ ነው😁 የ90ዎቹን ጋሞ ቦይሶችን አገኘናቸው /በቅዳሜን ከሰአት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 186

  • @kelemuagosaye3744
    @kelemuagosaye3744 Жыл бұрын

    ዘጠናዎቹ የማይደገም ዘመን ነዉ ❤❤❤

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful58418 ай бұрын

    ይሄን ዘፈን በ 90 ዎቹ ደጋግመን ብንሰማው ማይሰለቸን ነበር መቅረብ ያለበትን ሰው ነው ያቀረብከው ዮኒዬ እናመሰግናለን🙏

  • @surafelminale2232
    @surafelminale2232 Жыл бұрын

    ዮኒ ጋሞ በጣም ደስ የምትል ስነስራት ያለክ ተጫዋች ሰው ነክ እግዚአብሄር አንተን እና ቤተሰቦችክን ይባርካቹ።

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Жыл бұрын

    ጋሞ ዶርዜ ምርጥ ህዝብ የጋሞ ልጆች ሙዚቃ እና ዘመን አንደኛ ነበር ። ❤

  • @Ebro-Habeshstan
    @Ebro-Habeshstan Жыл бұрын

    2 ዮኒዮች ምርጦች ፈገግ እንደላኩ ጀመሬ ፈገግ እንዳልኩ የጨረስኩት ፕሮግራም

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Жыл бұрын

    የምገረም ፈታ ያለ ልጂ እዉነት ነው ጋሞ የየይቅርታ ኑጎሶዎች ነቹሁ 🙏🙏

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Жыл бұрын

    ደስ የሚል ቤተሰብ ❤ጋሞ የ 90's ትዝታችን

  • @abinasamare8616
    @abinasamare8616 Жыл бұрын

    ዮኒ ጋሞ የኢቢኤስ አቅራቢ ቢሆን በጣም ይመጥናል። ጨዋታው በጣም ይገርማል። ከዮኒ ጋርም በጣም ይጣመሩ ነበር

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 Жыл бұрын

    የሸገር ፈርጦች ዘር የለ፣ መጠማዘዝ የለ ፏ ፈሽ ሳቅ ጨዋታ ብቻ❤❤❤Very Happy to see you Yoni Gamo 🙏🏽

  • @njadnjad3902

    @njadnjad3902

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Жыл бұрын

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳህ ሰሞኑን ጠፎ እያልኩ እዪሰብኳችሁ ነበረ ዮኒዬ፣ያሬድ፣ በድሉ ስለሁላችሁም ጥሩ ስለሰማሆ ደስ አለኝ

  • @miki19dani55
    @miki19dani55 Жыл бұрын

    የኛ ሰውኮ ፈታ ያለነው ዬኒ እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳን አገኘሀቸው ጋሞዎች አንረሳችሁም ምርጥዬ አራዶች❤❤❤❤❤

  • @parielias
    @parielias Жыл бұрын

    ጋሞ ቀላል እንዳይመስልሽ ❤❤❤ አይ ጊዜ 90s

  • @laylalayla9893

    @laylalayla9893

    Жыл бұрын

    ❤🎉🎉🎉ሀደ

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Жыл бұрын

    ምርጦች የኛ ጊዜ ዘመን 90ዎቹ ጋሞ ይመቹኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Жыл бұрын

    Wow የጋሞ ልጆች❤❤❤ ዮኒ አሁን ያለህበት ህይወት ደሞ በጣም ደስ ይላል የሚያዋጣህን ይዘሀል ጌታ አብዝቶህ ይባርክህ you are so funny guy

  • @worldsbest....
    @worldsbest.... Жыл бұрын

    ከ ጋሞ ምድር አርባምንጭ ነው የተማርኩት የፍቅር ሀገር ናት። 5ኛ ክፍል የማስታውሰው ዘፈን ነው❤ ተወዳጅ ነው ሰልፍ ላይ እናዝግ ነበር ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ለትውስታው

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Жыл бұрын

    እንኩዋን አመለጥክ የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ: ሰው አለሙን ሁሉን ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤።

