የተማሪዎች አቢዮት፣ የአጼ ሃይለስላሴ መውደቅ፣ ደርግና አዋጁ - አቶ ዘገየ አስፋው | ክፍል 2 | The Betty show

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 59

  • @abebetulu1
    @abebetulu1 Жыл бұрын

    ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ እንደ ሚባለው ነዉና ነገሩ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያለውን እዉነታ ስለነገሩን እናመሰግናለን ቤቲ አንቺንም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ታሪክን የሚያዉቁ አባት ስላ ቀረብሽልን።

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ፖሮግራም ነው በርቺ እንግዳሽ በጣም ደስ የሚሉ እውነት ተናጋሪ ናቸው እንደ አሁኖቹ ታሪክን አላሻፈፉም አመሰግናለሁ

  • @yedaiah64
    @yedaiah64 Жыл бұрын

    You are such a genius and honest!! Love and respect !!!

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew Жыл бұрын

    Very educational, and what an amazing guy, Thank You Betty for bring such an amazing guest who walked in the history lane. Truly amazing.

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Жыл бұрын

    የነበረ ሰዉ እንደዚህ ሲናገር ጥሩ ነዉ።

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Жыл бұрын

    Respect & appreciation 4 u & all.

  • @abdulazizmamie2133
    @abdulazizmamie2133 Жыл бұрын

    እኝህ ብርቅዬ ሰው መሬት ለአራሹን የሚያክል አዋጅ ያረቀቁ ፤ በስራ ላይ እንዲውል ያደረጉ የወሬ ሳይሆኑ የተግባር ሰው ናቸው። ልዩ ክብር የሚገባቸው የአገር ባለዉለታ ናቸው!!!

  • @enchante6891
    @enchante6891 Жыл бұрын

    Betty brave girl, hopefully you will make on nice book from this history, such amazing live testimony

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 Жыл бұрын

    ሠምቼ የማላዉቀዉ ታርክ !

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Жыл бұрын

    Highly simplistic and one-sided retort

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Жыл бұрын

    እኝህ ምሁራን ስለቀረብሽልን እናመሰግናለን ።አቶ ዘገዬ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ናቸው ።

  • @mohamedabasimal8646
    @mohamedabasimal8646 Жыл бұрын

    Betya Do you know how much I love you 💕 Please mr juwar Mohamed en Interview aderglen

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 Жыл бұрын

    Thank you for the brief and honest explanation 🙏

  • @yohannesharbga5867
    @yohannesharbga5867 Жыл бұрын

    እየጠፋሽ ነው ፕሮግራሙ ደስ ይላል

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 Жыл бұрын

    This kind of program is useful for arrogant Abiy Ahmad and his advisers and cabinet who wants to bring the neftegna regime which was gone for ever not to come back again

  • @gutemaberhanu4332
    @gutemaberhanu43323 ай бұрын

    አቶ ዘገየ አስፋው ጀግኛ ሰው ናቸው ።

  • @fitsumol5662
    @fitsumol5662 Жыл бұрын

    This interview is really wonderful. You might have gone through earlier documents to interview the honorable minister, I guess. Most of our officials did not write the issues on the spot they had served before. So, some of the issues might be controversial. Anyway, we are glad to have an eye witness account. Keep up your good work dearest lady! One love!

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Жыл бұрын

    Over 90% of Derg members did not have land because they were all young, below major in the army, and the lower rank majority soldiers.

  • @wubnehgeberemariam1632
    @wubnehgeberemariam1632 Жыл бұрын

    The first student who raised land to tiller is Brihane Meskeal Reda

  • @alemsegedchala2913
    @alemsegedchala2913 Жыл бұрын

    እንዴት ባለ መልኩ እንደሆነ በማይታወቅ ሁኔታ በተለይ በደብረዘይት ብዙ ቤቶች ተሰርተው ባለቤቶቹ አከረራይተው አዲሳባ ይኖራሉ።እጅግ ብዙ ቦታ ላይ ይሔ ነገር አጋጥሞናል የባለቤትነት መብት ስንጠይቅ በልጅ በሚስት ተመዝግበው ያሉ መረጃ ለሚፈልገው አካል መጠቆም እፈልጋለሁ ከቻልሽ ስልካቸውን ብትለጥፊልኝ የበኩሌን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ።

  • @zekariasbultum534

    @zekariasbultum534

    Жыл бұрын

    ደብር ወይት የት ነው ?

