የሲሚንቶ ዋጋ ያሳዝናል፤ከዚህ ደረሰ፤በደሴ፤መርሳ፤ወልድያ ናሽናል ሲሚንቶ ሁላችሁም ለታዳምጡት የሚገባ መረጃ

#ሰብስክራይብ

Пікірлер: 33

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o Жыл бұрын

    ጎበዝ ሳር ቤት እንሰራ ሰሚቶ በዚህ ዋጋ ልፍት ብቻ ተሰፍ ያሰቆርጣል

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 Жыл бұрын

    አሁንስ ሰለቸን አንድ ግዜ ቀነሰ አንድ ግዜ ጨመረ ልባችን ቀጥ አለ

  • @m20kwt11

    @m20kwt11

    Жыл бұрын

    ባያሠሙንይሻላል?

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-tc1ii3vm9j
    @user-tc1ii3vm9j Жыл бұрын

    የአላህ ቤቴን በ 250 እዳላቆምኩ አሁን ማስጨረሻ ልቸግር እስከዛሬ ይቀንሳል እያሉ ተስፋ ማድረግና ግዜ መግደል ነው ዝም ብሎ እደ. ግዜው ማሰራት ይሻላል

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Жыл бұрын

    ወላሂ ዛሬ መረሳ 1630 ነው ያሰግዛሁት

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Жыл бұрын

    ሞሶቦ አልደረሰም የነጋዴው የበላይነት እና የመንግስት ባለስልጣን ጭምር በዚህ ነገር ላይ እጃቸው እንዳለበት በደንብ ይታያል 756 ብር ከፋብሪካ ተገዝቶ በጣም እኮ አንጀት እርር የሚያደርገው አገሪቱ የሌባ መጫወቻ ሆነን ቀረን።

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @adenategene101
    @adenategene101 Жыл бұрын

    L5 Class leshio enai gerfi senti seminto ybkgali ngerg benthi

  • @user-bq4xl8hy7n
    @user-bq4xl8hy7n Жыл бұрын

    በርታ

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 Жыл бұрын

    የባጃጅ ዋጋ ሰርተህ አታውቅም ብዙ ሰው ይፈልጋል ነገ ስርተህ ልቀቅልን

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 Жыл бұрын

    በቃ አታሰሙን ተስፍ ብቻ አትሁኑብን አሏህ ይሁነን ለስደተኞች

  • @user-zy6wg9by4k
    @user-zy6wg9by4k Жыл бұрын

    ያአላህ ኸርሩን አጣልን ቤታችን ተገትሮ ሊቀር ነውደ አድም እየቀነሰ አይሄድ እየጨመረጅ

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 Жыл бұрын

    ጊራና አለ ወይስ መርሳ ነው የሚገዛው ንገረኝ እዳታልፈኝ

  • @adenategene101
    @adenategene101 Жыл бұрын

    Enamsgnalin wendima

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Жыл бұрын

    እሽአህለንወንድሜዋስንትሆነ🤔🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 Жыл бұрын

    ድሀውን ተጫወቱበት ፍርዱን ለኸራቸው ይሁናቸው

  • @makeyyimer2729
    @makeyyimer2729 Жыл бұрын

    እኔ አምና የተሠራ ሠርቢሥ ቁጭ ብሏል ይቀንሥና ይገረፋል ብየ ነበር እየባሠበት ሔደ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Жыл бұрын

    ጭራሽ ሰማይ ወጣ ኡፍ ቤቴ ተጀምሮ ቀረ 700 እና 800 በነበረበት ግዜ ስሩልኝ ስላቸው ተወዷል ይቀንሳል ትንሽ እንጠብቀው እያሉ እዚህ እስኪደርስ ድረስ ደረሱ አይይይ

  • @user-uo4bc8bd6o

    @user-uo4bc8bd6o

    Жыл бұрын

    ክክክክክ የኔ ቤተስብ አይነት ሜልቱአል

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    Жыл бұрын

    @@user-uo4bc8bd6o የቀረው ይቅር ብየ ትቼው ሂጄ ባለኝ ላስጨርሰው እያልኩኝ ነው ምንም አይሰሙም ጨንጓራየ ተላጠ እዚሁ እየሰራሁ ሁሉንም ለማስተካከል ነበር ግን አልሆነም

  • @user-uo4bc8bd6o

    @user-uo4bc8bd6o

    Жыл бұрын

    @@mosebtube1027 ልክ ነሺ የጠቀሙን እየመስላቸው ነው ብሩ እየወደቀ መሆኑ አልገባቸውም

  • @user-ss2dg6gb1e

    @user-ss2dg6gb1e

    Жыл бұрын

    @@mosebtube1027 አወእዚህሁነሺ መጨረሥ አለብሺ እዛ ከሄድሺ ዋጋየለም እህት እኔ 1850 ነዉየገዛሁት

  • @ahlamseid1671
    @ahlamseid1671 Жыл бұрын

    ቤት ፈልግ

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 Жыл бұрын

    በመከፈፈየ ነዉ ወይስ በሁሉም ቦታ ነዉ ወገዉ ተመነ ወቶለተል ?

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын

    እረለማንእንጩህ ቤቱሁላተገትሮ መቅረቱነውእኮ

  • @tsa168

    @tsa168

    Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @adenategene101
    @adenategene101 Жыл бұрын

    Weyna efff selcinne ahuinse ykinsal sebli gin wshti nawe

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 Жыл бұрын

    አሁንስ መስማትም አሰልጣኝ ጠላኝ እዴፈለጉ ያርጉት

  • @user-jp7hb5ru8n
    @user-jp7hb5ru8n Жыл бұрын

    ምኑን ቀነሰ ያውነው

  • @user-bq4xl8hy7n
    @user-bq4xl8hy7n Жыл бұрын

    ኑሮ ምንም አልቀነሠም

  • @tsa168

    @tsa168

    Жыл бұрын

    ቀንሷል

  • @user-zx4ww3cq6t
    @user-zx4ww3cq6t Жыл бұрын

    በርታ

Келесі