  • @TigistGebresilass-mh6ir

    @TigistGebresilass-mh6ir

    Жыл бұрын

    @ethioafrotube ዘፍኝ የነበረው ልጅ ከዘፈን አለም መውጣቱ ነው ደስታዬን የገለፅኩት እንጂ ስለ ባህላችንም ስለ ዮኒም ያልኩት ክፉ ነገር የለም እኮ።

  • @GIGIYOUTUBE1927
    @GIGIYOUTUBE1927 Жыл бұрын

    ጉጉል ማድረግ አይጠበቅብንም ሃገራችን ውስጥ ራፕን፣ሂፓፕን የጀመራቹሁት ጋሞዎች ናቹሁ፣ we love you gamo yonas and gamo group

  • @adadiszena471
    @adadiszena471 Жыл бұрын

    Yoni Gamo, shiromeda welega sefer be 2 birr tseguren yikortegn neber... I was in grade 6. He is so humble... Am glad to see you Yoni Gamo. ❤

  • @tegenewondimu2106
    @tegenewondimu2106 Жыл бұрын

    ሶስቱም በሰላም መገኘታቸው ደስ ይላል የዘጠናዎቹ ምርጥ ትዝታችን ናቸው

  • @ziy7130
    @ziy7130 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም የት እንዳሉ ማወቅ እፈልግ ነበር❤❤

  • @mame642

    @mame642

    Жыл бұрын

    Me too

  • @kimo428
    @kimo428 Жыл бұрын

    ጋሞ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዘመኔን ነው ማስታውሰው ስርዐትህ ጨዋነትህ ምርጥ የጋሞ ልጅ

  • @getachewwolela337
    @getachewwolela337 Жыл бұрын

    ልጅነታችን ያደመቁልን 90ዎቹ ምርጦች 💙💙

  • @intertainment2048
    @intertainment2048 Жыл бұрын

    ዶርዜ ነኝ ጥበቤን ታያለህ" ሲል እንዴት እንዳኮራኝ 40 ምንጭ ኖሬያለሁ አማራ ነኝ እነ እገሌ ተማሩ

  • @alemneshhnebese9034

    @alemneshhnebese9034

    Жыл бұрын

    Amesgnalw ❤ ethiopia 🇪🇹 ♥

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp

    @abdurohemanmuhammed-yf6lp

    Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ተማሩ የሰውን ከመመኘት

  • @sophiagebretsadik4871

    @sophiagebretsadik4871

    Жыл бұрын

    Betam des yemil lej new abo temchgn

  • @getahungebrekidan670
    @getahungebrekidan670 Жыл бұрын

    ዮኒ ጋሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጨዋታ አዋቃ። ጨዋታው እራሱን የቻለ ቴራፒ ነው። ከአንገት በላይ ስራዋ ስፔሻል ለቪአይፒ ከፍ ባለ ደረጃ ምትሰጥ። ebsም አንድ ፕሮግራም ቢፈጥርለት ምርጥ አቅራቢ ይወጠዋል።

  • @gelilabyk7733
    @gelilabyk7733 Жыл бұрын

    Yoniye ጭዌ እኮ አንደኛአ😂 ማርያምን ቤተሰብክን ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤❤

  • @zackmack7145
    @zackmack7145 Жыл бұрын

    The best Ethiopian Rap group plus their song message was so meaningful. Long Live Gamo Boyzz

  • @chalewyohanniscj5641
    @chalewyohanniscj564111 ай бұрын

    ዮኒ ዋዉ ምርጥ ፍፃሜ ፍፃሜ ከጌታ ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል 🥰🥰

  • @desstadessta
    @desstadessta11 ай бұрын

    ዮኒዬ ስላየሁህ እንዴት ደስ እንዳለኝ። ህፃን ሆኜ ነበር የማያችሁ አሁን እኔ እራሱ ትልቅ ሰዉ ሆኛለሁ። አንተ እና ሲያምረኝማ መቼም አትቀየሩም። ኑሩልን የ90ዎቹ ፈርጦች!

