🛑የሲንጀር ትምህርት ክፍል አምስት🛑/ኡሙ ረያን Tube/SEADI & ALI TUBE/Amiro Tube/sadam tube/Neba Tube//

የፍራሽ የትራስ ልብሶች መጋረጃዎች እዲሁ አረቢያ መጅሊሶች ለማየት እና ለመምረጥ ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናሌን ሊንክ ይጫኑ
@umu11reyan
🏠🏚ቤትዎን ባማሩ#መጋረጃወች በተዋቡ#የትራስና #የፍራሽ ልብሶች ማስጌጥ ከፈለጉ እኛን ይዘዙ በፈለጉት ከለር እና ዲዛይን ያሉበት ቦታ በቶሎ እናደርሳለን። የትም ሀገር ብየተለያዩትሆኑ እኛ ትዛዝዎን በተሟላ መልኩ ሰርተን ያሉበት እናደርሳለን።
በብዛት መረከብ የምትፈልጉ ካላችሁም በዚህ
💌 @bawzit 💌 ላይ ያናግሩን።
አድራሻችን :- ኬሚሴ ቴሌው ፊትለፊት
📞ስልክ ቁልብሶችጥር :- 0912269407

Пікірлер: 99

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын

    እህቶየትነዉያለሺዉባአላህወሎዉሥጥተሆሺከፍየሺምቢሆንአሠልጥኒኝ የሠዉሀገርበሺተኛአረገኝተሥፊቢሥሆኩጤናየንቢሠጠኝብዙህልምነበረኝደሞሞሠርቸየምለወጥነኝ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror47877 ай бұрын

    ጀዛኪላህ

  • @user-gq8te5rk8z
    @user-gq8te5rk8z10 ай бұрын

    Egizabher zemenshin yibark melkam set

  • @SddvMnc
    @SddvMnc4 ай бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @youtube9568
    @youtube95682 жыл бұрын

    እረጋ ያልሽ ስነ ስረአት ያለሽ ልዩ ሴትነሽ

  • @LayL793
    @LayL793 Жыл бұрын

    ማሸአላሆ

  • @aburayan4936
    @aburayan4936 Жыл бұрын

    ማሻአላህ አበሳ

  • @user-cg9zy7kf4e
    @user-cg9zy7kf4e2 жыл бұрын

    ጎቦዝ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube10262 жыл бұрын

    ማሻአላህ በረቺ ጀግናነሺ እህት

  • @youtubechanal52
    @youtubechanal522 жыл бұрын

    በርች እሙ ረያን

  • @saeidngatu2711
    @saeidngatu2711 Жыл бұрын

    👍👍👍🌿🌷🌹💐💐💐👍👍👍

  • @MaMa-vq4me
    @MaMa-vq4me6 ай бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @awelhawatube9327
    @awelhawatube93272 жыл бұрын

    ኡሙዬ ምርጧ የሴት ጀግና አበሳ አይዞሽ በአላህ ይሄ ስራ ጥሩ ነው እና በረታት ሼር አርጉላት ጎበዝኮ ናት

  • @user-zc8or5ku6k
    @user-zc8or5ku6k8 ай бұрын

  • @emanyesuf4493
    @emanyesuf44932 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እህት በተከታታህ ሁሉንም ፕሮሰሱን ልቀቂልን ሀያቲ እንፈልጋለን በደም መማር

  • @hayoutube
    @hayoutube2 жыл бұрын

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ጀዛኩመሏ ኸይር አቤት ሙያ

  • @user-zn6nk3ir2i
    @user-zn6nk3ir2i2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያግዝሽ

  • @sisiyoutube8824
    @sisiyoutube88242 жыл бұрын

    asha allha ahume rayani allha yechmerilishi.

