የሶሻል ሚዲያ ግንኙነት የአሸዋ ላይ ቤት ነው | የአሌክስ ቃለመጠይቅ | ​⁠

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ ዘጠንኛው ክፍል ከዩቱበር ‪@Ale_Tube‬ ​⁠​⁠ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል::
አሌክ ዱብይ ስለነበረው ቆይታው ወንድሙን እና እህቱን ስላጥበት አሳዛኝ ክስተት ስለህልሙ , ስለ ይዘት , ስልኮሜዲያን እሸቱ , በሪያክሽን ስላጋጠመው ጉዳይ እና ስልበርካታ ጉዳዮች አጫውቶኛል::የትም ያልነገራቸው ታሪኮች አካፍሎኛል:: እኔ የተማርኩበትን እናንተም በጥልቀት አድምጡ::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::
Timestamps:
መግቢያ 00:00:00
እንኳን ደህና መጣህ 00:02:09
ህይወት በDubai 00:04:28
ስለ KZread 00:21:12
የይዘት ፈጣሪነት (Content Creation ) ተጽዕኖ 00:38:19
ታላቅ ሀዘን 00:54:47
ተዓምር 01:08:22
የAlexis ቤተሰብ 01:14:54
የአሌክስ አሳዛኝ የህይወት ገፅ 01:25:19
ግልፅነት 01:41:16
የአለም Record ተሰበረ 01:50:16
የውጪ ሀገር ኑሮ (ድሎት እና ጭንቀት) 02:08:26
የሚያመው የኢትዮጵያ ችግር 02:18:41
በReaction Video ምክንያት የደረሰበት 02:26:41
Social Media እና የግል ህይወት 02:33:26
Alexis የሚያደንቀው ማንን ነው? 02:36:50
የስኬት ሚስጢር 02:47:56
ምስጋና 02:57:03

Пікірлер: 270

  • @Ale_Tube
    @Ale_Tube9 ай бұрын

    Much more respect mane with all your camera team 🙏❤ ይሄንን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለው 🙏❤

  • @Abduy194

    @Abduy194

    9 ай бұрын

    ምርጥ podcast ale 🎉

  • @manyazewaleshetu

    @manyazewaleshetu

    9 ай бұрын

    You are very special brother! ወደፊት የምትሰራውን ለማየት እናፍቃለሁ! ብዙ ካንተ ተምረናል! በርታልኝ

  • @hanamrs958

    @hanamrs958

    9 ай бұрын

    አሌ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnwarAbdulfeta

    @AnwarAbdulfeta

    9 ай бұрын

    አሌ እወድሃለው

  • @selammekonini2601

    @selammekonini2601

    9 ай бұрын

    @@manyazewaleshetu whay we contact with telegram or other App man😢 i went pls

  • @meseretcheru3731
    @meseretcheru37319 ай бұрын

    አሌክሶ ከሳቅህ በስተጀርባ በብዙ ፈተናዎች ያለፍክ ወጣት እንደሆንክ አናቃለን ሁሌም ሳቅልን 🎉🎉ማኔ አቀራረብህ በጣም ገንቢ ነዉ ኑርልን

  • @AbiySiyoum

    @AbiySiyoum

    9 ай бұрын

    P88l388 34:09

  • @Ethiopia689
    @Ethiopia6899 ай бұрын

    እኔ ብዙ ጊዜ ብዙ ኢንተርቪው አይቻለሁ እንደዚህ ቪዲዮ ከልቤ ስሰማ ለመጀመሪያ ጊዜዬ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @BatelhamMegesha

    @BatelhamMegesha

    9 ай бұрын

    meto

  • @beyim4545

    @beyim4545

    9 ай бұрын

    Really?? 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayen6558
    @tesfayen65588 ай бұрын

    ከብዙ ረጅም ቪዲዮዎች ጀርባ ብዙ ቁም ነገሮች አሉ እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎችን ለማየት ጊዜ ያስፈልጋል❤❤❤❤Thanks!