  • @dao-107
    @dao-107 Жыл бұрын

    ባለውለታቸው ሲያመሰግን ደስ ሲል..❤😊

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam3921 Жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ትላላቹ እግዝሃብሄር እድሜ ጤና ከነመላዉ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Жыл бұрын

    ዮኒዬ ዋው ናቹ ደስ ትላላቹ በተለይ የዘላለሙን መርጠአል ኢየሱስ ያድናል የዘላለም ህይወትን ይሰጣል

  • @yakuobhassen3559
    @yakuobhassen3559 Жыл бұрын

    ዮኒ የትናቸም ሳላየው በፊት ሌሎች ፕሮግራም ሳይ የፀጉርህ አቆራረጥ በጣም ተመችቶኝ ነበር ሁሌም እዚ ተቆረጥ አንዳንዴ ካንተማይሄድ ቁርጥ ተቆርጠህ አይቼ ምነካው ዮኒ ብዬ አውቃለሁ

  • @hevenarefu3787
    @hevenarefu37876 ай бұрын

    የልጅነት ግዜያችን ውብ ካደረጉልን ዘፋኞች መካከል ጋሞዎች ቀዳሚ ናቸዉ ትርጉሙ ሳይገባን ስንዘፍነው ነበረ የምንውለው ጋሞዎች ምን ግዜም እንወዳችዋለን😍😘

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ሽሮ ሜዳ ጎረቤቶቼ ነበሯ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Жыл бұрын

    ጋሞዎች "አገሩ ሸውከኛ ሰዉ ነገረኛ" የሚባል ነገር የማያውቃቸው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናቸው። በጣም ይመቹኛል!

  • @Abdulkerim-ui2ql
    @Abdulkerim-ui2ql11 ай бұрын

    ዋው ደስ ይላል ዮኒ ጋሞን አግኝተህ ስላወራህልን

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 Жыл бұрын

    ጥሬሴ ሳይክደን ነው የጨረስኩት ደስ ሚል ስው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Жыл бұрын

    የወኒ ተፈጥሮው እራሱ ፍቅር ነው ስንቱን አገናኘ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Жыл бұрын

    ዋው ፈታ ያለ ልጅ ይመችህ እንኳን ኖራችሁ

  • @abuloris_xy
    @abuloris_xy Жыл бұрын

    በእርግጥ ይሄ ከለፈው EP የበለጠ አዝናኝ ነው ፥ ይቀጠልበት ትመቹኛለቹ የምር 😮❤

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Жыл бұрын

    የጋሞ ልጆች ቀላል እንዳይመስልሽ እሸቱን ከማሳ ይዞ እየመጣልሽ❤

  • @elshadaychencha3337
    @elshadaychencha3337 Жыл бұрын

    The golden time even we were kids the music goes through our soul...Big Respect for the priceless contribution "Gaammo" ukethanne matha "Gaammo" nu derey lagaxa!

  • @elyastadele7458
    @elyastadele7458 Жыл бұрын

    ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Жыл бұрын

    ጨዋታቸው በጣም ደስ ይላል የ90ዎቹ ጨዋታ አይጠገብም

  • @GIGIYOUTUBE1927
    @GIGIYOUTUBE1927 Жыл бұрын

    ይገርማል ጋሞዎች በሙዚቃው ገፍታቹበት ቢሆን አሁን ላይ አሪፍ ላይ ነበራቹሁ፣፣፣ይገርማል አንድ ቀን ጋሞ hair cut እመጣለሁኝ።

  • @redietabebe2870
    @redietabebe2870 Жыл бұрын

    We want them back on music industry 🤩

  • @user-tf6mh7wp2t
    @user-tf6mh7wp2t Жыл бұрын

    ፈታ ያለ ደስ የሚል ልጅ አዝናንተከኛል

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Жыл бұрын

    በናታቹህ ስላየሁዋቸሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅነቴን ያሳመራች ሁት እናንተ እነ ሀበሻ ፌኖሜና እና ሌሎችም በጣም ነው ምወዳቹ