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኔ ባለምያ ሳዲዬ 🥰🥰🥰😘😘😍😍💋🇪🇹💺🙊🥰🥰🥰😘😘😍😍💋🇪🇹💺🙊እኔስ ሰነፍ ነኝ አልችልበትም ወላሂ ጠቃሚ ትምርት እየሰራሽ ነው አብሽሪ እናሳድግሻለን ሽር እያረግን እያስተዋወቅን

  • @emuuzeyf9341

    @emuuzeyf9341

    2 жыл бұрын

    ፈድሻየ ደምሪኝ የምወድሺ አድስ ከፍቸ ነው አበረታችኝ

  • @mariamcairo2086

    @mariamcairo2086

    2 жыл бұрын

    🥰🥰😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኡሙሲዉ ወዲሺ፡ኢኔበለ ፚ፤ሀለበሊጂነኚ

  • @user-gy1xm6fl2x

    @user-gy1xm6fl2x

    2 жыл бұрын

    @@mariamcairo2086 ማርዋዬ

  • @dhdjzfhdjfjf4441

    @dhdjzfhdjfjf4441

    2 жыл бұрын

    መአሸአለህ

  • @zemzem1239
    @zemzem12392 жыл бұрын

    ማሻአሏህ

  • @hayetahmed4078
    @hayetahmed40782 жыл бұрын

    መሸ አለህ

  • @vipvip1176
    @vipvip11762 жыл бұрын

    مشاء الله مشاء الله تبارك الله جزاك

  • @wenwbe7668
    @wenwbe7668 Жыл бұрын

    ጀዛኪላህ ኸይረን እህት በጣም የሚጠቅም ስራ ነዉ እየነገርሽን ያለሽዉ ሽኩረን

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid31282 жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ እህት የምፈልገው ሙያ ነው ሙያ ያላት ስት ደስስ ትላለች

  • @meremwassdawid6799
    @meremwassdawid67992 жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @zedoabdirmejid8960
    @zedoabdirmejid8960 Жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @awelhawatube9327
    @awelhawatube93272 жыл бұрын

    በርቺ ምርጥ ስራ ነው

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe2 жыл бұрын

    በርች

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli63972 жыл бұрын

    wealykum selaማሻአላህ እሙዬ በርቺ

  • @ghfh2994
    @ghfh29942 жыл бұрын

    ዋሊኩም እሠላም እሙየ በረች

  • @zebebatube8475
    @zebebatube84752 жыл бұрын

    ጐበዝ ማሻአላህ

  • @rahmahamza5346
    @rahmahamza53462 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @zd8699
    @zd86992 жыл бұрын

    ማሻአላህ እሙ እረያን አላህ ይጨምርልሺ ዉድ በጣም ሀሪፍ ሰር ነዉ

  • @aumer1618
    @aumer16182 жыл бұрын

    Masha allahe taberk allahe tanker atetefiii

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam76172 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እም በርቺ በዚሁ ቀጥይበት

  • @hmmmmmmm2328
    @hmmmmmmm23282 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ጉበዝ የምመኘው ስራ ነው ያየሁት

  • @hglk4715
    @hglk47152 жыл бұрын

    መሸ፡አለህ፡ሸከረን

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube2 жыл бұрын

    ጎበዝ ጡሩ ነገረ አላህ ያመላክትሽ

  • @user-kj7ge4hd2b
    @user-kj7ge4hd2b2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጀዛኪላህ ሀያቲ

  • @hayattube5840
    @hayattube58402 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @emuomertube6875
    @emuomertube68752 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በርች እሙዬ ጎበዝ 👍👍👍👍👍👍💐💐💐

  • @ekramtube7866
    @ekramtube78662 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርቺልን

  • @kedijasunkamoo9937
    @kedijasunkamoo99372 жыл бұрын

    gobez bereche masha allah

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ❤️

  • @user-hm1yf6ek7p
    @user-hm1yf6ek7p2 жыл бұрын

    ሞያ ነበርኝ ኢንሻአላህ በቅርብ ሀገር እገባለሁ በሰፊው ለመስራት አቅጃለሁ

  • @AMtube9507
    @AMtube95072 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @ehh4262
    @ehh42622 жыл бұрын