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide9 ай бұрын

    እስኪ አሌን የምትወዱ ፍቅራችሁን በላይክ🎉

  • @Kidist19
    @Kidist199 ай бұрын

    እኔ Alen ይጠቅመው እንደሆነ ብዬ ሰብስክራይብ አድርጌው ነበር ነገር ግን ቪዲዮውን አላይም ነበር ግን ሀስተሳሰቡን በጣም ነው የወደድኩለት ጠንካራ ወጣት ነህ በርታ የወንድምህና የእህትን ነፍስ ይማር ከነ ቤተሰቦችህ መጽናናቱን ይስጣችሁ ማንያዘዋል እናመሰግናለን አንተም በርታ ጎበዝ ወጣት ነህ ከእናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ለሀገር ለወገንም የሚትጠቅሙ ያድርጋችሁ

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    4 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AnkiTarik
    @AnkiTarik9 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ይህን podcast ስላቀረብክልን፡ብዙ ተምሬበታለሁ .

  • @Abduy194
    @Abduy1949 ай бұрын

    አሌ የ reaction ሚኒስትር ጃኒ የ vlog ሚኒስትር ሁለቱም ምርጥ you tuber❤🎉

  • @jahnnyVLOGS

    @jahnnyVLOGS

    9 ай бұрын

    YAZEWWWW

  • @Appopia
    @Appopia9 ай бұрын

    I swera to God, አንደዛሬ ገና ብዙ መስራት እንዳለብኝ ተሰምቶኝ አያውቅም😢በጣም ነው ማመሰግነው🤯 You deserve the place u have right now😉

  • @wuhash2684
    @wuhash26849 ай бұрын

    ከባድ ነውየደረሰበት ወይም ያሳለፈፈ በሃዝ ስሜቱን ያውቀዋል ግን በእምነት ያለ ሰው ይበረታል እኔም እናቴን እና እህቴን አጥቻለው ቀኑን አላምነውም ሞትን በደብ ተዘጋጅቼ ነው ምጠብቀው ብዙ ሰው ሞትን ይፈራል ግፍን ነው መፍራት ለዚች አጭር እድሜ።

  • @selamaitbirhanu868

    @selamaitbirhanu868

    8 ай бұрын

    እውነት ነው፣ ሞትን ሳይሆን ግፍን ነው መፍራት

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk9 ай бұрын

    በፊት ማን ያዘዋል ስለሚጮህ መስማት ይሰለቸኝ ነበር አሁን አሁን ድምፁን ለምጄዉ ይሁን እሱ ቀንሶ ብታ ደስ ብሎኝ መስማት ጀምሬያለዉ😊

  • @nebiljemil956

    @nebiljemil956

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @TsionBekele-qc9ii
    @TsionBekele-qc9ii9 ай бұрын

    አላዛርዬ የኔ ውድ ትንሽ ወንድም አይዞህ በተለይ ገኒዬ ወልድዬ በአጠቃላይ ሁሉም ቤተሰቦቻችን ሀዘናችሁ የእናንተ ብቻ ሀዘን አይደለም የእኔም ሀዘን ነው እውነትክን ነው አልዬ እግዚአብሔር ትክክል ነው አይሳሳትም አማኑኤልን ግን ወንድሜ በጣም አዝናለሁ ሁለቱም ልጆቻችን በጣም ትሁት ሰው አክባሪ የሆኑ ልጆቻችንን ማጣታችን በጣም መሪር ነው ግን የሆነው ሁሉ ይሆን ዘንድ ታዟልና ቦታው ላይ ካሉት ሰዎች እግዚአብሔር መርጧል እና ሙግት እንደሌለ በትክክል አስረድተሃልና አሁንም እግዚአብሔር ሁሉም ቤተሰቦቻችንን ያጽናናቹ እኛንም ያጽናናን በተለዬ ጋሼ ,ገኒዬ ጌታ ያጽናናቹ እና አልዬ በርታ ወደ ፊት ኢዮቤንም ስሙን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያስገባልን ግን ዋ በርታ አሌክሶ ወሬን ተወው ስራን የማይሰራ ነውና ወሬኛው ወንድም ተጽናና እና ለትልቅ ነገር ቅዱስ አማኑኤል ያድርስህ

  • @melesemelye1652
    @melesemelye16529 ай бұрын

    ማኔ በጣም ነው የማመሰግነው አሌን በጣም ነው የምወደው እና በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት አመስግንልኝ ምርጥ ቆይታ ነው ያደረጋችሁት።