  • @ethiopiaethiopia8160
    @ethiopiaethiopia8160 Жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚል ኢንትፕርቪው ነበር እንኳን በሰላም እየሃችው ዮኒ የዘላለም ጌታ የሆነው ጌታ እየሱስ እንኳን እረዳህ ብልጥ ሰው ባሁን ሰአት ጌታ ያለው ነው።

  • @abenezerabebe9105
    @abenezerabebe9105 Жыл бұрын

    ዮኒ ከሶስቱ 1 አንተ ነህ ሁላችሁ ምርጥ ብቶኑም ዮኒ ትለያለ 4:00 ጠብቀን ህብረ ትሪት ላይ we don forget my childhood

  • @tomasabrham213
    @tomasabrham213 Жыл бұрын

    ዮኒ ምርጥ የጋሞ ልጅ

  • @Abawtes
    @Abawtes Жыл бұрын

    wow Gamo boys was a great music band..we miss them a lot. He got a beautiful family...God bless your family...thanks Yoni!

  • @user-cr9zs6sh5g
    @user-cr9zs6sh5g Жыл бұрын

    ሚስቱን የሚወድ ሰዉ ስወድ አያፍርም

  • @teddyteddy6832
    @teddyteddy6832 Жыл бұрын

    ጀግና ነው ከአንገት በላይ ላይ

  • @user-pp8kd7oj7m
    @user-pp8kd7oj7m5 ай бұрын

    ዮኒዬ ምርጥ ሰው አክባሪ❤❤❤

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Жыл бұрын

    ውይ በጌታ እንኳን ጌታ እረዳህ ደግሞ በጣም ተጫዋች ነው

  • @gemeltube
    @gemeltube Жыл бұрын

    አቦ እኔ የፈንዳሁት በጋሞ ዘፈን ነበር

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Жыл бұрын

    ዋውውው ደስ ስትሉ ሠው ተፋቅሮ ተጋብቶ እድህ እረጅም አመት ሢኖር ደስ እሚል እኔም ከውዱ ባሌጋ 17 አመት ሆነን ምግዝም እግዝአብርን አመሠግነው አለሁ የኔውድ ባል ዘላለም ኖርልኝ ልቦናህን አይቀይርብኝ ምግዜም አከብርህ አለሁ እድሉን አግኝቸ ባደባባይ እዳመሠግንህ ረጣሪ ይፍቀድ ይውደድ

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 Жыл бұрын

    ቆንጆ ቁርጥ ነዉ ..

  • @berhanuandarge8825
    @berhanuandarge8825 Жыл бұрын

    Respect! My brave legends!

  • @dao-107
    @dao-107 Жыл бұрын

    ቦንብ ወርውሬ.....ልጆቼ.... ይሄው ... ፍጥርጣሪው ... አላለም...🤣🤣🤣 ... !!! 🥰🥰🥰 ፍርጥ ... ፍፃሜ ... የአጥቢያ አገልጋይ... ዋውውው ... እድለኛ ነህ ..ዮኒ

  • @ephrembiruk6458
    @ephrembiruk6458 Жыл бұрын

    ዮኒ ጋሞ የመጨረሻ ፈታ ያለ ልጅ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Жыл бұрын

    አቤት እች ልጅ በሁሉ ነገርዋ ሰትወደድ ቆንጆ

  • @honey48757
    @honey48757 Жыл бұрын

    Des Sil kene Betesebu 👍👍👍👍 Thank you Yoni enezihin Silametakilin 👍👍👍

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Жыл бұрын

    ማሻአላህ፣ለሚስቱያለውክቅርደስሲልወንዶችተማሩ፣ኡፍሌጆችህንሲምሩ፣አላህያሳድግልህ፣ጨዋታህለዛ፣ደስሲል፣ኑርልን

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 Жыл бұрын

    Yoni gamo we love you

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 Жыл бұрын

    Yoni gamo ቅልጥ ያለ አራዳ

  • @Hiber88
    @Hiber88 Жыл бұрын

    ዋው ጌታ ይባረክ!!!