    ማሻላህ አላህይጨምርልሽ

  • @hirutniguse5022
    @hirutniguse50222 жыл бұрын

    የኔ ቅመም ምርጥ መ/ርት ነሽ!❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nx3ex9ns9h
    @user-nx3ex9ns9h2 жыл бұрын

    የልብሥ መኪናዉን ዋጋ በኢትዪጲያ ሥንት እደሖነ ብትነግሪን በርቺ ማሻአላሕ

  • @user-hd9qq6oo3v

    @user-hd9qq6oo3v

    8 ай бұрын

    🎉ከ35 ሺ እስከ 50 ሺ ድረስ ነዉ

  • @user-wg8li3ey4y
    @user-wg8li3ey4y2 жыл бұрын

    ማሻአላህበርቺ እሙ

  • @user-nj4on1nr9f
    @user-nj4on1nr9f2 жыл бұрын

    በርቺ ቀጥይበት

  • @muridayoututbe4754
    @muridayoututbe47542 жыл бұрын

    Maashallah

  • @lubabahassan7762
    @lubabahassan77622 жыл бұрын

    Marsha.alah

  • @user-mx8nk1zd8e
    @user-mx8nk1zd8e2 жыл бұрын

    ማሻአላህ በርቺ 👍👍💐💐

  • @fatmamohammad2174

    @fatmamohammad2174

    Жыл бұрын

    ማሻኣላህ የመኪናዉ ዋጋስንት ይደርሳል

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha73402 жыл бұрын

    አሠላማለይኩም፣ቀሺቶ፣ዋዉ፣ማሻላበረች😘😘😘👍👍👍👌👈

  • @user-st3dc5vq2h
    @user-st3dc5vq2h2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔም የመስፋት አላማ አለኝ ይህ ስደት አለቀኝ አለጅ ግን ልምዱ የለኝም ስልጠና ያስፈልገኛል ሳስበው ከባድ ይመስለኝ ነበር በደብ ተከታተልኩሽ ትንሽ ከበድ ያለኝ የመኪናው ቻሌጅጅ ሌላው ቀላል ነው ማለቴ ቶሎ ይለመዳል ለማለት ነው

  • @rahmaawol7043
    @rahmaawol70432 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው ስልክ ቁጥር ብታስቀምጪልን

  • @umureyan

    @umureyan

    2 жыл бұрын

    0912269407

  • @umureyan

    @umureyan

    2 жыл бұрын

    0912269407

  • @rahmaawol7043

    @rahmaawol7043

    2 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ቀን እደውልልሻለሁ

  • @user-bu6hy7fe8t
    @user-bu6hy7fe8t2 жыл бұрын

    በአላህ መልሽልኝ ተከፍሎ የሚማርበት ቦታ ወይም አንቺ ካሥተማርሽ በአካል

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ሙልቷል።

  • @ekramtube7866
    @ekramtube78662 жыл бұрын

    ኡሙዬ ግን እኔ ለገዛ እፈልጋለሁ ባጠቃላይ ስንት ብር ይበቃናል

  • @Umu_Zeyneb
    @Umu_Zeyneb2 жыл бұрын

    ❤💙💚💛💜💓💕💖👍👍👍👏👏👏👌👌👌

  • @FffFff-xh3le
    @FffFff-xh3le2 жыл бұрын

    Mash allah barachi

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s2 жыл бұрын

    ማሻአህ እኔ አንድ ስንት ባይ በደብ እለምደዋለሁ በጣም ቀላል ነው

  • @minamanaada5463
    @minamanaada5463 Жыл бұрын

    Asc መኪናው ክር እየበጠሰ አስቸገረን ለዚ መላ በይን

  • @umureyan

    @umureyan

    Жыл бұрын

    የውስጥ ክር አስተካክሊ እና ደሞ ዘይት አንሶት ይሆናል

  • @ekutube6157
    @ekutube61572 жыл бұрын

    አህለን እሙዬ የኔ ውድ እዴነሽልኚ

  • @emuuzeyf9341

    @emuuzeyf9341

    2 жыл бұрын

    ኢክሩ ደምሪኝ ልዩ

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም እኔ ማሽኑን መግዛት ፈልጌ ነበር እንዲት መግዛት እችላለሁ

