🛑የተንቢ እና ሄለን ተመካክረው አሳበዱኝ

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 341

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Жыл бұрын

    አሳዘንከኝ ማርኬ 😢😢😢 በውስጥህ ያመከው ህመም አለ ላለመናገር የፈለከው ፍቅር በጣም ከባድ ነው አላህ አፍያክን ይስጥህ ለሙዬ የኔ ድቡሼ ትለያለሽ እኮ የኔ እናት እህት እኮ እናት ማለት ናት 😢😢😢 አስለቀሽኝ ለሙዬ

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Жыл бұрын

    😢 የእኔ አባት በማርያም በውስጡ የሆነ ያመቀው ነገር አለ ከእውነት ማርቆስ ወንድሜ ልጅቱዋን አፍቅረህ ከሆነ ቤተሰብ ምን ይለኛል አትበል እውነቱን ንገሪት እንደዚህ በውስጥህ አምቀህ ስሜትህን አእምሮህ ወደ መዛባት ይሄዳል !!! 😢 እኔ የስልካን መክፈቻ በእራሱ ለአንድ ሳምንት አላቀውም ነበር የት እንዳለሁ አላውቅም አእምሮውን የሳተ ሰው ነበርኩ ግን በእግዚአብሔር ቃል የታነጽኩ ስለነበር አባቶች ሲመክሩኝ እንዲያውም እየጸጸተኝ መጣ ግን እነዚያ አባቶች እህቶች አልመከሩኝ ቢሆን ህይወቴ አደጋ ላይ ነበር !!!😢

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Жыл бұрын

    የተቢ የእዉነትም ከእህትም በላይ እናት ነሽ ወላሂ አሳዘንሺኝ አንተ መርቆስ ደግሞ አረ እዘኑላት ለናተ ብላ አይደል 🥺🥺🥺

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢 እህታችሁ ስታሳዝን❤❤

  • @bituu126

    @bituu126

    Жыл бұрын

    በጣም😢😢

  • @sasulishaynegda-pu5bw

    @sasulishaynegda-pu5bw

    Жыл бұрын

    በጣም እኔ እራሱ አጀቴን ነው የበላችው እባዬ ነው ሚመጣ ሳያት 😫

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@sasulishaynegda-pu5bw ደምሪኛ🎉

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Жыл бұрын

    እንደ የተንቢ ያለች እህት ይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-rg8xm9wj8d

    @user-rg8xm9wj8d

    Жыл бұрын

    እኔ ልሁንክ ወድም ስለለለኝ እጎጎለሁ ወድሜ ሁንልኝ እስኪ 😘😘😘

  • @nigistadugne8704

    @nigistadugne8704

    Жыл бұрын

    Amen 🥰🥰

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kebramsalman953

    @kebramsalman953

    Жыл бұрын

    አሜን(3)👏👏👏❤❤❤

  • @zuzumohammed7832

    @zuzumohammed7832

    Жыл бұрын

    @@user-rg8xm9wj8d ሴት ነኝ ውዴ

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Жыл бұрын

    አሠለሙ አሊኩም ዉድ 🇪🇹ሰላም ፍቅር በያላችዉበት ይስጣችዉ የኢስላም ልጆች ለተከበረዉ የሮመዳን ወር አደረሳችዉ የቁራአን ግብዦ በተከታታይ በሁስታዞች ይለቀቃል ፎሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ🕌

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ሁሉም ይታለፈል ተስፋህም ከእግዚአብሔር አርግ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew825611 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍ አይዞህ ማርኬ ምን አይነት ድርቅ ያለ አባት ነዉ😢😢😢😢

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын

    ሴት እጅ በአሁን ዘመን የሚያፈቅራትን ማግኝ ማለት መታደል ነው 👍 ስለዜህ እወቄበት ወዲ 😂😍😍

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 Жыл бұрын

    ለምለም ሲያይ ታላቅ እህቴ ትመስለኛለች ሁሉ ነገር እንደ ኣባት እኖደ ወንድም እንደእናት በቃ እሷ ለኔ ሁሉነገር ትሆናለች እኔ ዝቅ ብየ ከፍቶኝ ማየት ኣትወድም ሺ ኣመት ያኑርሽ እህቴ ኣንድ እሷ ብቻ ናት መተክያ የሌላት ለሙየም እንደዛ ናት መታደል ነው ይሄ እህትነት ይለያል❤😥