  • @charontube5059

    @charontube5059

    Жыл бұрын

    😂😂😂 በ1980 ነዉ እንዴ ከሀገር የወጣሀዉ

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho Жыл бұрын

    Obboo Zagayyee Asfawu nama Sabboonummaa qabaniidhaa !Umrii dheeraa fi Fayyaa hawwinaaf !

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 Жыл бұрын

    እቴጌ መነን በ1953 ዓ.ል ታመው በ1954 ዓ.ል ነው የሞቱት:: እርሶ 1953 ዓ.ል ነው የአ.አ.ዩ አንደኛ አመት ትምህርቶን የጀመሩት:: ስለዚህ እንዴት ሆኖ ነው እርሶ በ1953 ዓ.ል የጭሰኛና ባለርስት መምሪያ ኃላፊ የነበሩት? ትምህርቶን እንዴት አድርገው ነው ወደ ሥራ የገቡት?

  • @mobilehome3179
    @mobilehome3179 Жыл бұрын

    God bless you Betty

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Жыл бұрын

    There was no EPRP officially during the beginning of the Edeget Behibret (Development in Unison)

  • @beshanamiressa5498
    @beshanamiressa5498 Жыл бұрын

    Wooow digame ingida argiyachewu

  • @girmagonfa7986
    @girmagonfa7986 Жыл бұрын

    Thanks Beti

  • @wakoyaoljira9912
    @wakoyaoljira9912 Жыл бұрын

    Ine Betam yemjysazinegn ihen askefi sirati ahunim dires yenesu tirfrafi akenkagnachi inde Tiru sirati neger Siyakiraru sidegifu bezih zemen inkuan betam yigermegnal Tirfu Tizibt bicha nw.

  • @badariyyaqatar2274
    @badariyyaqatar2274 Жыл бұрын

    long live

  • @sdym7178
    @sdym7178 Жыл бұрын

    I’m not Oromo but I’m very fascinated by the intellectually matured explanation - he is one of a kind and very professional!!! Look how many interesting educated people this country hiding behind and all the civil service college graduate vagabond idiots are tearing apart the whole nation??? 12:36

  • @bamlakuamente8939
    @bamlakuamente8939 Жыл бұрын

    አቶ ዘገየ በሚዲያ ሳዮት የመጀመሪያ ነው። ረዥም እድሜ እመኝሎታለሁ። ወደ ጥያቄዬ ስገባ መሬት ላራሹ በተመለከተ ሰሞኑን Land Administration System ማህበር ላይ በቀረበው ጽሁፍ መሬት ላራሹ የጥቂት ገበሬዎችን ችግር የፈታ ነው እንጂ በጋራ ሽርክና ፣ ትላልቅ እርሻዎችን የሚሰሩትን ሰዎች የተመለከተ አይደለም ለዚህም የቀረበው በ1984 እኤአ ደሳለኝ ራህማቶ ባቀረቡት ምርምር ስራ በገበሬ የታየዘው( Tenants operated 36%); %of total crop land ( 33%) ነው። የተቀረውን 64% ና 69% ከግምት ያስገባ አይደለም ብለው በጽሁፋቸው አስቀምጠዋል። ይህን ጉዳይ እንዴት ይመለከቱታል?

  • @yonasyosief1542
    @yonasyosief1542 Жыл бұрын

    Now merate le menegest balestan honwal....yetekerew menoriya yelewem

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 Жыл бұрын

    Lelochachum abatoch esti endih yayachutin tenageru tiwlidu endidin

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Жыл бұрын

    🕊

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Жыл бұрын

    Sele Arashu gebera yanesutn :-yegeberaw bateseb eskalu bemeratu meteqem lek endeqebela bate hidet yeham tru neaw!!!!!!

  • @addisujimilu7924
    @addisujimilu7924 Жыл бұрын

    Betam des yemel melese" eske hedew geberewen yechesegawen menegest enemelese blew yemokerute" betam awake sew nachew...ene betam yemegeremege ya tewelede beza negusawe behone sew bele behone feudal sereta weste meret larashun masawege mechalachew new ..ehe tewelede gen beze mechu behone geze democratic federalism seretaten masefen aketote erese beresu yebalale ...dekama tewelede new yehe yene tewelede.

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Жыл бұрын

    Aba gedayoche!!! Wededachehum telachehum be gif yetewesede meratena ye ketema bota yemelesaleee!!!!