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b9 ай бұрын

    ዋው ከመጀመርያው እሥከ መጨረሻው ነው ያዳመጥኩት አሌ በጣም የምወዱው ዩቱበር ነው ብዙ ተምሪያለሁ ማኔ ዋው የምታቀርባቸው ሰዎች ቀጥልበት😊

  • @KidusFita
    @KidusFita9 ай бұрын

    እናመሰግናለን ማኔ comedian mame ይቅረብ

  • @hananharnaf3531
    @hananharnaf35319 ай бұрын

    ማኔ እራሴን ባንተ ገንብቻለሁ አመሰግናለሁ አሌ በርታ ትልቅ ስራ ላይ እንጠብቅካለን

  • @devidkifle7629
    @devidkifle76299 ай бұрын

    Wow so nice interview u tech me a lot thanks brothers

  • @user-kt9zo8pb5m
    @user-kt9zo8pb5m9 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ብዙ ጊዜ አረብ አገር ያለን ሰዉች ለንደዚ አይነት ቸጋላጭ ነኝ በእኔ ደሪሶብኝል8አመት በፍቅር ከኖሪን በዋላ ጥቅሙ ሲጎል የሸሸኝ ብቻ ጥሩ ተምርበታለሁ ስለተገፍዉ አልወደኩም የበለጠ የተሻለ ነገር ነዉ ያገኛዉት❤❤❤ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን

  • @Eyou653

    @Eyou653

    9 ай бұрын

    ነው ግን ከኛ አያየዝ ነው እኛ ስለምናስለምዳቸው ነው አሁን የኔ ጓደኛ አለ አይደለም ልልክለት ይቅር እና እኔ እዚ ሁኜ ሀገር ቤት አብረን እቁብ እንድገባ ነው ያደረኩት ስመጣ ለሁለታችን ይጠቅማል ብየ እሱ የማያቀውን ሰው በኔ እቁብ አስገባሁት ከዛ በቃ እኩል እንሆናለን ነገ ሃገርቤት ስገባ ...😍

  • @ethiocosmo5798
    @ethiocosmo57989 ай бұрын

    ማንያዘዋል አሪፍ አሪፍ እንግዳ ነው ምታቀርበው በርታ ቀጥልበት ግን ቪዲዬ ይረዝማል ያሰለቻል በክፍል ብታደርገው ይበልጥ ጎጉተን እንድናየው ብታደርግ አሪፍ ነው በተረፈ በረታ❤❤

  • @Coashanti
    @Coashanti9 ай бұрын

    i saw this video for the first time & i love it keep going mane and ale see you at the top✌✌✊

  • @MinteWendimu-qi6mc
    @MinteWendimu-qi6mc9 ай бұрын

    በጣም የምወደው you tuber የሰፈሬ ልጅ ሁሌም ይቅናሽ ale

  • @adamuwelde6536
    @adamuwelde65369 ай бұрын

    ወንድሜ ጎበዝ ጀግና ጠንካራ ነህ ስለወደድኩህ አንድ ነገር ልምከርህ ግን የህይወት ቁልፍ ትልቅ የሆነ ሱባኤ ግባ ጌታችንም ትልቅ ነገር ያሳያቹሀል።

  • @alexiso2228
    @alexiso22289 ай бұрын

    Thank u mane Alen silametahilin ... misemachewu negeroch and ken indemikeyirugn tesfa adergalewu ... bizu inen minekugn mewused yalubign negeroch semichealewu. big respect 🙏

  • @SemenWolloDiocisFundrasingComm
    @SemenWolloDiocisFundrasingComm9 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ደጋግሜ እየሰማሁ ብዙ እማራለ። ስላካፈልከን ሁሉ አመሰግናለሁ።👍👍👍🙏🙏🙏

  • @Nejat197
    @Nejat1979 ай бұрын

    አሌክስ ጎበዝ ልጅ በጣም ድንቅ እና በሳል ነህ ማኔ እናመሰግናለን ❤❤

  • @aliannan9776
    @aliannan97769 ай бұрын

    በጣም ትክክል ነው በ እንጊሊዘኛ ሚለቀቅ ቪዲዮ በጣም ይታያል ለምሳሌ አንዷ ጓደኛዬ ቲክ ቲክ ላይ 700ሺ ፎሎ አላት ሁሉም የውጭ አገር ቪዲዮ ነው የኳስ ማርያምን ነው ምላቹ በጣም ብዙ ሰዉ አለ