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Жыл бұрын

    ማርኬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይማርህ ሌላው እደእህት ልመክርህ የምፈልገው አተ አሁን በፍቅር ልትጎዳ ትችላለህ እመነኝ እዲህ የተጎዳህላት ሴት ግን እሰከመጨረሻው ላተ አትሆንም ለጊዜው እጅ እሔን የምልህ በወንድሞቸ ስላየሁት ነው በተላይ አንደኛው እዳተ ታሞ በቃ አብዶ ማለት ኤችላለሁ የህክምና ስራውን አቁሞ ወደራሱ ለመመለስ በጣም እረጅም ጊዜ ወስዶበት መጨረሻ ላይ እሽ አብሬህ እሆናለሁ እስከህይወት ፍፃሜየ ካተ ጋር ነኝ እዳምንህ ግን ቤተክርስቲያን ሔደን ቃል ግባልኝ አለችው እሽ ብሎ አቡነሐራ ድንግል ገዳም ይዛው ሔዳ ቃል ገብቶላት ቃል ገብታለት ለሣምንት ተፀብለው ተመለሱ ልጅቷ ተማሪ ስለነበረች እሱ አፍቃሪ ስለነበር ለሷ ያልሆነው የለም ከማንም በላይ ሆና ነው የተማረችው አድለም እሷ ቤተሰቦቿ ሳይቀር በበአል ጊዜ ስጦታ በስጦታ እያደረጓቸው የሚገርመውና የሜሳዝነው ግን 12 ኛ ክፍል ጨረሳ ውጤት መጦላት ሀዋሣ ዩንቨርስቲ ደረሳት ከጎጃም ሀዋሳ የሜሥፈልጋትን ነገር በሙሉ አሟልቶ አድርሷት ተመለሰ እሷን አድርሶ ሲመለስ ከአደጋም የተረፈበት ጊዜ ነበር እናም ሀዋሣ ከገባች ገና ሳምንት ሳይሆናት ከሌላ ወንድ ጋር እየተሳሳመች ፎቶ በሌሊት ላከችለት ልጁ ለሁለተኛ ጊዜ ታመመ አበደ መቋቋም አልቻለም ያየውን ማመን አልቻለም ለምን ምነው ምን በደልሁሽ ሲላት እሔ ወንድ ወንድሙ አሜሪካ ነው እና እሱን ካገባሁ አሜሪካ ሊወሴደኝ ነው አለችው እሔን በሰማሁ ጊዜ እኔም ልቤ ቸሰበረ አለቀስሁ አሁንም ፈቃድ ጠይቆ ፀበል እዲሔድ ባደርግ እሽ ሊል አልቻለም በግድ ይዘነው ሔድን ተፀበለ ተሻለው ወደራሱ ተመለሰ ፈጣሪ ይመሥገን አሁን በሰላም ስራውን እየሰራ ይገኛል ሴት ማመን ግን ከብዶታል እናም ዛሬ ላይ ሴስበው ይፀፀታል በሷ ምክንያት ጤናየን ላጣ የነበረው ምን ሆኘ ነው? ይላልና እኛ ስለማይገባን እጅ ፈጣሪ ላተ ያላት ከግራ ጎንህ የተፈጠረችው ሔዋን በራሷ ጊዜ ትመጣለች ምክንያቱም ከፈጣሪ የተሰጠችህ ናትና አተ መንፈሰ ጠንካራ ሁን እራሥህን ጠይቅ ለምን በል በዚህ እድሜህ ማፍቀርን ሳይሆን ምን ሰርቸ ልለፍ በል አተ ተጎድተህ እህትህንም እየጎዳህ ነው እሷም የማትናገረው ግን ደግሞ ከኤናንተ የምትጠብቀው ስላለ አጀቷ ነው ሜረው ሌላው ነገር በጊዜው ይደርሳል ፈልገኸው ሳይሆን ፈልጎህ ይመጣል አተ ብቻ በርታ ጠንክር የምን እጅ መሥጠት የምን መልፈስፈስ ? በቃ እጄን አልሰጥም በል ያተ ካላት እች ሴት የትም አትሔድም ነገ በራሷ ጊዜ ትመጣለች አሁን ላይ ካተ ብዙ ይጠበቃል የወጣትነት ዘመን እሳት ነው አውቃለሁ እሳቱን እደወርቅ ተፈትነው የሜልፉትም ጥቂቶቹ ናቸውና ከነዚያ አንዱ መሆን አለብህ ነገ ስለምታገኘው የፍቅር ህይወት ሳይሆን ነገ ስለማታገኘው የወጣትናት ጊዜህን አስብ ተጠቀምበት የማይመለሰው እሱ ነውና ።