  • @umureyan

    @umureyan

    Жыл бұрын

    አዲስ አበባ መርካቶ

  • @emanyesuf4493
    @emanyesuf44932 жыл бұрын

    በተለያየዩ ዲዛይኖች እየሰራሽ አስተምሪ መጋርጃም የትራስ ልብስም የፍራሽም

  • @Habebetoube
    @Habebetoube2 жыл бұрын

    ውዴ በርች በጠም አፍ ነው ጀዘከለከይር

  • @ummuamartube2117
    @ummuamartube21172 ай бұрын

    እኔ ግን ዲዛይኑ አልወጣ አለኝ

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r2 жыл бұрын

    እኔደሞ ሳስበው ታአብብመስሎኝ ነበር ወይኔ ይህማ ቀላል ነው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    አይኔንሰለሜያመኚጀ።ቀላልንወ።ለትማር

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y2 жыл бұрын

    وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ

  • @user-mx8nk1zd8e
    @user-mx8nk1zd8e2 жыл бұрын

    ዋአላይኩም አሰላም ወራማቱለሂ ወባረካቱሁ ኡሙ ረያን እስት በነትሸ መልሸልኝ ሲንጀሩ በአሁኑ ጊዜ ስንት ይገኛል ለመግዛት

  • @umureyan

    @umureyan

    2 жыл бұрын

    25ሺ

  • @user-mx8nk1zd8e

    @user-mx8nk1zd8e

    2 жыл бұрын

    @@umureyan እሺ አመሰግናለሁ

  • @hayatseid7013
    @hayatseid7013 Жыл бұрын

    የሴጀሩን ዋጋ አሳዌቂን ሁቢ

  • @hawatube8825
    @hawatube88252 жыл бұрын

    መኪናው ስትነው

  • @user-nw4wh9bv5b
    @user-nw4wh9bv5b2 жыл бұрын

    እንደዛ ከሆነ ማጠብ አይቻልም ማለት ገው???

  • @zeyinyaebrahim7451
    @zeyinyaebrahim74512 жыл бұрын

    መኪናውን ስንት ነው የገዛሽው

  • @umureyan

    @umureyan

    2 жыл бұрын

    25ሺ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw60572 жыл бұрын

    አህለን።ማማየ።ጥያቄ።።አለኝ።እኔ።የእራሴ።ሲንጀር።አለኝ።ታሥተምሪኝ።አለሽ።ወይ።እህት።እኔ።ኬሚሴ።ነኝ።።እሽ።እማ።መልሸልኝ።እስኪ።ከሳውዲ።ልመጣ።።ትንሽ።ግዜወች።ናቸው።የቀሩኝ👍👍👍👍👍👍ኢሻ።አላህ።

  • @umureyan

    @umureyan

    2 жыл бұрын

    አስተምርሻለሁ አብሽሪ

  • @lubabakassaw6057

    @lubabakassaw6057

    2 жыл бұрын

    @@umureyan ።እሽ።እህት።ጀዛኩመላህ።ኸይረን።ኢሻ።አላህ።ቅረብነኝ።ደግሞ።ቤቴ።ቃጩርነው።እሽ።አላህ።በሰላም።ለሀገሬ።ያብቃኝእና።ሀገራችንንም።ሰላም።ያድርግልና።ኢሻ።አላህ።በጣም።አመሠግናለሁ።እሸ

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube2 жыл бұрын

    እሙ እረያን እኔ ስመጣ መማር እፈልጋለሁ እንድታስተምሪኝ ማማየ ደግም ሰብሰክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    እኔም ስብስክርይብአድርጉኝ ውዴ

  • @TtTt-yd7zm

    @TtTt-yd7zm

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ የኔ ማር

Келесі