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic12219 ай бұрын

    Beast broadcast tnx guys ❤

  • @bereketbeki5758
    @bereketbeki57589 ай бұрын

    ዋው ከሰውጋ ማውራት ትልቅ ትምህርት ነው የምር ማኔ አሌ🙏🙏🙏🙏

  • @desstadessta
    @desstadessta9 ай бұрын

    አሌ ታናሼ ነህ ግን በጣም ብዙ ነገር ካንተ ወስጃለሁ። በርታልን!

  • @jak9831
    @jak98318 ай бұрын

    Amazing young man bless you brother much love and support be strong keep praying peace ❤❤❤

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere16309 ай бұрын

    woooooooow ኑሩልኝ mane super!! we love u

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic9 ай бұрын

    Amazing podcast interview

  • @bloodlorde4994
    @bloodlorde49949 ай бұрын

    Timestamps are a great idea!

  • @samrawitababu9795
    @samrawitababu97959 ай бұрын

    Keep up the good work 👍😊

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j5 ай бұрын

    ወንድሜ እምነት ያልከው በጣም እውነት ነው ይሔ የኔም ታሪክ ነው እግዚአብሔር የሚገኘው በስደት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yitbo
    @yitbo9 ай бұрын

    Ale smart... I got good knowledge from u Thanks bro. I wish I meet u one day. 🙏

  • @samrawitababu9795
    @samrawitababu97959 ай бұрын

    Keep up the good work 👍

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan88079 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ።

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz43389 ай бұрын

    ማኔ አድማጭነትህን በጣም ወደድኩልህ❤❤❤❤

  • @etsube12
    @etsube129 ай бұрын

    ❤❤❤ke saki jerba yalewun tarik silachawetken Thank you so much.

  • @Mandelademe
    @Mandelademe9 ай бұрын

    Fantastic podcast

  • @birtukanakalu8026
    @birtukanakalu80269 ай бұрын

    UAE ዉስጥ በጣም የወረደ ስራ በአነስተኛ ደመወዝ የሚሰሩት ባንግላዴሽ ናቸው ህንዶች በጣም የተሻለ ስራ ነው የሚሰሩት። ባለሃብቶች ዶክተሮች ነርሶች human resource management ላይ በአብዛኛዉ ህንዶች ናቸው። ፊሊፒንስ በብዛት retail እና hospitality ላይ ነው የሚሰሩት። please ትክክለኛ ነገር ለኦዲየንስ አድርሱ

  • @user-uh2wk3ne5m
    @user-uh2wk3ne5m9 ай бұрын

    በትትና ሰብስከራይብ እናርግ እህት ወድምች ከፍ ይበሎልን ያገርልጅት ❤

  • @dawitboru9027
    @dawitboru90279 ай бұрын

    እኔ አንድነገር ይሰማኛል እኛ በችግር ካለፍንሌሎችም እኛ ባለፍንበት ማለፍ ያለባቸው አይመስለኝም ያለፍንበትን መንገድ መንገር ሚጠቅመውንና ማይጠቅመውን ማስተማር መምከር እኛ ያለፍንበትን መከራ አይለፉት መማር ካለባቸው በእኛ እንጂ በመከራ አይለፉ

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk9 ай бұрын

    ስደት ስንቱን አሳያን ብቻ ይሁን ተመስገን🙏

  • @MelatamenmelatamenMelatamenmel
    @MelatamenmelatamenMelatamenmel9 ай бұрын

    አሌ፡ ልክነው 😢ይኸውልክ እንዲህ ነን ኢትዮጵያን ሁሉም ቦታ አንረዳዳም

  • @seblegetachew9486
    @seblegetachew94869 ай бұрын

    👑Ale Mach 🥰love and respect you will reach your dream and your .... Mana thank you for this episode gust Ale plusee you are a good listoner!!!!!!!!

  • @astertadesse9906
    @astertadesse99069 ай бұрын

    Wow good advice thank you.