  • @hihe9344

    @hihe9344

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 አህህህ ሤት ሥንባል አኮ ❤❤❤

  • @Tube-tn2rz

    @Tube-tn2rz

    Жыл бұрын

    አው እህትበጣምከባዲነው

  • @TsegaAyele-hj5fc

    @TsegaAyele-hj5fc

    2 ай бұрын

    Woyine ehen mikir wondim marki kagegne dessi sili marki bohala tegoditehi keminayi temekeri yeni wondim damo betam imitasazini imitamiri liji nehi

  • @zedube3624

    @zedube3624

    Ай бұрын

    አዲናቂሺ ነኝ ዉዶ ሀሣብሺ የገለጥሺበት መንገድ ራሡ ያሠላም ብያለሂ

  • @የወርዲ

    @የወርዲ

    14 күн бұрын

    ያሳዝናን😢😢😢😢😢

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Жыл бұрын

    ማርቆስ አላህ አፈያ ያረገህ ስቀህ እጃ እደዛ ታመህ ማይት አልፈልግም😊😊ወላሂ ለሙዬ የኔ ልዩ ትለያለሽ የምወደሽ በምከኛት ነሽ😊😊🎉የተንቢዬ አቺ ከህትም በላይነሽ ወላሂ

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Жыл бұрын

    😢😢 ወጣትነት ከባድ ነው የትንቢ ተያቸው ፍቅር በጣም ከባድ ነው ከእውነት 😢

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    Жыл бұрын

    አው ያዬ የቀውል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ🎉❤

  • @Jfjrjhydif-xy2jy

    @Jfjrjhydif-xy2jy

    11 ай бұрын

    የምረ እሶ ለራሶ በከቱእድሜዎን እያሳለፈች ፈቅረ ከባድነው ለቀመሰው ወላሂ አይዞህ ማረክ😢😢

  • @qamuti1
    @qamuti1 Жыл бұрын

    አይዞክ መርኬ የገጥማል አለህ ይማርክ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Жыл бұрын

    የትንቢ እኮ ትለያለሽ አንጀቴን በላሽው 😢😢😢 ማርቆስም እግዚአብሔር ይመርህ አትጨናነቅ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Жыл бұрын

    እህቴ ጎበዝ ቤተሰብ ነው ያገኘሽው በቃ እሺ በይውና ጓደኛ ሁኑ እራሳችሁን ስችሉ ደግሞ ጎጆ ትመሰርታላችሁ ልጁንም አታከራትችዉ እሱስ ምንም አይደለም በሆዱ የያዘዉን ይዞ ነው ምንም የማታቀው ለምለም ለምን ትከራተት ለምለምዬ አይዞሽ ጀግና ነሽ በርቺ እራስሽንም አትጉጂ ለልጅቷ ደግሞ ዱብዳ ሆኖባት ነዉ በቃ አስባበት ይግባባሉ ሁሉም ነገር በሂደት ይስተካከላል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Жыл бұрын

    አይዞክ ወድሜ እግዚአብሄር ይማርክ

  • @mratitube5059
    @mratitube5059 Жыл бұрын

    ማርኬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር የልብህን የሙላልህ❤🤲

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Жыл бұрын

    የተቢ ትምህርት የለሽም አለይ😂😂😂 የማመታት ሆኖባት ነው😅 ወይ ፍቅር ማርኬን አንበረከከው

  • @saratube9100
    @saratube9100 Жыл бұрын

    እኔን ውይ አሳዘነኝ ወላሂ ፍቅር እኮ እንደዚህ ነው አጠገባችን ሲሆን ዝም ያደርጋል ሲሄዱ መግቢያው ቀዳዳ ጥፍት አይዞህ ማርክየ❤❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын

    ወይ ለሙዬ ደሞ አስተያየቷ ትኩር ብላ ነው ምትጠይቀው😂😂😂😂😂😂ማርኬ ፈጣሪ ይማርህ😢😢❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын

    ኧረ ወድማችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ አየ😥😥

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Жыл бұрын

    ማርቆስ ቅልስልስ ሲል የሚያሳዝነኝ ነገርስ😢😢😢😢 የተቢ ፍቅር የሆነች ልጅ😢🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia208510 ай бұрын

    መጨረሻው ላን እኔራሡ ደነገጥኩኝ እንኳን እነሡ እፍፍፍ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁልን

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድም 😥😥😥❤️❤️

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Жыл бұрын

    አይ ፍቅር እረተይ ተረጀው አይዞህ ማሩቆስየ የኔ ምስኪን😢

  • @user-uo5wf3pk4t
    @user-uo5wf3pk4t7 ай бұрын

    አግዚእብሔርይማርህወንድሜአይዞህአብሽር❤❤❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 Жыл бұрын

    አይዞህ ማርኬ አጀቴን በላው የውነት😥😥🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 አይዞህ ተተፃፈ አይቀርም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ🎉❤

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Жыл бұрын

    እግዚአብሔርይማርህ

  • @user-kb8jt8ne8x
    @user-kb8jt8ne8x Жыл бұрын

    ወንድ ልጂ ተረታ አሉ አይዞህ ወገኔ ልብ ሲታመም ጉልበት ይከዳል እኛም ታመን 7 ቢሊኮስ ስንኖስድ ከርመናል ህመማችን ቢለያይም #አላህ ያሽርህ ይዞህ ጠከር በል

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😢

  • @zinetmohammed5597

    @zinetmohammed5597

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😂

  • @user-qh4et3pi1g

    @user-qh4et3pi1g

    Жыл бұрын

    ወየዉ ኩማቺ

  • @AsdDsa-qx5uc

    @AsdDsa-qx5uc

    Жыл бұрын

    😂ኮመተሮቹ በሣቅ ገደላችሁኝ አለቀ ነገር ወድልጅ ተረታ

  • @hayati1954

    @hayati1954

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @eexx5392
    @eexx5392 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርክ

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha862910 ай бұрын

    ዉላሂ እየጨነቀኝነበር የጠበኩት አልሀምዱሪላህ የኔ አባት እርጂም እዲሜ ይስጠውት የተጋሰችልብ አሰበችበትትዴርሳለች ሄለን እህቴ አባትሽን ብታገናኝኝ እዴትደስባለኝነበር እኔ የሚአጂበኝ የወዲምሽ ዴግነት

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይማርህ😢😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Жыл бұрын

    እይዞህ ማርቆስ እግዚብሔር ይማርህ በርታ እጅ እትስጥ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማርህ😮😮😢

  • @user-xw4ni3pq1v
    @user-xw4ni3pq1v Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማርክ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር

  • @Afomiya
    @Afomiya Жыл бұрын

    ማርኬ ማርያምን ታሳዝናለህ ወይ ጉድ በገዛ አጅህ ወስደ ተበላና አሉ የተቢን ፕራክ አረጋለው ብለህ አይይይ እዴት ይሻላል

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 Жыл бұрын

    አይይይይይ ፍቅር ከባድነው የደረሠበት ያቀዋል እኔም አይቼዋለሁ😥😥😥😥-

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    _እውነት ግን አሞክ ነው ዉይስ ፍቅር ነው😢_ _እግዚአብሔር ይማርህ_

  • @mbet1840
    @mbet1840 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ

  • @user-pu5wq9ez9s
    @user-pu5wq9ez9s Жыл бұрын

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Жыл бұрын

    አይዞ እግዝአብሄው ይማርህ😢😢😢

  • @tezebet9417
    @tezebet94173 ай бұрын

    ማርክ እግዚያቤሄር ይማርህ እራስህን ጠብቅ አተደህናከሆንክ ሁሉምበግዜው ይሆናል ሄሉምፍቅር ከሆነ ተረጂው ሁሉምየሰራውንያገኛል

  • @meskremflkre
    @meskremflkre Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ደማርህ 😢😢😢