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Жыл бұрын

    ሰላም!!?ጠቃሚ የውይይት አጀንዳ ነው።ብዙ ሀሳብ ያነሣል፣ያስጨብጣል፣ያወያያልም።ግን በተጋባዡ በኩል አካለ ወርቅ ጠ/ሚኒስቴር በነበረበት ወቅት የሚል ነገር የሰማሁ መሠለኝ።ነው ወይስ በሥራ ዘርፉ ይሠሩ በነበረበት ወቅት?መቼ?አዲስ ጭብጥ ስለሆነብኝ ነው።በወቅቱ ጠ/ሚኒትሩ አክሊሉ ሀ/ወልድ እንደነበሩ ነው የማውቀው።

  • @mulsam2011

    @mulsam2011

    Жыл бұрын

    ሚንስትር ኑው ያሉት

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Жыл бұрын

    አቶ ዘገየ አስፋው ማለት የፍርድ ሚኒስትር ሚኒስተር የነበሩ እውነተኛ ሰው ናቸው አለቃዬ ነበሩ።

  • @oromiastateuniversityschoo7083
    @oromiastateuniversityschoo7083 Жыл бұрын

    ዉድ ሰለሞን ሹምዬ ሃሳብህ መልካም ነዉ ፡፡ ነገር ግን ዋናዉ የብልጽግና የፖሊቲካ አላማ አዲስ አባባን የኦሮሚያ አስተዳደር አካል ማድረግ ነዉ፡፡ ስለዚህ መነጋገርና መወያየት ያለብን በዚህ ዋና ጉዳይ ላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ ይህ ጉዳይ ብንፈራዉም አናታችን ላይ ደርሶአልና እባካችሁ እንነጋገርበት፡፡ ቁምነገሩ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ከተማ መሆንዋ ሳይሆን የኦሮሚያ ክልል የስራ ቋንቋ ኦሮምኛ ብቻ መሆኑ ነዉ፡፡ ይህ አሁን የተጀመረዉ በኦሮሚኛ እንዲዘምሩ ማስገደድ ነገ አዲስ አበባ የስራ ቋንቋ ኦሮምኛ ብቻ ስለሚሆን ለመቀጠር ኦሮሚኛ የግድ መሆኑን ለማመላከት የተደረገ ሙከራ እንጂ ተራ መዝሙር የመዘመር ያለመዘመር ጉዳይ ብቻ አይደለም፡፡

  • @meridabebe765
    @meridabebe765 Жыл бұрын

    ቆይ የመጀመሪያዉን አዋጅ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ያቀረቡት አቶ በላይ አባይ ናቸዉ እንዴ ?

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Жыл бұрын

    😍✌️😍✌️😍✌️😍✌️😍✌️😍🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @kedirabrahim7811
    @kedirabrahim7811 Жыл бұрын

    Keep it up betty Oromo first always........

  • @mekibibmengistu6230
    @mekibibmengistu6230 Жыл бұрын

    ስለ ኦሮሞ መስፋፋትስ ለምን አይጠይቅም ?

  • @seidahmed353
    @seidahmed353 Жыл бұрын

    ያሁኑም የኦሮሞ የመሬት ሌብነት ለወደፊቱ እንደ ታሪክ ይነገራል

  • @tbb9074
    @tbb9074 Жыл бұрын

    ኢትዮዽያን እንደጥንቱ ታላቅ እና ሀያል ሀገር ለማድረግ ትንንሽና የተዝረከረከውን ፊውዳል ገዥዎችን ወዱአንድ ማምጣት ወራሪ ብሎ መግለፁ የጥላቻ ድሪቶን መስፋት ነው 💯።መች እውነት እንደምትናገሩ ??????

  • @wakoyaoljira9912

    @wakoyaoljira9912

    Жыл бұрын

    Iwunet iwunet nw yemayicemer yemayikenes ihe ye Beher tilacha yimesilachiwal ihe ye Gaziwochi Ye Askefi sirati nw Amiriren tagilenal Ariken tilenale betiru goni maseb irasu ayasfeligim Gizew ina Fetariw ye ijachewun indemisetachew aniteraterim

  • @olic2717

    @olic2717

    Жыл бұрын

    የነበረውን አወሩ አለቀ አንተ ፈስ ስላለብህ ዝላይ አትችልም ጋንጩራም

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    Жыл бұрын

    Unreconstructed neftena we teach a good lesson

  • @wondezewdie7951
    @wondezewdie7951 Жыл бұрын

    • ይሄ ሠውየ እና መሰሎቹ … • • የተባለውን ተረት ያስታውሰናል

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    Жыл бұрын

    Do you know how to write your name?? Before........,.

Келесі