  • @NeurozTube
    @NeurozTube9 ай бұрын

    wow you motivate me bro ተምሬበታለው Tanks ❤❤❤❤

  • @user-tb7yo8jc1p
    @user-tb7yo8jc1p9 ай бұрын

    Love and respect ❤ alex

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c9 ай бұрын

    Wawo ale yemer betami yetechegeriku yazeku yimesilegni neberi alex ate bizu asalifehel bizu temiriyalewu maniyazewal thank you alex ygebaheli ayizohi beritalin

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse48734 ай бұрын

    ዋዉ እንዴት ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርልህ አሪፍ ትንታኔ ነው ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉ

  • @fekeryene213
    @fekeryene2137 ай бұрын

    አሌክስ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ ስለቤተሰብ ስለወንድምህ ስታወራ አስለቀስከኝ 😢😢

  • @mulugetachew1975
    @mulugetachew19759 ай бұрын

    Wow wow wow kalat yelegnm ur genus Alexo!!!!

  • @yohanahabtemariam1316
    @yohanahabtemariam13169 ай бұрын

    uuffff I don't hv words bless u both

  • @meaddis1139
    @meaddis11399 ай бұрын

    ale king

  • @ashuman7170
    @ashuman71709 ай бұрын

    Weyne weyne bro andegna ena astemari video nw ezi video lay ale baynor noro yehe hula seat kuch beye alayem neber Esti le ale fekrachun ❤

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh69099 ай бұрын

    አሌ ጨዋ እና ጎበዝ ጠንካራ ወጣት በርታ

  • @Nati_vip
    @Nati_vip9 ай бұрын

    Nice work

  • @astertadesse9906
    @astertadesse99069 ай бұрын

    Wow Alex respect to you you always humble down to the the Earth when you are laughing so contagious keep it up brother don't give up you doing a great job!!

  • @yidulanguagetube2578
    @yidulanguagetube25784 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ ነበር ብዙ ትምህርት ወስጃለው

  • @Eyou653
    @Eyou6539 ай бұрын

    አሊየ በርታልን እንወድሃለን❤

  • @Emanda-er1sz
    @Emanda-er1sz9 ай бұрын

    Ala merteya sew❤

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769Ай бұрын

    ማኔ ትክክለኛው መስታወት በየቤታችን ምናየው የብርጭቆ መስታወት አይምሰልህ ብር ነው ብር የሰዎችን ትክክለኛ ማንነት ቁልጭ አድርጎ ነው ሚያሳይህ ማኔ ተወኝ እኛ ከእግዚአብሄር የሆነ ነገር ስንፈልግ እንዴት እንደምንሆን ቦዲ ላንጉቻችን ከአንደበታችን ሚወጡ መልካም ቃላት ተወኝ ከርሱ በቀር ማንም አይታዘበንም ኢሄን የማስመሰል ማንነታችንን በተመሳሳይ ሰዎች ከእኛ የሆነ ነገር ሲፈልጉ ቁልጭ ብሎ ነው ሚታየው እና ማኔ ሰዎች ያለአንዳች ጥቅም ቼክ አያረጉህም

  • @KalkidanTigistu-fo4kc
    @KalkidanTigistu-fo4kc9 ай бұрын

    አሌ ጀግና በጣም እንወድካለን ሁሌም ሳቅ

  • @user-cd2zn6ne2c
    @user-cd2zn6ne2c9 ай бұрын

    Mulu videown nw kuch biye yayewt bzu ngr temrebetalew God bless u ❤ guys

  • @menbereayalew9586
    @menbereayalew95869 ай бұрын

    እውነት ነው የሚረዳህ የለም "የቀበሌውን ችግር የሚያውቀው ነዋሪው ብቻ ነው" ይላል..😊

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta35279 ай бұрын

    አሌክስ በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ

  • @Maklive7
    @Maklive79 ай бұрын

    ትክክል አሌክሶ!