  • @natinuke
    @natinuke Жыл бұрын

    Yetembi yene inat ❤❤❤ min ayinet liji nat gin❤❤❤ Markiye fetari yimar ishi

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 Жыл бұрын

    ወይኔ ምስኪን እውነትም ታመሃል

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Жыл бұрын

    ኦፍፍፍፍ የኔ ውድ እደየተቢ አጀቴን የበላው የለም አፈር ልብላልሽ ቤንስ እሔን ተረድተው እንኳን እደወንድ ቆፍጠን ብለው ሰርተውና ተምረው ቤስደስቱሽ ሞኞቴ ነው 😢

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ🎉❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    እመቤቴ ትማርህ አይዞን❤

  • @meidgetchew3769
    @meidgetchew3769 Жыл бұрын

    እውነት ከሁነ ፍቅር በጣም ከባድ ምክንያቱም በብዙ ፈተና አልፋለሁ አልሀምዱሊላህ እና አይዞህ ብሮ😢😢😢😢

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 Жыл бұрын

    ለሙዬ የኔ ማር ረጅም እድሜ አስለቀሰችኝ የኔ የዋህ

  • @user-us2wo1xu7e
    @user-us2wo1xu7e Жыл бұрын

    አይዞህ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ እህታችሁ 🥹🥹🥹🥹🥹መታደል ነው እንደዚህ አይነት እህት

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @user-kk2dl8gi2x
    @user-kk2dl8gi2x Жыл бұрын

    ዊማረኬ ሢያሣዝንፈጣሪ ይማረሕ እናት ወዶሽከሖነ ተረጂው

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Жыл бұрын

    ተመለሺ. የፍቅር. አይደልም. በ. ይቅርታ. ኢንዴ. እህት ሁኒ 🙏

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io6 ай бұрын

    ወንዴሜ አይዞክ ጌታ ይማርህ❤❤❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Жыл бұрын

    አላህ አፊያህን ይመልስልክ ወንድሜ

  • @ReduEbel
    @ReduEbel Жыл бұрын

    ግን ካሜራ ለሆነው ላልሆነው አትደቅኑ.

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Жыл бұрын

    ማርኬዬ እራስክንጠብቅ ዝምበላት ፍቅርእዳይዝክ አልፈልግህምካለችየራሷጉዳይ ሌላሴትመችጠፋ እራስክንጠብቅ

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u7 ай бұрын

    የኔጀግናእህት ሎማዬ አይዞን የኔእህት እህት ማለት እኮ እናት ናቲ በእውነት😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @fathiya3640
    @fathiya3640 Жыл бұрын