  • @user-ke9vi4nb6b
    @user-ke9vi4nb6b Жыл бұрын

    Yoni bro mehertye seleayehachhu betam Des belognal lijochachhun Eg/r yasadegelachhu ewedachewalw❤❤❤❤❤

  • @meronworku1009
    @meronworku1009 Жыл бұрын

    What a humble guy. Ye egziabher bereket yalebet bet new

  • @rodas9491
    @rodas9491 Жыл бұрын

    Love his enthusiasm

  • @HgeraHgera
    @HgeraHgeraАй бұрын

    ዋው ውውው ❤❤❤❤ዮኒ በጣም ነው ምናመስግንክ

  • @sportfun-yo7li
    @sportfun-yo7li Жыл бұрын

    Yoni ke zin gize behula selayu betam des belognal ... we lov u Guys .............. GAMO 90's

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    Come back to music industry ❤

  • @getnetbelay4254
    @getnetbelay4254 Жыл бұрын

    ዮዮ big respect bro

  • @Maleda223
    @Maleda223 Жыл бұрын

    ትዝታዎቼ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏✌️✌️✌️✌️✌️

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 Жыл бұрын

    wow i remember this time!! amazing man

  • @abinasamare8616
    @abinasamare8616 Жыл бұрын

    ምርጥ ልጆች

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Жыл бұрын

    Des telalachehu. God bless you.

  • @user-pp7nb6xo1m
    @user-pp7nb6xo1m11 ай бұрын

    Proud of u yoni gamooo

  • @Adeymedia0
    @Adeymedia0 Жыл бұрын

    Yoni gamo my brother 🙏🙏🙏

  • @dao-107
    @dao-107 Жыл бұрын

    ስማቸው ደስስስስ ሲል

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o Жыл бұрын

    ዋውውውው ናቸው

  • @madinayesuf6188
    @madinayesuf6188 Жыл бұрын

    ይወኒ እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ አዛኝ

  • @temesgenteshome8051
    @temesgenteshome805111 ай бұрын

    Ta biitta Gaamo ❤ siiqo dere woraabi 👏🤗

  • @ijolleebedessa4365
    @ijolleebedessa4365 Жыл бұрын

    አቦ ደስ ሲል ፈታ ያስብላል

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 Жыл бұрын

    ጋሞ❤️❤️

  • @henokberhanuberhanu9591
    @henokberhanuberhanu9591 Жыл бұрын

    Congratulations 🎉👏 JESUS SAVES!! AMEN 🙏

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Жыл бұрын

    Very happy family

  • @holydamas-ze2kd
    @holydamas-ze2kd Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ኢፓፕ አስጀማሪዎች ጋሞ

  • @zerubabelgebreyesus6489
    @zerubabelgebreyesus6489 Жыл бұрын

    ዋው ያጊዜ 90 s

  • @user-fr1ry7cc2c
    @user-fr1ry7cc2c Жыл бұрын

    Jegnoch 90's Andu Ezi Abren nw Emnserahu Bedlu

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Жыл бұрын

    ማን ያን ጊዜ ይረሳል የዘነጥንበት ዘመን

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j3 ай бұрын

    ያሬዶ እግዝአብሔር ብሎ አትዮዽያ ከመጣው አንተ ጋ መጥቼ እታከማለሁ::

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    I really like your hair cut ❤

  • @danimul5709
    @danimul5709 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ፈታ ያለ ልጅ

  • @mimisirgut2076
    @mimisirgut2076 Жыл бұрын

    ዮኒዬ የኔ ውድ ጓደኛ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @dao-107
    @dao-107 Жыл бұрын

    ፈታ ያለ ጨዋታ

  • @tarikusamule82
    @tarikusamule82 Жыл бұрын

    እንወዳችኋለን

  • @shewitetensh2153
    @shewitetensh2153 Жыл бұрын

    ጎበዝ አራዳ ነክ ብሮ ይመችክ

Келесі