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ9 ай бұрын

    አሌክ ስለ ዱባይ በቲንሽ ቀን ውስጥ ስለ ኢትዮጵያውያን ባህሪ እና አኖኖር በደንብ ነው ያወከው የዱባይ ህይወት እንዲህ ነው በ1 AED እራት የሚበላበት አገር ነው ዱባይ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe5 ай бұрын

    በጣም እሚመቸኝ በጣም ነው እምወደው😢😢😢😢

  • @BrookSisay-ii2xi
    @BrookSisay-ii2xi9 ай бұрын

    አሌክስ በርታልን

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere16309 ай бұрын

    ማኔ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu34108 ай бұрын

    አሌክስ በእውነት ገና ዛሬ ነው ያዳመጥኩህ ካሁን በኊላ 1ኛ ተከታይ እሆናለሁ 😊 በርታ የኔ ወንድም ❤ Thank You. ማኔ

  • @Esraelab
    @Esraelab5 ай бұрын

    ሁለታችሁንም ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላቹ ተባረኩ🙏🙏🙏ከልብ አመሰግናለዉ

  • @user-mh1yd8xo6k
    @user-mh1yd8xo6k9 ай бұрын

    Alex❤ thank you guys

  • @biyboy121
    @biyboy1219 ай бұрын

    Ale tube king

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws9 ай бұрын

    መሆን ማድረግ ያለብንን ነገር መግለፀ ያለብንን ለምንወዳቸው አሁን በነፃነት መግለፁ እንዳለብኝ በጣም ተምሬያለው።

  • @user-ec5lt4si7b
    @user-ec5lt4si7b9 ай бұрын

    አሌክሶ ምርጥ ሰው

  • @HiluT
    @HiluT9 ай бұрын

    Manye, I see you encouraging hard work, which is fine, but most of your teaching is to bring attention inward, how do you reconcile being busy and giving time to yourself?

  • @habtemariamkefale4840
    @habtemariamkefale48409 ай бұрын

    አሌ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @Tesfa-hq4vl
    @Tesfa-hq4vl9 ай бұрын

    Betam new menewedesh bro

  • @abcareditor
    @abcareditor9 ай бұрын

    Oh my god ale you are so beautiful than other youtuber

  • @teg22345
    @teg223459 ай бұрын

    Ante gobez wetat tesfa endatkort tarkeh betam ysazenal gen berta❤❤❤❤❤

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v9 ай бұрын

    Wow wow ael

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe47599 ай бұрын

    Wow temarekubeke

  • @bisratmengistu8674
    @bisratmengistu86749 ай бұрын

    Thanks brothers. Keep it up

  • @KENZI___2
    @KENZI___29 ай бұрын

    2:24:43 / ላይ በትክክል!! ለሃገራችን ህዝብ ያለን ንቀት መስተካከል አለበት ሌሎች ዜጎች ለሃገራቸው ዜጋ ክብርም ፍቅርም አላቸው።

  • @dawitboru9027
    @dawitboru90279 ай бұрын

    Good❤❤❤

  • @husubesthusu657
    @husubesthusu6579 ай бұрын

    ማኔ የምጠይቀው ጥያቄ ይመቸኛል አይ ተሠጦ ይገረማል ኑርልን ብሮ

  • @Trt-wy3fr
    @Trt-wy3fr9 ай бұрын

    አይዞህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks9 ай бұрын

    አሌክስበርታልን❤❤❤❤❤

  • @abduessa9714
    @abduessa97149 ай бұрын

    ale bertalen respect ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendmudagnwe2916
    @wendmudagnwe29168 ай бұрын

    ወንድሜ በርታ

  • @anab7507
    @anab75079 ай бұрын

    Ale❤❤

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h7029 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤የኔ ወድምአያዞህ አላህ ያሳካልሄ በርታ

  • @tewodrosgetachew7656
    @tewodrosgetachew76569 ай бұрын

    An infinite' like". So intertaining 🎉 while I was watching you guys you make me so hungry men and pull my ass to the kitchen,now already cooked a 👍"kitfo shirro" followed by a keffa coffee and stayed enjoye,lost 80' bucks outdoor though by watching full video Tedy v @dc from kolfe!!

  • @jalelanasfaw1987
    @jalelanasfaw19879 ай бұрын

    አንደኛ

  • @astertakluu
    @astertakluu9 ай бұрын

    Best video nwu 😊😊😊😊😊😊😊😊A&M😊

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf9 ай бұрын

    ማኔ ምርጥ ሠው👍👍👍👍

Келесі