    ውንድናቹ እህታቹን አይታቹ ጎበዝ ሁኑላት የኔ ማር ለሚ ውንዳወንድ ሁን ምንድነው ፍቅር

  • @user-sb2vx1qo7l
    @user-sb2vx1qo7l Жыл бұрын

    እደየተቢያለችእህትለመሆንምኞቴነው ለወድሞቼ መጀመሪያልጅነኝ ኢሻአላህ❤❤

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 Жыл бұрын

    Egziyabher yemarehe marek ayezohe 🤲🤲

  • @fivk7858
    @fivk7858 Жыл бұрын

    አይዞህ ዎንድሜ 😭😢የኔ ውዴ

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Жыл бұрын

    ወላህ የተቢ አሳዘነችኝ

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын

    አፍፍ ስታሳዝን 😭💔 ፈጣሪ ይማርህ🥺

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Жыл бұрын

    መጀመሪያ እራስህን ሳትቀይር ከሰውነት ተራ ወተህ ፍቅር አይከብድም እራስን መውደድ ይቀድማል መጀመሪያ ጎበዝ

  • @user-uk9wd9xv8q
    @user-uk9wd9xv8q5 ай бұрын

    ማርክ አይዝህ ወንድም በቅድማ እራስህን ጠብቅ ሁሉም በግዝዉ ይሆናል ትልቁነገር ጤናነዉ❤❤❤🎉🎉

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын

    ልጁን ግን አልተረዳችውም😢😢ልጂቱ

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 Жыл бұрын

    ግን ምግብ ጉዳት ነው።እራስህ ጠብቅ ሳዝን

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын

    የምን ፍቅር ነው የሚያልፈሰፍስ ትምህርትህን ጨርስና ትደርሳለህ

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын

    ማርክ አይዞህ እመቤቴ ትማርህ

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Жыл бұрын

    የተቢ ግን ብረ ብረ እኛክ ልጅቱ ግን አትመናቀረ

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 Жыл бұрын

    Ene yegeremeng lemlem lemen edi tehonalecgi😢😢😢

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын

    እህታቸው ስታሳዝን😢

  • @susuchanal9540
    @susuchanal95407 ай бұрын

    8ወሩኮ ከተፖሠተ አልገባኝም ምን እየተካሄዴ ነዉ ሠአቱን እዩት

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Жыл бұрын

    በጥፊ ብለሽ ሠጣን አሥያሽዉ መሠል ሚሥኪን አላህ ያሽርህ

  • @rihanseid
    @rihanseid Жыл бұрын

    ምንህነው ያመመህ

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Жыл бұрын

    ምሰኪን ያታንቢ

  • @sasamrimri8904
    @sasamrimri8904 Жыл бұрын

    Yangwo qadusa Gabriel yamrk❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @gosd4545
    @gosd45453 ай бұрын

    ማርክየ😢የኔሚስኪንአላህያሽርህ😢😢😢😢

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Жыл бұрын

    Wayina mark 🤔😢😄

  • @zainasied615
    @zainasied615 Жыл бұрын

    አላህ አፊያ ያርግህ ማቆስ😥

  • @EeEe-km5dt
    @EeEe-km5dt2 ай бұрын

    የመቸነዉባአላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢ከባድነዉፍቅር😢😢😢😢

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 Жыл бұрын

    Marke Azo 😢❤

  • @tegestshigeza5067
    @tegestshigeza5067 Жыл бұрын

    ምንድነው

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Жыл бұрын

    ሥትሄድ የተሠማው ሥሜት ውይይይይ ፍቅር

  • @DhgfChvx-fs3gy
    @DhgfChvx-fs3gy4 ай бұрын

    አይ ማርክዬ 😢😢😢የኔ ሚስጊን አዛዘነኝ ♥️♥️♥️💖💖💖አይዞህ ያልፋል😢

  • @user-ql5tf3vu6u
    @user-ql5tf3vu6u Жыл бұрын

    ወይ የእውነት የማይፈልግሕን ሠው ተማፍቀር ወላሒ ዳገት መገፋት ይቀላል

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 Жыл бұрын

    ፍቅርን ብለህነው አላህያሽርህ

  • @user-gg6qn5zf1r
    @user-gg6qn5zf1r4 ай бұрын

    እርባአላህምንትመስላለቺወላሂተዎት

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Жыл бұрын

    ወይኔ ሳሳዝን 😢😢😢 ፍቅር እኮ ከባድ ነው ፍቅር እኮ አያል ነው የሚቀው ይረድሀል ወድሜ አይዞን እኔም 6 አመቴ በፍቅር ተጠምጀ አለሁ በሆዲ አፍኔ ፍቅር በሽታም ነው ያማል በጣም ሰውነት እየበላ ማንም በማያቅ ነገር አተ ብቻህን ሁነክ ውስጥ ውስጥህን እየበላ መኖር ነው 💔💔💔

  • @user-ds9qx2vi6v
    @user-ds9qx2vi6v Жыл бұрын

    ፦😥😥😥😥ግን አይዞን እስከሚቆርጥልህ ነዉ

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u Жыл бұрын

    አረግሽለት አላለችም የተቢ ወይፍቅር

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын

    የተንቢ እኮ ፍቅር ናት

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Жыл бұрын

    እውነት ነው. ግን ድራማ የመሰለኝ ነገር ልጁቱግን ምንምደስአትለኝ እውነት

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    ሚስኪንን😢

Келесі