No video

የሻለቃ ስዩም ቤተሰብ ተወዳጅ ዝማሬ "የተዋረደን ታከበራለህ"

የሻለቃ ስዩም ቤተሰብ ተወዳጅ ዝማሬ "የተዋረደን ታከበራለህ"
🙏💖🙌🎻🥁👏🎷😍
የተዋረደን ታከበራለህ
ካመድ ከትቢያ ታነሳለህ
የተረሳውን ታሰባለህ
ኧረ ማን አለ
እኔን ሚረዳ
ብዬ ነበረ
ወዳጄም ከዳ
እንዳንተ ያለ ግን
አላገኘሁም
አዎ
ጌታ ኢየሱስ
ላንተ ውዳሴ
ጭንቀቴን አይተህ
ደርሰሃል ጌታ
እኔን ለማውጣት
ከዚህ ዓለም ጣጣ
የኸው አለሁኝ
አምሮብኝ ዛሬ
አዎ
ሸክሜ ተቃሎ
ያንተ ልጅ ሆኜ
ችግሬን ሁሉ
አብረህ ተካፍለህ
ከኔ ጋር ሆነህ
ብዙ አሳልፈህ
አዎ
አሁንም ይኸው
ለዚህ ዓበቃኸኝ
ከማጥ አውጥተህ
በፌትህ አቆምከኝ
ጉልበቴ ሲዝል
ሸክሜም ሲበዛ
አንተ ግን ኢየሱስ
ዓለህ ከኔ ጋር
የኔን ሞት ሞተህ
ሒዎት ሰጠኸኝ
አዎ
በደምህ ዋጅተህ
ልጅህ አረከኝ
ሰዎች ሲሸሱኝ
ችግሬን አይተው
አንተ ብቻ ነህ
እበሬ ያለኸው
ታዲያ ምን ልስጥህ
ቸሩ ጌታዬ
እቀኛለሁ
ከልቤ
ላንተ ሸብሽቤ
ከልቤ

Пікірлер: 10

  • @kassechbegi4062
    @kassechbegi40622 жыл бұрын

    አሜን ተባረኩ

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye64442 жыл бұрын

    Ewentem zemen yemayesherew zemare geta zemenachihun Yebareke tebareku

  • @emanbintomeha1164
    @emanbintomeha11642 жыл бұрын

    Betam lj hogn new yemakew yhn mezmur yegeremal dget search sareg new yagegnhut amesgnalew 🙏🙏🙏

  • @user-ok8nb2jh2e
    @user-ok8nb2jh2e3 жыл бұрын

    ዘመን የማይሽረው መዝሙር

  • @GetuTesfaye-kb1ks
    @GetuTesfaye-kb1ks3 жыл бұрын

    በሕይወት መንገድ መውደቅ መነሳት ያለቢሆንም በዚሕ መዝሙር ከድጥ ወጥቼበታለሁ ብል ማጋነን አይሆንብኝ ለዚህ ቤተሰብ ይህን መዝሙር ሰጪው ይባረክ

  • @adammollasalome3556
    @adammollasalome35565 жыл бұрын

    Yetwarden takbralhe (3) kamed ktebya tansalh yetrsawen tasbalhee halelluya

  • @adammollasalome3556
    @adammollasalome35565 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @shlomesi77

    @shlomesi77

    5 жыл бұрын

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ተባረክ🙏💖🙌😍

  • @berihunsamos7965
    @berihunsamos79654 жыл бұрын

    Ewnet new geta eyesus kamed ketbiya tanesaleh ena mskr negn Kegodana life kemot are kesntu asmeletkegn kef bellgn gata eyesus zemena bebathh ylekk Amen amen amen

  • @yeshecan7
    @yeshecan72 жыл бұрын

    በርግጥ ሻለቃነት ያንሳቸዋል ግንኮ ሃምሳ አለቃ ናቸው እንጂ ሻለቃ አይደሉም።

Келесі